en
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Open in Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Channel 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 601 subscribers, ranking 1 824 in the Psychology category and 2 392 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 601 subscribers.

According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 278 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 425 views. Within the first day, a publication typically gains 292 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 18 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Psychology category.

12 601
Subscribers
No data24 hours
-117 days
+27830 days
Posts Archive
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች... #እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉 ✍ታዚ

And at the end of the day ቤተሰቦቻችን ተዉ ያሉን ነገሮች በሙሉ ልክ ነበሩ ከመንገድ ላይ አንሱ የተባልነው ያላነሳነው እቃ ሁሉ አደናቅፎ ጥሎናል 😔💔 ✍ታዚ

❝ሕይወቴን ሙሉ ለነገሮች ግዴለሽ ለመሆን ጥሬያለሁ. . . - ነገርግን አንድ የተረዳሁት ነገር ሴቶች እና ሕፃናት ብቻ ናቸው ይሄንን ማድረግ የሚችሉት! ❞ 📽️ : The Godfather
❝ሕይወቴን ሙሉ ለነገሮች ግዴለሽ ለመሆን ጥሬያለሁ. . . - ነገርግን አንድ የተረዳሁት ነገር ሴቶች እና ሕፃናት ብቻ ናቸው ይሄንን ማድረግ የሚችሉት! ❞ 📽️ : The Godfather

Repost from .
ኤደን 🔥 አዲስ ተከታታይ ድራማ 🔥 Join :https://t.me/asgerami_e Join :https://t.me/asgerami_e
ኤደን 🔥 አዲስ ተከታታይ ድራማ 🔥 Join :https://t.me/asgerami_e Join :https://t.me/asgerami_e

💻የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።💻💻💻💻👇 https://t.me/addlist
💻የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።💻💻💻💻👇 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk

Repost from Crypto capital
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀ
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐👇 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel  @jowaver

💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉 https://t.me/addl
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from crypto daily
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

Repost from .
ያልተማሩት የ60 አመት እናት ወደ ባንክ ጎራ ይላሉ። አንድ ወጣት የባንክ ሰራተኛ እያስተናገዳቸዉ ነው። ልጁ; ማዘር እናት; አቤት ቀሪውን ለማበብ ቻናሉ ይቀላቀሉ Join ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇
ያልተማሩት የ60 አመት እናት ወደ ባንክ ጎራ ይላሉ። አንድ ወጣት የባንክ ሰራተኛ እያስተናገዳቸዉ ነው። ልጁ; ማዘር እናት; አቤት ቀሪውን ለማበብ ቻናሉ ይቀላቀሉ Join ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e

ትናንት በግል ጉዳይ ምክንያት ማሳወቅ ባለመቻሌ ይቅርታ እየጠየኩ 168 vote በማግኘት አንደኛ በመሆን ያጠናቀቀችው kalkidan ናት። በዚህ የስነ ፅሁፍ ማዕድ ለተሳተፋችሁ በመሉ ከልብ አመሰግናለሁ። ነገ መፅፍቶቻችሁን ገዝተን ለማንበብ እንደምንበቃ ተስፋ አደርጋለው። ክብረት ይስጥልን ላካፈላችሁን ✍ታዚ

