en
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Open in Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 601 subscribers, ranking 1 824 in the Psychology category and 2 392 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 601 subscribers.

According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 278 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 425 views. Within the first day, a publication typically gains 292 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 18 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Psychology category.

12 601
Subscribers
No data24 hours
-117 days
+27830 days
Posts Archive
👇👇👇👇👇👇👇 👉ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! 👉በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! 👉 አሠሮ ለሰይጣን! 👉አግዐዞ ለአዳም! 👉ሰላም! 👉እምይእዜሰ! 👉ኮነ! 👉ፍሥሐ ወሰላም! እንኳን ለትንሳኤ
👇👇👇👇👇👇👇 👉ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! 👉በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! 👉 አሠሮ ለሰይጣን! 👉አግዐዞ ለአዳም! 👉ሰላም! 👉እምይእዜሰ! 👉ኮነ! 👉ፍሥሐ ወሰላም! እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

Repost from Crypto family
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4Mz
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from crypto signals
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make
+2
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make money in 2025, zero threshold to start wealth growth! 🔥 It's simple, you only need a mobile phone and internet to complete this money-making project. 📲 Only 3 steps are required to start smart mining: 1️⃣Prepare a mobile phone + 11USDT start-up capital. 2️⃣Bind your personal wallet, and the funds are completely independently managed, safe and transparent. 3️⃣Start the mining system, and automatically settle the income every hour, 24 hours a day! 🔐  Funds are safe and completely stored in personal wallets. 🔐 【Only 100 people will get this opportunity.→ Get the quota】 【Online Consultation】 【Join now for free】 After linking your own wallet, you need to recharge 11USDT to your own wallet to realize automatic mining.

Repost from Crypto family
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4Mz
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from crypto signals
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make
+2
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make money in 2025, zero threshold to start wealth growth! 🔥 It's simple, you only need a mobile phone and internet to complete this money-making project. 📲 Only 3 steps are required to start smart mining: 1️⃣Prepare a mobile phone + 11USDT start-up capital. 2️⃣Bind your personal wallet, and the funds are completely independently managed, safe and transparent. 3️⃣Start the mining system, and automatically settle the income every hour, 24 hours a day! 🔐  Funds are safe and completely stored in personal wallets. 🔐 【Only 100 people will get this opportunity.→ Get the quota】 【Online Consultation】 【Join now for free】 After linking your own wallet, you need to recharge 11USDT to your own wallet to realize automatic mining.

Like ማታደርጉ ሰዎች ሊያልፍለት ይችላል ብላቹ ነዋ😂😂😂 እስቲ እንዴ ተጫኑት እንደምታስቡት አደለም🤩🫡 ✍ታዚ

«እቤት ሌላ ሰው የለም?» አልኳት ምን ብዬ መጠየቅ እንዳለብኝ ግራ እየገባኝ «እ ሀኪሙ ገና መለመላውን ወደምድር እንደመጣ ህጣን ማር ከአር እንደማይለዪ ነገረኝ። አጠያየቅዎ ቤተሰብ እንዳሎት ከሆነ አይድከሙ። ብቻዎትን ነው የሚኖሩት። እኔና የበር ጠባቂው ጎንጥ ብቻ ነን!» አባባሏ ምንም የሰብዓዊነት ርህራሄ ያለው አይደለም። እንዴት ያለ ክፉ አሰሪ ብሆንባት ነው ? «አብሮኝ የሚኖር ሰው እንኳን ባይኖር ሌላ ቦታ የሚኖር » ብዬ ሳልጨርስ «እኔ እርሶ ቤት ከገባሁ ገና ሶስት ወሬ ነው። እርሶን ብሎ የመጣ ሰውም አላውቅም። እርሶም ፈልገውት የሄዱት ወዳጅ ይኑሮት የማውቀው የለኝም።» «መቼም የምሰራበት ቦታ ባልደረቦች ይኖሩኛል። ምንድነው ስራዬ? የምሰራበትን ቦታ ታውቂዋለሽ?» እንደሁኔታዋ ብታውቅም የምትነግረኝ አትመስልም። «እርፍ ወግ! እኔ አላውቅም እትዬ!! ከቀጠሩኝ ቀን ጀምሮ ሰው ብለው ያናገሩኝ ዛሬ ነው። እንዴት አውቄው? በወጉ እንደሰርቶ አዳሪው በጠዋት ተነስተው ስራ ሲገቡ አይቼዎት አላውቅም። እንደው ያሎት ቀን ውልብ ብለው ከቤት ይጠፋሉ። ለሊት በጭፍራው ሰዓት ወደቤት ይመለሳሉ። ብቻ ቤትዎ ከሳምንት እስከሳምንት ሙሉ ነው።» ቃላቶችዋ ውስጥ ያልተፋቻቸው ሌሎች ቃላት ይሰማሉ። በስመአብ!! ስራዬ ከወንጀል ጋር የተያያዘ ይሆን እንዴ? ብዙ ነገር ልጠይቃት ቅደም ተከተሉን እየሰካካሁ ፤ ምን ዓይነት ሴት ብሆን ነው እንዲህ ሆስፒታል አልጋ ላይ ተኮራምቼ እያየችኝ የማላሳዝናት እያልኩ አስባለሁ። ከ50 like በኋላ .............  ይቀጥላል................... (ውብ ምሽት❤️❤️❤️❤️) ✍ታዚ

የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሃል........ (ሜሪ ፈለቀ) ክፍል 1 ዓይኖቼን በቦዛዛው ስከፍት መጀመሪያ ያየሁት የጨለማ በር የመሰለ ሁለት ቀዳዳ ነበር። ቀዳዳው ውስጥ ጥቋቁር ሰበዝ የመሰሉ ነገሮች እጅብ ብለው ነገር………  እይታዬ እየጠራ ሲመጣ ነው የሰው አፍንጫ መሆኑን ያወቅኩት። የፊቴ ደፍ ላይ ይሄን የሚያህል አፍንጫ ምን ያደርጋል? ምን ሊሆን ነው እንዲህ የተጠጋኝ? «ሜላት ትሰሚኛለሽ? የምለው ከተሰማሽ ዓይኖችሽን በጣቴ አቅጣጫ አንቀሳቅሺልኝ» ባለአፍንጫው ሰውዬ ፊቱን አሸሽቶ የሌባ ጣቱን ከአንዱ አቅጣጫ ወደሌላው ያወዛውዘዋል። ትንፋሹ የሚሰማኝ ቅርበት ላይ ሆኜ ምን ያስጮኸዋል? በአይኖቼ ጣቱን እየተከተልኩ ከቆየሁ በኋላ ዙሪያ ገባዬን ቃኘሁ። ሀኪም ቤት አልጋ ላይ ነኝ። ባለአፍንጫው ሰውዬ እና አጠገቡ የቆመችው በዓይኖቿ የምትስቅ ወጣት ሴት ከደረቡት ነጭ ጋውን በመነሳት ዶክተር ወይ ነርስ እንደሆኑ ገመትኩ። ዓይኔን ከጣቱ ጋር ስላዳከርኩት ደስ ያላቸው ይመስላሉ። ሴቷ ሰውነቴ ላይ እየተርመሰመሰች እንደሆነ ይታወቀኛል ግን የገዛ ሰውነቴ እንደባዕድ ነገር ነው የሚሰማኝ። ሽባ ሆኜ ነው? ለምንድነው ሰውነቴን የማልሰማው? አፌ ላይ የነበረውን የሆነ ፕላስቲክ ነገር ፈልቅቃ አንዳች የሚያህል ቱቦ ከአፌ ውስጥ እየመዘዘች ስትስብ የት ድረስ ዘልቆ እንደነበር ያልገባኝ ቱቦ ጉሮሮዬን እየፋቀው ሲወጣ ይታወቀኛል። «ዌልካም ባክ ሜላት። ዶክተር ሀይሌ እባላለሁ። በቀስታ ለማውራት ሞክሪ እስኪ……. ዝምብሎ አንድ ቃል! የመጣልሽን» አለኝ በማባበል። «ምን ሆኜ ነው ሀኪም ቤት የመጣሁት?» አልኩኝ ስሰማው የራሴ ባልሆነ ቀሰስተኛ ድምፅ።  ፈገግ አለ የሆነ ግልግል አይነት ስሜት በቋጠረ ፊት…………. ሴቷ ከግርጌዬ ዞራ የእግሬን መሃል በጣቷ እየነካካች። «ጣቴ ከተሰማሽ እግርሽን አንቀሳቅሺልኝ እስቲ» አለችኝ። ጣቴን ይሁን ያንቀሳቀስኩት ሙሉ እግሬን ብቻ አንቀሳቀስኩላት። ተያይተው ያልገባኝን መልዕክት በግንባራቸው ተለዋወጡ። በደመነፍስ እጄ ይሰራ እንደሆነ ለማረጋገጥ ሳይጠይቁኝ እጄን አዘዝኩት። ይታዘዛል። ሰውየው የሆነች አንድ ቂጥ በአግባቡ የማታስቀምጥ መቀመጫ ነገር ስቦ በግራ ጎኔ አልጋው አጠገብ ተቀመጠ። «ወይዘሪት ሜላት? አደጋ ደርሶብሽ ነው ወደዚህ የመጣሽው። ከደረትሽ ዝቅ ብሎ ሁለት ቦታ በመሳሪያ ተመትተሽ ነው። (እሱ እያወራ በእጄ ለመዳበስ ሞከርኩ።) ስለተፈጠረው ነገር የምታስታውሺው