en
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Open in Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 601 subscribers, ranking 1 824 in the Psychology category and 2 392 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 601 subscribers.

According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 278 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 425 views. Within the first day, a publication typically gains 292 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 18 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Psychology category.

12 601
Subscribers
No data24 hours
-117 days
+27830 days
Posts Archive
Voice message00:57

በግጥም ውድድር ፋንታ ተከታታይ ታሪክ ይቅረብ?
Anonymous voting

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇

የለውም ደም ግባት አይተን እንድንወደው በሰው የተናቅ ሆነ… ✍ታዚ
የለውም ደም ግባት አይተን እንድንወደው በሰው የተናቅ ሆነ… ✍ታዚ

የፍርሃታችሁና የቁስላችሁ ግንኙነት! ከዚህ በፊት በማንኛው የሰው-ለሰው ግንኙት አማካኝነት የተጎዳችሁ ከሆነ እንደገና ሌላ ግንኙት ለመጀመር መፍራታችሁ ምንም ችግር የሌለበትም ጤናማ ስሜት ነው፡፡ ችግር ያለበት ግን የምትፈሩት ነገር ምን እንደሆነ አጥርታችሁ ካላወቃችሁ ነው፡፡ ሁኔታውን በዚህ መልኩ ተመልከቱት፡- ልክ በእንድ አካላችሁ ላይ ጉዳት ሲደርስባችሁ ቁስሉ እስከሚድን ድረስ ምንም ነገር ወደዚያ አካባቢ እንዲቀርብ አትፈልጉም፡፡  ምክንያቱም የነካችሁ ነገር ሁሉ ቁስሉን ስለሚቀሰቅሰው ነው፡፡ ምናልባት ያቆሰላችሁ የድንጋይ እንቅፋት ቢሆንም እንኳን ከዚያ በኋላ እቤት ያለውን ወንበር ሳይቀር ትሸሹታላችሁ፡፡ ይህ የፍርሃትና የሽሽት ስሜት ግን ቁስሉ ከዳነ በኋላ እየተቀረ መሄዱ አይቀርም፡፡ የምትፈሩት ሰዎችንና ሁኔታዎችን ሳይሆን ቁስላችሁ እንዳቀሰቀስ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በአንድ ሰው አማካኝነት የስነ-ልቦናና የልብ መቁሰል ስሜት ሲደርስባችሁ ከሰዎች ጋር ንክኪን መፍራት ትጀምራላችሁ፡፡ ይህ የሚሆንበት ዋነኛው ምክንያት የቆሰላችሁት ነገር እንዳይቀሰቀስባችሁ ስለምትፈሩ ነው፡፡ ስለዚህ፣ ሃሳባችሁን ቁስላችሁን ባደረሰባችሁ ሰው ላይ ከመጣላችሁ የተነሳ ያንን በማውጣትና በማውረድ ስለተጠመዳችሁ ሁኔታውን ለይታችሁ አላያችሁትም እንጂ የምትፈሩትና የምትጠነቀቁት ቁስሉ እንደገና እንዳይቀሰቀስ  ነው፡፡ በአጭሩ ሲጨመቅ፣ ችግራችሁ ያልዳነ ቁሰል ችግር እንጂ በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎች ጉዳይ አይደለም፡፡ ስለሆነም፣ በአንድ በኩል ሃሳባችሁን፣ ትኩረታችሁንና ንግግራችሁን፣ “በዚህ አለም ላይ አንድ ጥሩ ሰው የለም” ከማለት አንሱና ሙሉ ጊዜያችሁን ቁስላችሁ የሚድንበትን መንገድ በመፈለግ ላይ አውሉት፡፡ ያን ጊዜ ብቻ ደግማችሁ በዚያ መልክ እንዳትቆስሉ ጥበበኛ ወደመሆንና የሚቀጥለውን የግንኙነት መስክ ቀና ብላችሁ ወደማየት ትሸጋገራላችሁ፡፡ የችግራችሁ ዋነኛው ምክንያት ያልዳው የስሜታችሁ ቁስል ጉዳይ ስለሆነ ነው፡፡ ሁል ጊዜ የሚነካካችሁና የሚጎዳችሁ ሰው ስለማይጠፋ፣ አንደኛችሁን ከቁስል አልፎ የሚሄድን ማንነት ማዳበሩ አማራጭ የለውም፡፡ ይህ መርህ . . . በንግዱ አለም፣ በፍቅር ግንኙነት ዘርፍ፣ በጓደኝነት መስክም ሆነ በሌሎች ማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ተግባራዊነቱ ያው ነው፡፡ ለሃሳብ አስተያየት inbox me @umbeya ✍ታዚ

💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours @jowaver
💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours  @jowaver

💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours @jowaver
💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours  @jowaver

