en
Feedback
Ethio Education 4 All

Ethio Education 4 All

Open in Telegram

This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot

Show more
247
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days
Posts Archive
DV-2026 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም 22/2017 ጀምሮ ጥቅምት 26/2017 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። DV-2026 አሞላል መመሪያ ↗️ የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ ❶ ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም ✅ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። ➋ ጉርድ ከለር ፎቶግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው አድራሻ ወደ ዌብሳይቱ መግባት ↗️ ዌብሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry የሚለውን ተጭነን በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። የ DV-2026 ፎርም አሞላል ✏️ 1. Name ፦ ስም - Last/Family Name (የአያት ስም) ፣ Middle Name - (የአባት ስም) ፣ First Name (የራስዎ ስም) በፓስፖርትዎ እንዳለው ምንም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። ✏️ 2. Gender ፦ ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። ✏️ 3. Birth date ፦ የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year (ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ። ✏️ 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. ✏️ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር ✏️ 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ ✏️ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት ↗️ የቅርብ ጊዜ ከለር ጉርድ ፎቶግራፍ ፦ - በደንብ የሚታይ - ልኬቱ 600 ፒክስል - መጠኑ ከ 240 kB የማይበልጥ ፣ - JPEG Format መሆን አለበት። ✏️ 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት ✏️ 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ ✏️ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጵያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል ✏️ 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት ✏️ 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? - የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ ✏️ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ ✏️ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ↗️ በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ ይገባል። በ Confirmation Number DV-2026 ሲወጣ ማየት የሚያስችለን ነው። DV-2026 Submission Confirmation : Success 😻መልካም እድል 👻

የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር ሲሆን 100 ሚሊዮን ሼር መጠን ለሽያጭ ቀርቧል። በሽያጩም ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል። ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን
+1
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር ሲሆን 100 ሚሊዮን ሼር መጠን ለሽያጭ ቀርቧል። በሽያጩም ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል። ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9,900 ብር ይሆናል። ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 3,333 ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲቀመጥ 999,900 ብር ይሆናል። የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ብቻ ከዛሬ ጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። Via:- TikvahEthiopia

#ይመዝገቡ ባለፉት ሦስት ወራት ከ242 ሺህ በላይ ሰልጣኞች 5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ስልጠናን በመከታተል ላይ ናቸው፡፡ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን
#ይመዝገቡ ባለፉት ሦስት ወራት ከ242 ሺህ በላይ ሰልጣኞች 5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ስልጠናን በመከታተል ላይ ናቸው፡፡ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ። የስልጠና ዘርፎች፦ ► Web Programming ► Android Development ► Data Science ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል። ለመመዝገብ 👇 https://www.ethiocoders.et/ Via:- tikvahuniversity

Here is an illustration🎥 It's mind blowing 🤯 The Features of NotebookLM:-
📄 Document Summarization: Summarizes long documents for quick overviews 🔑 Key Theme Identification: Highlights important topics automatically ❓ FAQ Generation: Turns your notes into structured Q&A formats 🎙 Audio Overview: Converts notes into a podcast-style audio summary 🎯 Source Focus: Focuses analysis on specific documents or sections 📚 Table of Contents & Briefings: Automatically organizes content 📝 Multi-Document Support: Works with Google Docs, PDFs, and more 👥 Collaborative Sharing: Share notebooks for group work 🔗 Real-Time Connections: Links related content for deeper insights 💾 Content Download: Download summaries and audio files for offline use

🎉 Exciting News for Students: Introducing NotebookLM! 🚀 Google has just launched new features of NotebookLM, an amazing new
🎉 Exciting News for Students: Introducing NotebookLM! 🚀 Google has just launched new features of NotebookLM, an amazing new tool that makes note-taking a breeze! Imagine having a smart assistant that helps you summarize class notes, create quizzes, and even organize your study materials. 📚 With its powerful AI, NotebookLM can take your messy notes and turn them into clear, concise summaries, making studying feel less overwhelming and a lot more fun! Currently available through Google Labs, this tool is designed to help students like you maximize productivity and stay on top of your studies​ (Easy With AI)​ (blog.google). Getting started with NotebookLM is super easy! Just head over to the NotebookLM  page and sign up to access the tool. Once you’re in, you can upload your documents or simply paste your text. Just ask NotebookLM questions about your notes, and watch as it delivers quick, clear answers tailored to your needs! #tech_and_innovation #study_hack_and_productivity