ነገር አለ?» በጭንቅላቴ ንቅናቄ እንደማላስታውስ ነገርኩት። «እድለኛ ነሽ ጥይቱ ጉበትሽን ለጨረፍታ ነው የሳተው። በቀዶ ጥገና ወቅት ትንሽ ኮምፕልኬሽን ተፈጥሮ የነበረ ቢሆንም ቀዶ ጥገናው ስኬታማ ነበር። ነገር ግን ወደአዕምሮሽ ክፍል የሚሄደው ኦክስጅን ተቋረጦ ስለነበር የተወሰነው የእዕምሮሽን ክፍል ጎድቶታል። የዚህ ጉዳት ዋነኛው አካል ሜሞሪ ሎስ ነው።» ያለው ይግባኝ አይግባኝ እንጃ ብቻ በጭንቅላቴ የማስታውሰውን ነገር መበርበር ጀመርኩ። እሱ ማብራራቱን ቀጥሏል። ሀባ ምናምኒት ነገር ጭንቅላቴ ጓዳ የለም። አይ በደንብ ስላልነቃሁ ይሆናል፣ ድንጋጤ ላይ ስለሆንኩ ይሆናል፣ የሰጡኝ ማደንዘዣ አለቀቀኝ ይሆናል፣ ......... ምንም ምክንያት ይሁን ብቻ የሆነ ነገር ይሆናል እንጂ ዜሮ ዘጭ የሆነ ጭንቅላትማ አይኖረኝም። «ጥያቄ አለሽ?» አለኝ ግማሹን ያልሰማሁትን ማብራሪያ ሲጨርስ። «ማነው የተኮሰብኝ? ምን አድርጌያቸው ነው?» የሚለው ጥያቄ ከአፌ ወጣ! «አልታወቀም። ማንም ይሁን ማን የተኮሰብሽ ሰው ፖሊሶች እቦታው ከመድረሳቸው በፊት አምልጧል። ዝግጁ ስትሆኚ ፖሊሶች ቃልሽን ሊቀበሉ ይመጣሉ። ምናልባት አገግመሽ ወደቤት ስትገቢ ፍንጭ የሚሰጥሽ ነገር ታገኚ ይሆናል።» ሲለኝ ቤቴን ለማሰብ ሞከርኩ። «ቤት አለኝ? ቤቴ የት ነው? የሚያውቀኝ ሰው፣ ሊጠይቀኝ የመጣ ሰው የለም?» «የቤት ሰራተኛዋ ነኝ ያለች ሴት ጠዋት መጥታ ነበር። ስልክ አስቀምጣ ነው የሄደችው። ደውለን እንደነቃሽ እናሳውቃታለን። አደጋው በደረሰብሽ ሰዓት መኪናሽ ውስጥ የእጅ ቦርሳሽ ተገኝቷል። ፖሊሶች በኤግዝቢትነት ይዘውት ነው። መታወቂያሽ ላይ ያለው አድራሻ አሁንም ድረስ የምትጠቀሚበት ከሆነ አራዳ ክፍለከተማ ነው የሚለው።» አለኝ ከተቀመጠበት እየተነሳ። የቤት ሰራተኛ ያለኝ ሴት ነኝ? እናት እና አባቴስ? አግብቼ ወልጄ ይሆን? ስንት ዓመቴ ነው? በወና ጭንቅላቴ ውስጥ መዓት ጥያቄዎች ሚሞሪ በሌለው ሰፊ ቦታ ተንቀዠቀዡበት። «መቼ ነው አደጋው የደረሰብኝ?» አልኩኝ «ከ27 ሰዓታት በፊት» «ካላስቸገርኩኝ ትንሽዬ መስታወት ነገር ማግኘት እችል ይሆን? ፊቴ ምን እንደሚመስል ማስታወስ አልቻልኩም።» ስለው ግር በተሰኘ ሁናቴ ሲያየኝ እስከዛ ሰዓት እጇን ቆላልፋ ቆማ የነበረችው ሴቷ ሀኪም ፈጠን ብላ «ቆይ ቦርሳዬ ውስጥ አለ» ብላ ወጣች። እንኳን የዘነጉትን ፊት አንድ ዓይን አጉልታ የማታሳይ ትንሽዬ መስታወት ይዛ ተመለሰች። መስታወቷን ቀረብ ራቅ እያደረግሁ ራሴን ላይ ሞከርኩ። ፊቴን