cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MM prep.&secondary school life

በዚክ channal ፈታ ማለት ሙድ መያዝ ራሳቸዉን ሚቆልሉ ተማሪዎችን silent ማድረግ ሚመሰገኑ teacherochn እና studentochn ማመስገን አራዳ ነን ሚሉትን የሌለ ሰገጥ ደሆኑ ማሳየት ትምሮ ቤት ዉስጥ ያሉ መረጃዎችን መልቀቅ እንማራለን ሙድ እንይዛለን

Show more
Ethiopia11 638Amharic9 752The category is not specified
Advertising posts
219
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Hey guys temelsenal Kenege Mata jemro adadis memochn nlekalen😂😂
Show all...
12tegna kifiloch bisot አትገባም አሉኝ አትገባም አሉኝ ወደ ጊቢ ባዩ ማነው በሉ የኔ አሳቢ እኔ አላውቅም እንዴ የኔን ጉዳይ ብሬ ነው ጠላቴ የኔ ገዳይ (አይ) (x2) ብሬ ነው አናዳጁ ለራሱ አይጠቅም ለወዳጁ ሰቶ የተስፋ መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል የግቢ ቁልፍ የደጁ ስላለ ነው በእጁ የእውነት ፍርድን ሚያዛባ አለኝ መቼም አትገባ በሀገር አማን በደህና ካልጠፋ የሰው ደህና ብሬ ስልጣን ላይ የኖረ እውቀት በፊቱ ያልዞረ (አዬ) ጎበዝ አይሉት አዋቂ ወንበር ብቻን አሟቂ እኛንም አርጎን ቀረ ፖለቲካ አዳማቂ (አአአ) ተደቅሶ ተደቅሶ ደሞም ይላል ከሱም ብሶ ዘንድሮ እንደው አትገባ አርፈ ቁጭ በል ይዘ በሶ (አሀ) (ይሄም ተባለ እንዴ) ኤቢ ያ ያ ያ አትገረምም አንተ እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን አትገባም አሉኝ ወደ ጊቢ ባዩ ማነው በሉ የኔ አሳቢ እኔ አላውቅም እንዴ የኔን ጉዳይ ብሬ ነው ጠላቴ የኔ ገዳይ (x2) ጆሮን ለእኛ ላልሰጠ ጀርባውንም ለሰጠ ቸልታን ለመረጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ ሰው ሚለውን ላልሰማ አያዘልቅም በርጩማ ሙድ ቢይዝብኝም ሞሼ ዝምታ ነው ምላሼ ምን ያረጋል ክርክር ለማላገኝ ምስክር ስልጣኑን ብቻ ይዞታል የኔን ነገር ረስቶታል ብጮህስ እሱ የታል አሁንማ ለምዶታል (አዬ) ሳይሰራ አንድ የረባ አንቱ ሚባል በካባ ትውልዱን እሚያድነው ወንበር ሳይሆን ዕውቀት ነው (x2) ተደቅሶ ተደቅሶ ደሞም ይላል ከሱም ብሶ ዘንድር እንዶን አትገባ አርፈ ቁጭበል ይዘ በሶ(አ) ተራ ብቻ የሰው ተራ ተሰልፎ በተራ ወንበሩንም አርጎታል መድረሻ የለሽ ተራራ እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን ኤቢ ኤቢ ኤቢ አገባም አንተ😜😅
Show all...
Meme mesrat mifeg kale in box bemawrat admin ensetalen🙏🙏👍
Show all...
Asbut eski enezih memerochn snata tmro betachn bado mehonun alenate endet ygefal😂😂😂 😂😂😂just meme new
Show all...
Hey guys temelsenal bekrbu adadis memoch yilekekalu😁
Show all...
🏆 1ኛው ዙር የፎቶ ውድድር 🏆 ✨✨✨✨✨ ⚪Name 👉 አቤል 🎓 School 👉 መሀል ሜዳ 🆔Code_ 3⃣3⃣ እንዳሸንፍ Vote አድርጉኝ 🙏 ✨✨✨✨✨✨ መወዳደሪያ ቻናል 👇👇 https://t.me/+tELkqsZ_Rfs5MDhk መወዳደር ምትፈልጉ 👉 @Dj_register_Bot ✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯ ●● Share to ur friends ●● ✯┄┅┅✿❀♥️❀✿
Show all...