#DV2026 የ2026 DV ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። ለ2026 DV ለማመልከት 👉 https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
#DV2026 የ2026 DV ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። ለ2026 DV ለማመልከት 👉  https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። ማመልከቻው እስከ ህዳር 5/2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት ላይኖራቸው ስለሚችል እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል። አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቀደው።  ከአንድ ጊዜ በላይ ያመለከተ የሞላቸው ማመልከቻዎች በሙሉ ይሰረዛሉ። ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም። DV 'እንሞላለን' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል። ከሞሉ በኋላ የሚደርሶትን የማረጋገጫ ቁጥር እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት። ለ2026 ብቁ ለሆኑ ሀገራት በአጠቃላይ እስከ 55,000 የሚደርስ DV እድል ተዘጋጅቷል። ለ DV 2026 ለማመልከት ይህንን ሊንክ dvprogram.state.gov ይጠቀሙ ! Via:- TikvahEthiopia

All KG-Grade 12 New Curriculum Books #education #books #oromia #grade #new #school #curriculum 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

+1
Grade 5 New Curriculum Books ። Oromia Region.apk99.51 MB

Grade 4 New Curriculum Books ። Oromia Region.apk74.64 MB

Grade 3 New Curriculum Books ። Oromia Region.apk136.78 MB

Grade 2 New Curriculum Books ። Oromia Region.apk82.43 MB

Grade 1 New Curriculum Books ። Oromia Region.apk73.23 MB

Oromia Region Grade 1-6 New Curriculum Books 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከታች ያሉት በ-application መልክ የተዘጋጁ የኦሮሚያ ክልል የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የሁሉም ትምህርት አይነቶች መፅሐፍት ስለሆኑ አውርዳችሁ ስልክ ላይ በመጫን ተጠቀሙባቸው። #education #books #oromia #grade #new #school #curriculum

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አረጋግጧል። ይህ መልዕክትም የግለሰቦችን ሚስጥራዊ መረጃዎች የማጥመድ ጥቃት (Phishing Attack) መሆኑን ማረጋገጥ ችሏል። በጥቃት አድራሾቹ ለተጠቃሚዎች አጓጊ የሚመስሉ ሆነዉ ከኋላቸዉ የሳይበር ጥቃት የያዙ ሲሆን የተጠቃሚዎችን ቀልብ ለመሳብ የኢትዮ ቴሌኮም ረጅም ጊዜ ተጠቃሚ በሚል በሲም ካርድ የቆይታ ጊዜ የሚል ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ሲሆን ከእነዚህ መካከል፡- • 6 ወር የቆየ ሲም - 10GB • 1 አመት እና ከዚያ በላይ - 20GB • 5 አመት እና ከዚያ በላይ - 50GB እንሽልማለን የሚሉ ናቸዉ። ነገር ግን ያቀረቡት ማታለያ እንጂ ምንም አይነት ሽልማት እንደማይሰጡ ማህበረሰቡ እንዲያዉቅና ሊንክ ተጠቃሚዎችን ለማጥመድ ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ  ሊንኩን እንዳይከፍቱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አሳስቧል፡፡ እንደዚህ አይነት የማጭበርበር ሁኔታዎች በበዓል ወቅቶች በስፋት የሚከሰቱ በመሆኑ ማህበረሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግም መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

Official Mini-apps of Top Exchanges & Telegram ❶ Binance     Binance MoonBix => Start ➋ Bybit     Bybit CoinSwepper => Start ➌ OKX     OKX Racer => Start ➍ Kucoin      KuCoin Mini-app => Start ❻ Telegram      Major => Start ❻ Rooxman & Durov      Friends Factory => Start ❼ NotCoin Team      NotPixel => Start ❽ Telegram      HRUM => Start

Freinds Factory (New Airdrop) በ Major ዋና መስራች Roxman የተጀመረና የቴሌግራሙ ባለቤት Durov በውድ ዋጋ የገዛውን User Name ለፕሮጀክቱ በመስጠት የተሳተፈበት ትልቅ
+1
Freinds Factory (New Airdrop) በ Major ዋና መስራች Roxman የተጀመረና የቴሌግራሙ ባለቤት Durov በውድ ዋጋ የገዛውን User Name ለፕሮጀክቱ በመስጠት የተሳተፈበት ትልቅ ፕሮጀክት ነው። Durov የዛሬ ዓመት ከ Fragment ላይ Record በሆነ 40,000 Ton የገዛውን @Fabrika የሚለውን Username በዚህ ፕሮጀክት ላይ ማዋሉ ፕሮጀክቱ ከፍተኛ ግምት እንዲሰጠው አድርጓል። ከተጀመረ ገና አንድ ቀኑ በመሆኑ ቀድማችሁ ብትጀምሩት አሪፍ ነው። 🔗 Link - https://t.me/fabrika/app?startapp=ref_223873