አውቀዋለሁ። የሆነ 'የት እንደማውቀው ጠፋኝ እንጂ ይሄን ሰው አውቀዋለሁ' እንደሚሉት የሌላ ሰው ፊት አይነት እውቂያ ፊቴን አውቀዋለሁ። የሆነ ነገሩ የተቀየረም ይመስለኛል። ብቻ አላውቅም ቢዚ የሚያደርገው ሚሞሪ የሌለው ወና ጭንቅላቴ የፈጠረብኝ ቅዥብር ይሆናል። ያበጠ ከሚመስለው ዓይኔ ውጪ የተሸበሸበ ቆዳ ፊቴ ላይ የለም። አሮጊት አይደለሁም ማለት ነው። «እድሜዬን መታወቂያዬ ላይ አግኝታችሁታል?» «የትውልድ ዘመን 1980 ነው የሚለው።» ካለ በኋላ ያለንበትን ጊዜ ላላስታውስ እንደምችል አውቆ መሰለኝ «አሁን 2015 ላይ ነን!» አለ ቀጥሎ። «እስከመቼ ነው ምንም የማላስታውሰው?» አልኩት ባወራሁ ቁጥር ሲደክመኝ እየታወቀኝ። «አዝናለሁ! በእዚህ ጊዜ ብሎ ማለት አይቻልም። ወደኖርማል የበፊት እንቅስቃሴሽ ስትመለሺ ትውስታሽ በራሱ ጊዜ ሊነቃ ይችላል። ምናልባት እስከወዲያኛውም ላይመለስ ይችላል። ምናልባት ደግሞ የተወሰነ ትውስታሽ ተመልሶ የተቀረው ላይመለስ ይችላል። ቁስልሽ ድኖ ስትበረቺ የተለያዩ ቴራፒዎች እንድትሞክሪ እናደርጋለን። አዝናለሁ። » አለኝ አዝኖ ሳይሆን ማለት ስላለበት የስራ ግዴታው በሚመስል አነጋገር። ከዛ በኋላ ለረዥም ሰዓታት ዝም አልኩ። ብቻዬን ከተኛሁበት ክፍል በህመም ሲቃ በሚያዜሙ ታካሚዎች በተከበበ ክፍል ስድስተኛ ሆኜ ተደመርኩ። ሁሉም ታካሚዎች አስታማሚ አላቸው። የሚያጎርስ፣ የሚያገላብጥ፣ ምጽ ምፅ የሚል፣ ሲከፋም የሚያለቅስ፣ ሲበረታ አምላኩን የሚለማመንለት ብቻ ከጎናቸው ሰው አለ። ቀኑ የማላውቀውን የሰዓት ዙረት ቁጥር ዞሮ ምሽት እስኪሆን እኔን ብሎ የመጣ ሰው የለም። አደጋ እንደደረሰብኝ አልሰሙ ይሆን? ብቻዬን ይሆን የምኖረው? እሺ ይሁን ያቺ የቤት ሰራተኛ ነኝ ያለችውስ የት ገባች? ደውላ ለቤተሰቤ ወይ ለጓደኞቼ አትናገርም? ከአንዱ ሀሳብ ወደሌላው ስዘል፣ አናቴ ላይ የተንጠለጠለው ጉሉኮስ ሲያልቅ ሲቀየር ፣ በየመሃሉ መድሃኒት በክንዴ ሲሰጡኝ፣ ሳንቀላፋ ስነቃ ምሽቶ ነግቶ አረፋፈዱ ላይ የቤት ሰራተኛዋ ነኝ ያለችው ሴት በዶክተሩ እየተመራች መጣች። በትንሽዬ ዘንቢል የያዘችውን የምግብ ሰሃን እና ፔርሙዝ እያወጣጣች ከልብ ባልሆነ አጠያየቅ «እንዴት ኖት እትዬ? ተሻሎት?» አለችኝ ባመጣችው ኩባያ ከፔርሙዙ እየቀዳች። ዓይኔን እንኳን አላየችንም። ዓይኖቼን ሽሽቷ የሀፍረት፤ የማክበር ወይም የፍራቻ አይደለም። የጥላቻ እንጂ! ሞቼም ቢሆን ግድ እንደማይሰጣት ታስታውቃለች። ወይኔ አምላኬ ክፉ ሴት ነበርኩ ማለት ነው?

