cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡ ኢስሐቅ عبدالحاكيم بن تمام

هدفنا الذب عن السنة

Show more
Advertising posts
278
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

4_5998864694444561326.mp31.05 MB
🟢 ግልፅ ክህደት 1⃣ እና 2⃣ 🟢 በሀይማኖታዊ ውህደት ስም ወደ ግልፅ ክህደት ጥሪን ተጠንቀቁ ✍ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ መልዕክት ። 📚 الدعوة إلى وحدة الأديان كفر بواح ትርጉም አቡ ሀመዊየህ https://t.me/Abdurhman_oumer/8429?single
Show all...
ግልፅ ክህደት _1.mp34.46 MB
ግልፅ ክህደት_2.mp33.13 MB
ግልፅ ክህደት ·3.mp34.39 MB
ሳትሰሙት እንዳታልፉ ጣሊበል ዒልም ሙንሀሪፎችን ማወቅ አለበትን? ፈትዋ በመንሐጅ ዙሪያ ~ ክፍል ① ذوالقعدة الأحد 3/12/1445 https://t.me/abuabdurahmen
Show all...
AUD-20240530-WA0019.mp39.86 KB
👉 ፋሽኑ ያለፈበት ሹብሃ የዛሬ 20 አመት አካባቢ ሱሩርዮች ሸይኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል ዑሰይሚን " ፊርቃ በበዛበት ጊዜ ወደየትኛውም አትጠጋ በትክክለኛ ኢስላም ላይ ቀጥበል ። ከድሮ ጀምሮ ብዙ ፊርቃዎች ተከስተዋል እንደ ራፊዳ ፣ ጀህሚያ ፣ ሙዕተዚላ … … ኢኽዋን ፣ ሰለፍያ ፣ ተብሊጝ የሚባሉ ፊርቃዎች አሉ እነዚህን ሁሉ ወደ ግራህ ትተህ ቁርኣንና ሐዲስን ያዝ ። በርግጥ አንድ ሰው መከተል ያለበት የሰለፎችን መንገድ ነው ። ሰለፍይ የሚባልን ፊርቃን አይደለም ……… " ብለው ተናግረው ነበርና ይህን ይዘው እንደ ጉድ አራገቡት ። አብዛኛዎችንም ግራ አጋብተው ነበር ። አሁን ደግሞ አንዳንድ እንጭጮች ደንቆሮ የተሰማው ጊዜ ይዘፍናል እንደሚባለው ይህችን ሹብሃ ማራገብ ይዘዋል ። ለእንደነዚህ አይነት እንጭጮች የሚሰጠው ምላሽ የሸይኹ ንግግር ራሱ የሰለፎችን መዝሀብ መከተል ግዴታ መሆኑ ያስቀምጣል ። ከሳቸው በፊት የሰለፍ ሊቃውንቶች አረጋግጠውታል ። ንግግራቸውን መዘርዘር ከብዛቱ የተነሳ ከጭብጡ ያወጣናል ብዬ እሰጋለሁ ። ሌላው ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች መንገድ የሚከተል ሰለፍይ የጥመት አንጃ ማለት በኢስላም ላይ ወሰን ማለፍ ከዚህም በላይ በሰለፍች ላይ መቅጠፍ ነው ። በተረፈ የሀገራችን ሰለፍይ መሻኢኾችና ኡስታዞች በአማርኛ በዚህ ዙሪያ የተናገሩዋቸው ራሱ ቁጥር ስፍር የለውም ። ሸይኽ ዑሰይሚን እየተናገሩ ያሉት የማሕሙድ አል ሐዳድ ፊትና በተነሳበት ጊዜ የነበረውን ነው ። ራሳቸው የነበሩበት ጊዜ ስለነበረና ጅዳ ላይ የማሕሙድ ሙሪዶች ዐብዱል ለጢፍ ባሽሚልና ጓደኞቹ ሸይኽ ረቢዕንና ሸይኽ አልባኒን ሙብተዲዕ ያላለ ሙብተዲዕ ነው እያሉ ሰለፍይ ነኝ የሚለውን በዚህ እየፈተኑ በነበረበት ጊዜ ነው የተናገሩት ። እነዚህ አካላት ቢዳዓ ላይ ወድቋል ያሉትን ሁሉ ሙብተዲዕ ሲሉ የነበሩ ፈትሑል ባሪ ሽርሑል ሙስሊም የነወዊ ፈትሑል ቀዲር የሸውካኒ ተፍስርና የኢማሙል ቁርጡብይ ኪታቦች መቃጠል አለባቸው ሲሉ የነበሩ አካላት ናቸው ። ቁርኣንና ሐዲስን ሳይሆን እነርሱን ያልተከተለን በሙሉ ሙብተዲዕ ሲሉ የነበሩ ናቸው ። ታዲያ ሰለፍዮች ከእነዚህ ጋር ምን አገናኛቸው ? የጥመት አንጃ ብለው ረድ ከሚያደርጉባቸውና ከእነርሱ ከሚያስጠነቅቋቸው ውስጥ አንዱ ሆነው ሳሉ የኢኽዋን ርዝራዦች አሁንም ሰለፍያን ለመዋጋት እንዲህ አይነት ውዳቂዮችን እየለቃቀሙ ያሰራጫሉና ሰለፍዮች የሸይኹን ንግግር ምክንያትና በማን ላይ እንደሆነ አውቃችሁ መልስ ስጡ ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና የፊታችን እሁድ በቀን 02/10/2016 ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በአል-ኢስላሕ መድረሳ ከወትሮ በተለየና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል በተከበረው ወር ውስጥ እንዳያመልጦ ስንል እርሰዎን እና ወዳጅ ዘመደዎን በአክበሮት ጋብዘንዎታል!!!! ተጋባዥ እንግዶች፡- 🪑    🎤 1ኛ.  ኡስታዝ ባህሩ ተካ (አቡ ዑበይዳህ) ሐፊዘሁሏሁ     🎤 2ኛ.  ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድ (አቡ ፊርደውስ) ሐፊዘሁሏሁ       🎤 3ኛ.  ኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን (አቡ አብዲራሕማን) ሐፊዘሁሏሁ አድራሻ፡-  ፉሪ ሃያ ሜትር ወደ ፖሊስ ክበብ መውጫ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ መጨረሻ   ሰአት፡- ልክ  3፡00 ይጀምራል https://t.me/medresetulislah
Show all...
Show all...
አቡ ኢስሐቅ عبدالحاكيم بن تمام