Binance MoonBix (Confirmed ✅) BINANCE MOONBIX የተሰኘ የራሱን MINI APP በቴሌግራም ይዞ መጥቷል። Binance MOONBIX የራሳቸው mini-game መሆኑንም በ Offi
+1
Binance MoonBix (Confirmed ✅) BINANCE MOONBIX የተሰኘ የራሱን MINI APP በቴሌግራም ይዞ መጥቷል። Binance MOONBIX የራሳቸው mini-game መሆኑንም በ Official ቻናላቸው አረጋግጠዋል (👉 https://t.me/binance_announcements/6633)። Join Link - MOONBIX ❶ እንደ Blum drop games ተጫወቱ ➋ tasks ስሩ ➌ Invite አድርጉ በጊዜ ጀምሩትና ወጥራችሁ ስሩ ! 👉 Link -  https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_564726315&startApp=ref_564726315

ከታች ባለው ሊንክ በመግባት Vist Oromia ባዘጋጀው ውድድር ላይ በ Best Culture Photographer ዘርፍ የመጨረሻ ዙር ተወዳዳሪ ለሆነው Abenezer Yonas ድምጽ በመስጠት ትብብር
+4
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት Vist Oromia ባዘጋጀው ውድድር ላይ በ Best Culture Photographer ዘርፍ የመጨረሻ ዙር ተወዳዳሪ ለሆነው Abenezer Yonas ድምጽ በመስጠት ትብብር ያድርጉ         👇👇👇👇   https://t.me/visit_oromia/5537    🙏🙏🙏

Vote for the Best Cultural Photographer ! Vote for 👉 Abenezer Yonas Link - https://t.me/visit_oromia/5537 Vote for 👉 Abenezer Yonas

የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ውጤት ለመመልከት ፦ 1. በዌብሳይት https://eaes.edu.et/ 2. በ 6284 - SMS 3. በቴሌግራም - @eaesbot ውጤታችሁን ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ እንጠቀማለን ፦
https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID
ውጤታችሁን ለመመልከት ተከታዮቹን steps መከተል አለባችሁ ፦ Step 1፦ ተከታዩን ሊንክ Copy እናደርጋለን
https://Verify.eaes.et/temporary/
Step 2፦ Copy ካደረጋችሁት ሊንክ ቀጥሎ Capital Letter በመጠቀም የስማችሁን ቀጥሎ የአያታችሁን ከዛ የአባታችሁን ስም የመጀመሪያ ሁለት ሁለት ፊደላት ማስገባት ። ✅ FN = የራሳችሁ ስም የመጀመሪያዎቹን ሁለት ፊደላት ✅ LN = የአያታችሁ ስም የመጀመሪያው ሁለት ፊደላት ✅ MN = የአባታችሁ ስም የመጀመሪያ ሁለት ፊደላት Step 3፦ በማስከተል የ '=' ምልክት ካስገባን በኋላ የራሳችንን Registration Number እናስገባለን። ከዚህ በኋላ ሊንኩ እንደሚከተለው ይሆናል ማለት ነው፦
https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID
ውጤታችሁን እንዴት መመልከት እንደምትችሉ በምሳሌ እንይ ፦ ለምሳሌ የተማሪው ስም = ABEBE KEBEDE ALEMU ፤ Registration Number = 7363857 ቢሆን ፥ ከሙሉ ስሙ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሁለት ፊደላት ማለትም ፦ የራሱ ስም = AB የአያቱ ስም = AL የአባቱ ስም = KE Reg Number = 7363857 በመጠቀም የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀማል ማለት ነው፦
https://Verify.eaes.et/temporary/ABALKE=7363857
ከላይ ያሉትን Steps በመከተል በቀጥታ ያለምንም ተጨማሪ Process ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ፦ 1. ቅደም ተከተሉን እንዳትሳሳቱ ፥ 2. ሁሉም ፊደላት በ capital letter መሆን እንዳለበት እንዳትረሱ