የሚዜ ጥቅም ዛሬ ገና ነው በደምብ የገባኝ። ክብር ለሚዜዎች🙏🙏🙏 ✍ታዚ
የሚዜ ጥቅም ዛሬ ገና ነው በደምብ የገባኝ። ክብር ለሚዜዎች🙏🙏🙏 ✍ታዚ

ጥያቄ አለኝ በምክንያታዊነት መልሱልኝ ከዛም ሳይኮሎጂ የሚለውን እነግራቸዋለሁ ከሴት እና ከወንድ ማነው በጣም የሚያፈቅረው? (ስለ ፆታዊ ፍቅር ነው የማወራው)
Anonymous voting

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🚨✅ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

የትዳር ፀደይ ፣የትዳር በጋ የትዳር ክረምት .... (አሌክስ አብርሃም) ፀደይ አዲስ ተጋቢወች ቤት ስትሄዱ አዲስ ሶፋ ላይ ትቀመጡና በአዲስ ቲቪ አዲስ የሰርግ ቪዲዮ እያያችሁ አዲስ ፍቅር ያሳበዳቸው ባልና ሚስቶች አዲስ ልብስ ለብሰው ቀድመው ቢያውቋችሁም እንደአዲስ ያስተናግዷችኋል። አንዳንዴ እቃወቹ ሁሉ አዲስ ከመሆናቸው ብዛት ከማንኪያ፣ ከሳህን፣ ከቡና ስኒ ላይ  የታሸገበትን ፕላስቲክ ትፍ ትፍ እያላችሁ ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። በማይክሮስኮፕ ብትፈልጉ  አንዲት ነጥብ አታገኙም። አበባ ነው፣ ሽቶ ነው፣ ብርሃን ነው። ውብ የፀደይ ወራት። የቬሎ ተፅዕኖ ነው መሰል ቤቱ ነጭ ነገር ይበዛዋል... ይሄ አዲስነትና የተጋነነ የቤት አያያዝ የመጀመሪያ ልጅ እስከሚመጣ ይቀጥላል። በጋ እርግዝና ማለት ሴቷ ሆድ ውስጥ የተቀበረ (((አስደሳች ፈንጅ)))  ማለት ነው። ልክ ቤቢ ሲወለድ ደስታ ይፈነዳል። ፍንጥጣሪው ብዙ ነው...  ዳይፐር፣ ዋይብስ፣ ጡጦ፣ አጥሚት... ከስር መሰረቱ ቤቱ ይተረማመሳል። ጥቃቅንና አነስተኛ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ የሚመስሉ የህፃን ልብሶች እንደአሸን እየበረሩ  የማይገኙበት ቦታ የለም። ፍሪጅ ውስጥ ሁሉ ሊገኙ ይችላሉ😀 ይቀጥላል ....ከዚያ በኋላ የሸራፋ ዘመን  ይቀጥላል። ቤቢወች ከፍ ሲሉ  ሸራፋ ስኒ፣ ሸራፋ ጀበና፣ ሸራፋ ሳህን ...የማይሸረፍ ነገር የለም።  ሶፋ ሁሉ ሊሸርፉ ይችላሉ። ክረምት የጦርነት ዘመን ... የሪሞት ጦርነት፣ ብሉ አትብሉ ጦርነት፣ አትሩጡ እንሮጣለን ጦርነት፣ ተኙ አንተኛም ጦርነት። በግድ ሲተኙ ባልና ሚስት የሆነ ነገር ትዝ ይላቻዋል "ደህና ነህ? ደህና ነሽ ተጠፋፋን "ይባባላሉ። ስለተባባሉ ብቻ ሁለተኛ ፈንጅ ይጠመዳል ....😀 አብረው ያድጋሉ ይላል ወዳጅ ዘመድ ቤቢወች ግን አብረፍ ተባብረው ዕቃ የመሽረፍና "በጉልበት ህገ ቤተሰቡን የመናድ " የሽብር ደርጊት ይጀምራሉ። በሀይል ሪሞትን ለመቆጣጠር ይፋለማሉ። አይደክሙም።  ምንጊዜም በነዛ ትንንሽ ፍጥረቶች ወላጆች ይሸነፋሉ፤  በፍቅር!! እያደጉ ተመልሶ ፀደይ ይመጣል... Alex Abraham ✍ታዚ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🚨✅ ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇 ✅ https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0

💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማን ያሸንፋል ባርሳ ወይስ ዶርትመንድ አሁኑኑ ይገምቱ ይሸለሙ 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማን ያሸንፋል ባርሳ ወይስ ዶርትመንድ አሁኑኑ ይገምቱ ይሸለሙ 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 add yours  @jowaver

💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours @jowaver
💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours  @jowaver

DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/Qk3Td-DjYQlhMmQ0 Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/Qk3Td-DjYQlhMmQ0 Add your channel @jowaver

🎁🎁 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🎁🎁 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