هدفنا الذب عن السنة

🔷 ዒደል አድሓ እሁድ ቀን ነው የሚውለው ። የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ምስጋና ለእነዚህ የተመረጡ ቀናት ላደረሰን አላህ ይገባው ። አላህ ካለ የዘንድሮ ዒድ የፊታችን እሁድ ሳምንት ማለትም ሰኔ 9/2016 ነው የሚሆነው ። በመሆኑም ኡድሒያ የምንነይት ወንድሞች ከዛሬ ጀምሮ ጥፍራችን መቁረጥም ሆነ ፀጉራችንን መንካት የለብንም ። በተቻለን አቅም በእነዚህ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስሩ ቀኖች ሁሉ ይበልጣሉ በተባሉት ቀኖች በመልካም ስራ እንበርታ ። በእነዚህ ቀናት ለሚፆሙ ወንድምና እህቶች ሲባል በፉሪ አቡበከር መስጂድና በአል ኢስላሕ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ያሉን ደርሶች እስከ አያሙ ተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ እናቆማለን ። አላህ ካቆየን ከአያሙ ተሽሪቅ በኋላ የምንጀምር ይሆናል ። አሁንም ደግሜ ማስታወስ የምፈልገው በእነዚህ ቀኖች በመልካም ስራ እንበርታ የሚለውን ነው አላህ ይወፍቀን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . የዙል ሒጃ ጨረቃ በሐሪቅ በመታየቱ ነገ ጁሙዓ የዙል ሒጃ የመጀመሪያው ቀን እንደሚሆንና የመጪው እሁድ አልፎ የሳምንቱ እሁድ የኢድ አል አድሀ ቀን ይሆናል!!
Show all...
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«ከአርካኑል ኢስላም መሰረቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን ሐጂን በተመለከተ የተመጠነ ማብራሪያ»" በሚል አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ عنوان:- ''شرح مفصل للحج الذي هو أحد أركان الإسلام.'' ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ حسن بن غلاو حسن -حفظه الله- 🗓 ግንቦት ‐ 08‐ 09 - 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 5.42MB #length 22:34 min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
የጁምዓ ኹጥባ፦ ሀጅን በተመለከተ.mp35.17 MB
خطبة الجمعة؛ بعنوان: "فضل عشر ذي الحجة" لفضيلة الشيخ حسن غلاو حسن -حفظه الله- تاريخ،٢٩\ذو القعدة\١٤٤٢هـ بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ "አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት" በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሃፊዞሁሏህ በባህር ዳር መስጅደል ቡኻሪ ሐምሌ ‐ 02 ‐ 2013 የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
02_11_2013_አስሩ_የዙልሂጃ_ቀናቶች_ቱሩፋት.mp35.30 MB