cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Specials channel👌👌👌✌✌✌

Share bemareg agzun🙏🙏🙏

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️ ልጠይቅሽ እስኪ አድምጪኝ አንድ አፍታ ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ? የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ? ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው እውን ከልብሽ ነው ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔 ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘 በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔 @yobaaa
Show all...
lot of laughing 😂😂😂😂#
Show all...
🥰🥰🥰🥰
Show all...
🥰🥰
Show all...
ለምንወደው ሁሉ! አንድ ሰው "በጣም መብላት የምወዳት ብስኩት አለች ፤ እና ደግሞ ብዙ ግዜ አሳ ለማጥመድ መውጣት ያስደስተኛል ነገር ግን አሳ ለማጥመድ በምሄድበት ግዜ ለአሳዎቹ ይዤ የምሄደው እነሱ መመገብ የሚወዱትን ነው እንጂ እኔ የምወደውን ብስኩት አይደለም" ይላል ከአንድ ሰው የምንፈልገውን ጥሩ የፍቅር ግንኙነትም ሆነ ጥሩ ጓደኝነት ለማግኘት እኛ የምንወደውን ወይ ያስፈልገናል ብለን የምናስበውን ሳይሆን እነሱ የሚወዱትን እና የሚያስፈልጋቸውን ነው ልንሰጣቸው የሚገባው ፤ ያኔ የተሳካ ህይወት እንደምንመሰርት ምንም ጥርጥር የለውም !
Show all...
🤍❤️‍🔥 ፍቅሬን በዝምታ ❤️‍🔥🤍 ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ሆኜ በዝምታ አፌ ሳይንቀሳቀስ ምንም ሳላወራ ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ ❤️ ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ ስላንቺ ሲወራ #ይደልቃል ልቤ  የፍቅር ዝማሬ💓 ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ ሁልግዜ #ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ🤗 እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል ስሜቱን ይገልፃል🥰 ይኸው አፍንጫዬ #ያንቺን_ጠረን ለምዶ በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ #አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ🙄 እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ አፈቅርሻለሁ ❤ አ    ፈ        ቅ           ር               ሻ                   ለ                ሁ♥
Show all...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
6.16 KB
00:16
Video unavailableShow in Telegram
1.42 MB