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ቀጣዩ የሀገራችን እጣ ፈንታ ይሄ ይመስለኛል😁😔😔። ✍ታዚ

በዙምባቤው ምድር እንዲህ ሆነ…የሀገሪትዋ መሪ ጋብሬል ሮበርት ሙጋቤ ሀገራዊ ምርጫ ቢደርስም እስከመጨረሻዋ ቀን ድረስ ምንም ቅስቀሳ አላደረጉም ነበር። ለተቀናቃኛቸው ስልጣኑን አሳልፈው ሊሰጡ መስሏቸው
በዙምባቤው ምድር እንዲህ ሆነ…የሀገሪትዋ መሪ ጋብሬል ሮበርት ሙጋቤ ሀገራዊ ምርጫ ቢደርስም እስከመጨረሻዋ ቀን ድረስ ምንም ቅስቀሳ አላደረጉም ነበር። ለተቀናቃኛቸው ስልጣኑን አሳልፈው ሊሰጡ መስሏቸው የዙምባቤ ህዝብ በግምቱ ተደሰተ። በምርጫው ዋዜማ እለት ግን "ሙጋቤ ንግግር ሊያደርጉ ነው ሁላችሁም በስታዲየም ተገኝታችሁ ንግግራቸውን መስማት ትችላላቹ"ተባለና ህዝቡ ስታዲየሙን አጥለቀለቀው።ስልጣን የሚያስረክቡ መስሎዋቸው በሀሳባቸው ለማን ይሰጡ ይሆን? እያሉ ስታዲየሙን ከአፍ እስከ ገደፉሞሉት። ከአፍታ ቆይታ በኋላ ሙጋቤ ከስታዲየሙ ደረሱ።መርፌ ቢወድቅ ይሰማል።ንግግራቸውን ለመስማት ስታዲየሙ ፀጥ ረጭ አለ።"የዙምባቤ ህዝብ ሆይ…!እኔን ልትሰማ እዚህ ድረስ በመምጣትህ አመሰግናለው"ብለው ንግግራቸውን ጀመሩ። "ቅድሚያ በመጀመሪያ ስትመርጠኝ <ለራሴ ሰራው ከበርኩ> ። ለሁለተኛ ግዜ ስትመርጠኝ<ለቤተሰቦቼና ለዘመድ አዝማዶቼ ሁሉ ሰራው> ከበሩ። እንግዲ እኔም ከብሬያለው ፤ቤተሰብ ዘመድ አዝማዶቼንም እንዲከብሩ አድርጌያለው... ነገ በሚደረገው ምርጫ ለ ሶስተኛ ግዜ ከመረጥከኝ ግን ለህዝብ ነው የምሰራው።ለናንተ ነው የምሰራው።ይህግልፅ ነው…… ነገር ግን ሌላን ሰው ብትመርጡ ግን መጀመሪያ ለራሱ ይሰራል።ይከብራል።ከዚያም ለሁለተኛ ግዜ እድል ከሰጠኸው ለዘመድ አዝማዶቹ ይሰራል።ለህዝቡ የሚሰራው ለሶስተኛ ግዜ ከመረጥከው ነው… ታዲያ በዚህ ወቅት እናንተን ለማገልገል የሚቀርበው ማን ነው?……እኔ ነኝ። ስሜም ለሶስተኛ ግዜ የምመረጠው ጋብሬል ሮበርት ሙጋቤ እባላለው……ጨርሻለው።ነገ በምርጫ ወቅት እንገናኝ"ብለው ንግግራቸውን አበቁ... የዙምባቤ ህዝብ ለሊቱን በጭንቀት ያለ እንቅልፍ አሳለፈ።በነጋታውም ራሳቸው ተመረጡ። ምርጫ ማጭበርበር ኮሮጆ መገልበጥ ብቻ አይደለም…አሳምኖ ድምፅን መዝረፍም ነው😍 ✍ታዚ

