en
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Open in Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 601 subscribers, ranking 1 824 in the Psychology category and 2 392 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 601 subscribers.

According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 278 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 425 views. Within the first day, a publication typically gains 292 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 18 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Psychology category.

12 601
Subscribers
No data24 hours
-117 days
+27830 days
Posts Archive
አንድ የአረብ ጭዌ አግኝቼ ወደኛ አመጣሁት፦ አንድ ሰይድ የተባለ "በመርሳት ችግር" አልዛይመር በሽታ የሚሠቃየው ሰው ነበር። ታድያ ሰይዶ እንደሱ በአልዛይመር በሽታ የሚሰቃዩ ሁለት ጀለሶች ነበሩት። እና እቤቱ ጋብዞ እያስተናገዳቸው ነው። ቤት ውስጥ ከጓደኞችሁ ጋር ማውራትና መሳቅ ተያያዙት። ሰይድም በመሃል “ሻይ ላምጣላችሁ” በማለት ይዞላቸው መጣና ጠጡ። ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሰይድ “እኔ ምለው ሻይ ትጠጣላችሁ እንዴ?” አላቸው። ሁለቱም ጓደኞቹ “አዎ አምጣልን” በማለት መለሱ። እናም ሰኢድ እንደገና ተነሳና ሻይ አመጣላቸው። ትንሽ ከተነጋገሩ በኋላ ሰይድ በድንጋጤ፡- “አምላኬ ሆይ! ሻይ አመጣላችዋለው እያልኩ ዘነጋው” በማለት ድጌ ለሦስተኛ ጊዜ ተነስቶ አመጣና ጠጡ። ምሽቱ ካለቀ በኋላ ሁለቱ ጓደኛሞች ከቤቱ ወጡ።  ከመካከላቸው አንዱ ከቤቱ በር ሳይርቅ ሌላኛው ጓደኛውን “ይገርማል ሰይድ እንዲህ የተረገመ ቋጣሪ ነው ለካ። ምሽቱን ሙሉ በቤቱ አሳልፈን አንድ ኩባያ ሻይ እንኳን አላቀረበልንም!” አለው። ሌላውኛው በመገረም ጠየቀ “እንዴ ዛሬ ሰይድ ቤት ሄደን ነበር እንዴ?!” በዚህ ንግግር መሃል ሰይድ በመስኮት ሁለቱ ጓደኞችሁን  ተመለከታቸውና “በአሏህ ይዣችኋለሁ በቤቴ በኩል አልፋችሁ ሻይ ሳትጠጡማ አለቃችሁም!” አላቸው። ስለዚህ ሁለቱ ጓደኛሞች ለአራተኛ ግዜ ሻይ ሊጠጡ ወደ ሰይድ ቤት ገቡ። በዚህ ዘመን የብዙዎቻችን ሁኔታ ይህንን ይመስላል😑 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗     ⭐️  https://t.me/ende_libe1     ⭐️  https://t.me/ende_libe1 ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════ ✍ታዚ

በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም  ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ  አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ  ስትሰጣቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ።  አንዳንዴ  "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ። ✍ታዚ

ነገ እስከ እኩለ ቀን ያለውን ድምፅ ቆጥሬ ማታ ላይ የዚህ ዙር የስነ ፅሁፍ አሸናፊ ማን እንደሆነ የምናሳውቅ ይሆናል። ✍ታዚ

እንደዚህ mute ላይ ከሆነ ግን ተውት።
እንደዚህ mute ላይ ከሆነ ግን ተውት።

አንድ ነገር ተባበሩኝ እስቲ እንዲህ unmute ከሆነ አንድ ግዜ ተጫኑት
አንድ ነገር ተባበሩኝ እስቲ እንዲህ unmute ከሆነ አንድ ግዜ ተጫኑት

Repost from .
👙ራቁቷን የሆነች ሴት በ 10 ደቂቃዎች ውስጥ 1000 like🙊ታገኛለች 😡 ግን እስቲ ለዚች ምስኪን እናት ምን ያህል like ይገባታል?😢... https://t.me/asgerami_e https:/
👙ራቁቷን የሆነች ሴት በ 10 ደቂቃዎች ውስጥ 1000 like🙊ታገኛለች 😡 ግን እስቲ ለዚች ምስኪን እናት ምን ያህል like ይገባታል?😢... https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e

🚨 ሰበር ዜና 🚨 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።👇👇👇 https://t.me
🚨 ሰበር ዜና 🚨 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን  የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።👇👇👇 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk

💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 💯 ትክክል የሆነ ✅
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 💯 ትክክል የሆነ  ✅

በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉ
በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አየዉና '' ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ግን ሁሌ እኔ ጋር እየመጣት አይንህን መታጠብ አለብህ'' ይለዋል። በዚህ ይስማሙና በየቀኑ እየመጣ እያጠበዉ መኖር ጀመሩ ይህ ስጋ ቆራጭ ሁሌ እየመጣ በሚሸጠዉ ስጋ ይዞለት ይመጣ ነበር ለወጌሻዉ። እንደዚህ እያሉ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ አንድ ቀን የወጌሻዉ ልጅ ይህንን ስጋ ቆራጭ መንገድ ላይ ያገኘዉና '' ወዴት እየሄድክ ነዉ?'' ብሎ ሲጠይቀዉ፤ አባትህ ጋር አይኔን ላሳጥብ እየሄድኩ ነዉ ይለዋል። ይሄ የወጌሻ ልች እስኪ አይንህ ውስጥ ያለዉን አጥንት እኔ ለማዉጣት ልሞክረዉ ብሎ ስያየዉ አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት በቀላሉ አወጣለትና '' በቃ ከዛሬ ጀምሮ አባቴ ጋር መሄድ አይጠበቅብህ በማለት ወደ ቤቱ ይመልሰዋል። ይል የወጌሻ ልጅ ተጫዉቶ ሲያበቃ ወደ ቤት ይሄድና ምሳ ሲጠይቅ ሽሮ ይቀርብለታል። ሁሌ ስጋ የለመደዉ ልጅ በቁጣ መንፈስ '' ዛሬ ስጋ የለም አንዴ'' ብሎ አባቱን ሲጠይቀዉ '' ባክህ ያ አይኑ ዉስጥ አጥንት ያለበት ስጋ ቆራጭ ዛሬ አልመጣም'' ይለዋል። ያኔ ነበር ልጁ '' እሱማ አይመጣም እኮ ከአይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አንተ የከበደህን መንገድ ላይ ወደ አንተ እየመጣ አገኘሁትና አወጣሁለት' በማለት ሲነግረዉ። እኔ መቼ ማዉጣት ከበደኝ ሁሌ ሲመጣ ስጋ ስለሚያመጣልን ነበር የተዉኩት ይለዋል። አየህ ለራሳቸዉ ምቾት ሲሉ የአንተ ህመም ምንም የማይመስላቸዉ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነሱ ራቅ። ✍ታዚ

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇

Repost from Crypto_signals💰
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4Mz
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁትን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

⭐️ለስለስ አድርጌ ነው የማልወደውን ተይ የምላት በትህትና እሺ ትላኛለች። እሺታዋ ውስጥ መብትህ ነው ስልጣን አለህ ፤ ስትለኝ የሚሰማኝ ምቾት ትልቀቱ...። እወዳታለሁ... ⭐️እኔ ጋ ስትሆን የሚኖራ
⭐️ለስለስ አድርጌ ነው የማልወደውን ተይ የምላት በትህትና እሺ ትላኛለች። እሺታዋ ውስጥ መብትህ ነው ስልጣን አለህ ፤ ስትለኝ የሚሰማኝ ምቾት ትልቀቱ...። እወዳታለሁ... ⭐️እኔ ጋ ስትሆን የሚኖራት ነፃነት ፣ አስሬ እየደወለች እየሳቀች እያጉረመረመች እየተበሳጨች የምትነግረኝ ገጠመኝ እና ስሜቶች ። "እዚህ ቦታ አብረን እንሂድ... የጎረምሳ ጀማ ነው  ይደብረሽ ይሆን ... እከሌ ታሟል እከሌ ጋ እንሂድ እንዴ?" ስላት "አንተ ከኔ ጋ ከሆንክ የትም ቢሆን አይደብረኝም ስትለኝ እውነቷን እንደሆነ ፊቷ ስለሚመሰክር እውነተኛ እንደሆነች ስለማውቅ እንደምትወደኝ ስለምታሰየኝ የሚሰማኝ ሰላም ጥልቀቱ... አመመህ እንዴ ብላ አስተያየቷ። እንደታናሽ ወንድሟ ስትሳሳልኝ እንደ ቆሎ ጓደኛዋ ስታሾፍብኝ እንዳባቷ ስትሰማኝ... አዬ...አያቴ የመረቀቺኝ ምርቃት ደርሶኝ ነው እላለሁ! እንጂማ በኔ አመል በኔ መደመር መቀነስ ሚጥሚጣ ከቃርያ ጋ የሆነች ልጅ ነበር የምትገባኝ... ❤️‍🔥ፍቅር ደ'ስ ይላል ❤️❤️ source social media ✍ታዚ

ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት . . . . እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😡😂😂 ✍ታዚ

me in ፎቶ ቤት            🤓           <((>         _/ |   Style ቀይር፡            🤓           <))>            | \_ 🤣🤣 ምንም ነው የማልችልበት ✍ታዚ

አለሁ እግዚዓብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ✍ታዚ

♻️ጊዚያቹን እና ገንዘባቹን ለመቆጠብ ከፈለጋቹ ይህንን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ✅1000% አምኜበት እንድትቀላቀሉ ምጋብዛቹ ቻናል፨ #Join⚜⚜⚜⚜⚜ Wave @Teka_Marketing
♻️ጊዚያቹን እና ገንዘባቹን ለመቆጠብ ከፈለጋቹ ይህንን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ✅1000% አምኜበት እንድትቀላቀሉ ምጋብዛቹ ቻናል፨ #Join⚜⚜⚜⚜⚜ Wave @Teka_Marketing

🎁ለዛሬ ብቻ በአልን ምክንያት በማድረግ ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅተናል ከ1-5 ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ትልቅ ሽልማት አለ ቀድማችሁ ከታች Join እያላችሁ ተቀላቀሉ👇

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇

🎁ለዛሬ ብቻ በአልን ምክንያት በማድረግ ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅተናል ከ1-5 ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ትልቅ ሽልማት አለ ቀድማችሁ ከታች Join እያላችሁ ተቀላቀሉ👇