cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bad girl 👿

Cover music Couple pic Tiktok Profile pic Poim The world feeling

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
147
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤗😚☺☺☺🦋🦋🦋🍋🍋🍋
Show all...
malekam beal🥰🤩🍋🍋🍋
Show all...
Subscribe
Show all...
Show all...
Watch "best musics with semir" on YouTube https://youtube.com/channel/UC0ZytQJX2Q3Ke2jrN9jGc3A
Show all...

ምን ተክቼ ልርሳህ አንተ ሰው ኧር እኔስ አልቻልኩም አልቻልኩ ልቤ አልቆርጥ አለኝ አምላኬ ተው በቃሽ በለኝ 💔💔 @makivsnardita
Show all...
🙏ይሄን message ለሁሉም ጓደኞቻችሁ share አርጉት።🙏 🌼🌼አዲሱ የ2014 የትምህርት ዘመን፤🌼🌼 -ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀 -ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት 🥵 -ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️ -ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት 🤯 -ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት 👹 -ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት 💇‍♀️💇‍♂️ -free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት 🥳 -አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት 🤒 -Maths ትምህርት የሚቀልበት 😅 -አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት 😙 -አዳዲስ coupleኦች ምናይበት 👩‍❤️‍👨 -የቤት ስራ የማይሰጥበት 😣 -የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት 😖 -የክፍል ወሬ የሚጦዝበት 🤪 -mark 100 ምንዘጋበት 💯 -ችግኝ ትከሉ የማይባለበት 🌳 -ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት 👗 -ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት 👖 -ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት 😴 -አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት 😢 -ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት 🤩 -ማስቲካ ትፉ የማይባለበት 🍬 -ደብተር የማይታረምበት 📝 -ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት 🍔 -ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት 📱 -አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 🙄 -ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን። 🙏አሜን በሉ። 🙏
Show all...
ሠሚ ያጣ ግጥም......🎤🎤🎤 እስቲ ልግጠምልህ ከመድረክ ወጥቼ ልንጎራደድልህ መድረኩ ይሰየም አንተም በዛ ክተም ፍቅሬን ልግለፅልህ ብዬ ብጠራህም.................... ግጥም የት አባቱ ጠፋብኝ ዉበቱ ቤት አንመታም ብለዉ ቃላቶች ዘበቱ ላንተ ሲሆን ጊዜ ፊደላት ምቀኛ ሀረጋት ፌዘኛ ሆሄያት ሸረኛ ሆነዉ አበሩብኝ ፊደልን አስማምቶ ሀሳብ አቀናጅቶ ሆሄያት ሰድሮ ሀሳብ አቀናጅቶ ቀለማት መጥኖ ካንተ አወዳድሮ......... ቤት መምቻ ቤትመድፊያ ቁጥብ ቅኔ ልፊያ ሚስጥር ማካፈያ ብዬ ያመንኩት ግጥም ላንተ ሲሆን ጊዜ............ ሁሉም አሽቃበጡ የማያዉቁኝ መስለዉ እርቃኔን ገለጡ ግን ባክህ አዘጋጅ መድረኩም አይፍረስ ተደራሲዉ ይፍሰስ አንተም አትቅርብኝ ግጥሙም ያብርብኝ ብዕሬም ይንጠፍጠፍ የምለዉን ልጣ ከዛ ሁሉ መሀል ፊቴም ቅልት ይበል ድምብርብሬ ይዉጣ ያኔ ይገባሀል............. ብዕሬም ቃላቴም ቤት መምቻ ቤት መድፊያ ቀለም ምጥን ምቴም አንተ እንደነበርከኝ ግጥሜ ሙዚቃ ነዉ ከልቤ ሲመታ አንተ ጨፍርበት እስክስታና ሬጌ ሂፓፕ ዉረድበት። አንደበቴ ከድቶኝ ልሳኔ ቢዘጋም ፊቴን አይተህ እወቀዉ ፍቅር ቤት አይመታም ፍቅር ቤት አይደፋም ቃላት አይፈልግም ቀለምም አያሻም ቅኔ ምስጢር ይሉት ከሱ አይስማማም። ፍቅር ቤት አልባ ነዉ ተቀባይ አያሻም ታዳሚ አይፈልግም መድረክም አያዉቅም ፍቅር መንገደኛ ግጥምን አይደለ በቤት ተወስኖ ለአፍታም አይተኛ። ጠፋባት ይላሉ ታዳሚያን ሁሉ ሁሉም ሰዉ ይንጫጫል መድረክ አዘጋጁም ከመድረክ እንድወርድ ባይኑ ይጣቀሳል ትግስት ያጣዉ ወጣት በድፍረት ያፏጫል። እኔ እኮ አልጨረስኩም እንዴት ብዬ ልዉረድ አይንህን ከአይኔ ለአፍታም ሳላወርድ ስገጥምልህ ነበር አንዱ ክንዴን ጨምቆ ባያስወጣኝ ከበር። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizita_wolde @Tizita_wolde @audio_poem
Show all...
🤱🏽ላንቺ እማ ♥️✨💧 ..ስለ እኔ✨ Yohannes_Lawgaw #High_quality_In_Small_size #pain #Love #Mom #ethiopia For More 🔻@Sleenee🦋 #ለ_አስተያየት🔻 @Yohannn ✨🌿
Show all...
#Block......un block ቀን አትናፍቀኝም ጭራሽ ትዝ አትለኝ ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ። ድንገት ትዝ ካልከኝ ራሴን 'ረግማለሁ ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ። ያንተ ስም ሲጠራ ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ የአፍቃሪዬን ብዛት.............. በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት Block🤜 ልክ ሲመሻሽ ደርሶ ስምህ ይጨንቀኛል ሳቅህ ይሰማኛል እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ ምን አተሽ ነዉ ከሱ እድል ነበር እሱ እያለኝ እንደቀልድ ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ እንዲሁ አነጋለሁ ስላንተ አነባለሁ። ከዛ.............. un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ። ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ። ደሞ ዛሬም ነጋ................. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተፃፈ በትዝታ ወልዴ✍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizita_wolde @Tizita_wolde @Tizita_wolde
Show all...