ወንድ ልጅ S*x ሲፈልግ እና መንግስት ምርጫ ሲደርስ የሚያሳዩት ትህትና የትም አይገኝም 🤣🙈🤣 ✍ታዚ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🔞🔞ከ18 አመት በላይ ለሆናቹ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Repost from N/a
🎅ልዩ የፋሲካ በአል ሽልማት 🎁🎁 🎁🎁እንዲደርስዎት ከፈለጉ ከስር ያለውን JOIN የሚለውን ይንኩት 👇👇👇 ▶️ https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0 ▶️ https://t.me/+
🎅ልዩ የፋሲካ በአል ሽልማት 🎁🎁 🎁🎁እንዲደርስዎት ከፈለጉ ከስር ያለውን JOIN የሚለውን ይንኩት 👇👇👇 ▶️ https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0 ▶️ https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0

🥂Cheers አንድም ቀን #ሴት አስለቅሰን ለማናውቅ ወንዶች😌 ✍ታዚ
🥂Cheers አንድም ቀን  #ሴት አስለቅሰን ለማናውቅ ወንዶች😌 ✍ታዚ

🥂Cheers አንድም ቀን  #ሴት አስለቅሰን ለማናውቅ ወንዶች😌 ✍ታዚ

💔 አንዳንድ  ሰው ደግሞ ሁሌ ይቅር ስለምትለው የሚያሳምምህም አይመስለውም ።    ✍ታዚ

እና ማታ ይጀመርልን ነው የምትሉት🤔🤔 ✍ታዚ

ኸረ ቶሎ ቶሎ like አድርጉና እንጀምርበት አፍጥኑት። ከቆየ ልረሳው እችላለሁ😊 ✍ታዚ

ለፈገግታ!😂❤️ የግጥሜ ርዕስ አይዞህ ..!☺️😁 መኖርህ መጥፋትህ የሚያስጭንቃቸው ማጣት መከፋትህ የሚያሳስባቸው የሚጨነቅልህ ስላንተ የሚያስብ በዙሪያ ከጠፋ  ማንም የለኝ ብለህ ከቶ እንዳትከፋ መኖርክን ፈላጊ ጠዋት ማታ አሳቢ እንዲኖር በተስፋ በርከት ያለ ገንዘብ ተበድረህ ጥፋ..!! 😂😂😂😂😂😂      á‰ áˆá‰ś ካጅ ስቆ ዝም Like አያስከፍልም😂 ተጫነው ✍ታዚ