አልወዳትም እንጂ አልጠላትም... ሞታ የለቅሶ ድንኳኗ ውስጥ የተነጠፈው ፍራሽ ላይ ተቀምጬ ሊቀብሯት በሳጥን አሽገው ጥጉ ላይ አስቀምጠዋት ሲላቀሱ የማስበው 'አልወዳትም እንጂ አልጠላትም' .... የሚለውን ነው... በሃሳቤ መሃል ከቤተሰብ ወይ ከወዳጅ አንዱ ሲያፈጥብኝ "ወይኔ እህቴን .. ወይኔ እህቴን ... ትተሺኝ አትሂጂ .." እሪታዬን አቀልጠዋለሁ ... እንባዬ ይተባበረኛል:: እህቴ ናት ... አዎ የሞተችው እህቴ ናት ... ብዙ መለስተኛ ክፉ ነገሮች አድርጌባት አውቃለሁ ... ለምሳሌ ለሰርጏ ሰዓታት ሲቀሯት የሙሽራ ልብሷን በእስኪሪብቶ ቀለም ቡራቡሬ እንዳደረግኩባት አይነት ትንንሽዬ ክፋቶች ...... ግን አልጠላትም!!! ባሏን ከማባለግና ሰርጏን ከማበላሸት የትኛው ትልቅ ክፋት ነው? "ካላንቺ እንዴት ልኑረው?" እያለ ወገቡን ተደግፎ ድንኳን ውስጥ ይዝረከረካል ባሏ ... እኔ ሰልችቶኝ እስካቆምኩበት ቀን ድረስ እኮ ከሚስቱጋ ከተኛበት ቀስቅሼ የማባልገው ሰውዬ ነበር!! .. እሺ ከኔና ከሱ ማናችን የባሰ ክፉ ነበርን ለሷ? አያችሁ አልወዳትም እንጂ አልጠላትምኮ ... ኦው የምርቃቷ ቀን የጫማ ሂሏን የሰበርኩባትን መቼም እንደክፋት አትቆጥሩብኝም ... ምርቃት የምታክል ክፋት ! ያስቃምኳት... ያሰከርኳት ... ያስጨስኳት .... ያጣበስኳት ... ይሄ መቼም ከውለታ እንጂ ከተንኮል ከተቆጠረ ... ደግ ነገር የለም ማለት እኮ ነው...ሆ!! "እህቴ መካሪዬ ... " ... እናቴ አየችኛ ... ለቀስተኛውን ተቀላቅዬ የፈረደበት ዓይኔን ላስጨንቀው ... እህቴ ክፉ ሴት ሆና አይደለም!! በተቃራኒው  ከማውቃቸው ሰዎች ለፍፅምና የቀረበች መልካም ሴት ናት .... የማልጠላት ለዛ ነው ... የማልወዳት በዚህ ፍፅምናዋ እሷ በፍሬም የተቀመጠች ሞዴል ሆና ቤተሰቦቼ እኔን በሷ አምሳል ጠፍጥፈው ሊሰሩኝ እያቦኩ የሚጠፈጥፉኝ ሁሌም በጅምር ያለሁ ቡኮ የሸክላ ጭቃ መሆኔ ነው .... እሷ በትምህርቷ አንደኛ ስትወጣ 'እህትሽን አየሻት?' ያቦኩኛል .. ጎበዝ ተማሪ አድርገው ሊቀርፁኝ ሲጀምሩ እሷ በሆነኛው እስፖርት አሸንፋ ዋንጫ ይዛ ትመጣለች ..... ደሞ የጀመሩትን አፍርሰው ያቦኩኛል ... እስፖርተኛ እንድሆን ሊቀርፁኝ ይጀምራሉ ... ገና ቅርፅ ሳልይዝ እሷ በሆነኛው በጎ አድራጎት ተሳትፋ ስሟ ይወደሳል ... ደሞ ያፈርሱኛል ... ይጠፈጥፉኛል .. 'እህትሽን አየሻት?' በተሳሳተ መንገድ አትረዱኝ 🤷🏽 ክፉ መስራት ፈልጌ አይደለም .... እኔ እሷን መሆን ብዙ ሞክሬ ያልተሳካልኝ ነገር ስለነበር ... የክፋት ሙከራዬ እሷን ወደ እኔ ማውረድ ነበር::.... ትዳር ባይኖራት ..... ባትመረቅ ... የክፋት ክፋቱ እሷ ማምለጫ አታጣም ነበር!! .... ከሞት ማምለጫ የለውም እንጂ ህምምም... አሁንም በተሳሳተ መንገድ አትረዱኝ በመሞቷ አልተደሰትኩም:: በመሞቷ ከማንም በላይ የምጎዳው እኔ ነኝ... ግማሹን ዘመኔን እኔ እሷን ለመምሰል ስጋጋጥ ... የቀረውን እሷ እኔን እንድትሆን ስጋጋጥ ነው በመሃል አየር ላይ በትናኝ የሞተችው .... እና አሁን ምን ልስራ? ማንን ልምሰል? በሞቷም ልከተላት? ራሷን ብቻ ሳይሆን ያቺ በፍሬም የተቀመጠችልኝን ሞዴሌን ይዛት ነው የተቀበረችውኮ ..... ከኔ በላይ ማን ሊያለቅስላት ይችላል? "እህቴ ... ምሳሌዬ ..... ወዮዮዮዮዮዮ ኡኡኡኡኡኡኡኡ" .... አብርዶ የነበረው ለቀስተኛ ማርሹን ጨምሮ እርርርርሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ..... "አይዞሽ! አይዞሽ ኤድዬ" ... ጀርባዬን ቸብ ቸብ ያደርጉኛል ... እሷ ራሷን ሆና .. የምትፈልገውን አድርጋ ... የራሷን የህይወት መንገድ ሮጣ በ30 ዓመቷ ሞተች ... ቢያንስ ኖራለችኣ? እኔ እሷን ስመስል ... እሷ እኔን እንድትመስል ተንኮል ስፅፍ 30 ዓመት .... ኖርኩ ነው የሚባለው? ማነው የሞተው? እኔ ወይስ እሷ? "ኤድዬ እህትሽን ትሰናበቻታለሽ?" ወደ ቀብር ሊንቀሳቀሱ ነው ... እናቴን አየኃት በተከፈተው ሳጥን ጠርዝ ላይ ድግፍ ብላ እህህህህ ትላለች ... እሷን ነው የምሰናበተው ራሴን? "ቆይ ትንሽ ደቂቃ" አልኩኝ ...... ፊቷን የማይበት ጉልበት እያሰባሰብኩ ... (ነፍስም ባይኖረውም... ባታየኝም) ጥፋተኝነት ሲሰማኝ ፊቷን እፈራዋለሁ ..... "ጫማዬን የሰበርሽው አንቺ ነሽኣ?" "አዎ... በምን አወቅሽ?" አላያትም.... በግድ አጠገቤ መጥታ እንዳያት ታስገድደኛለች "ለምን? " "እኔ እንጃ I guess ቀንቼ ነው" (ትስቅብኛለች) "We talked about this አይደል እንዴ? Remember? አንቺ ዶክተር መሆን አትፈልጊም.. እኔ ነኝ የምፈልገው... እኔ ዘፋኝ መሆን አልፈልግም አንቺ ነሽ የምትፈልጊው... መሆን በማትፈልጊው ነገር ለምን ትቀኚብኛለሽ? እነ ማሚ እንዲበጠብጡሽ ለምን ትፈቅጅላቸዋለሽ?" "አላውቅም!" (ታቅፈኛለች ... ጭንቅላቴን ያጣበበውን ብስጭት ... ቅናት ... ተንኳል .. ሀዘን ... ስብራት ... ታሪክ ... ባወራላት ደስ ይለኛል.... እየመጣ ያንቀኛል .... ለምን እንደሆነ በማይገባኝ ምክንያት ሽንፈቴን አምኖ መቀበል ይመስለኛል) "በደም እህትሽ እንዳልሆንኩ ታውቂያለሽ? አንቺም እንደነሱ እያወቅሽ ነው ወይስ አታውቂም?" ይሄን ያልኳት እሷን መጉዳት ፈልጌ ይሁን መልሱን ፈልጌው አላውቅም:: ፊቷ ላይ መልሱን አገኘሁት:: አታውቅም!! በደቂቃዎች ቀድማኝ የተወለደች መንታ እህቷ መሆኔን ነው የምታውቀው:: "ኤድዬ እህትሽን መሰናበት ከፈለግሽ እየጠበቅንሽ ነው::" "እሺ"                ...... አልጨረስንም........... Like አድርጎ ማበረታታት ጥሩ ነው እየለከካችሁ😊 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗     ⭐️  https://t.me/ende_libe1     ⭐️  https://t.me/ende_libe1 ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════ ✍ታዚ

ማንኛውንም አይነት የSCOCIAL MEDIA አገልግሎቶችን ይፈልጋሉ ? Member ,view ,like ሁሉንም በአንድ ቦታ እኔጋር መተው ታይቶ በማይታወቅ በቅናሽ ዋጋ ማግኘት እና መገልገል ይችላሉ ።
ማንኛውንም አይነት የSCOCIAL MEDIA አገልግሎቶችን ይፈልጋሉ ? Member ,view ,like   ሁሉንም በአንድ ቦታ እኔጋር መተው ታይቶ በማይታወቅ በቅናሽ ዋጋ ማግኘት እና መገልገል ይችላሉ ። አሁኑኑ  @SOCIAL_MEDIA52    ያናግሩኝ ‼️

Repost from Crypto_signals💰
Feeling lucky? We’re dropping 5 $SOL to random users! Connect your wallet — no catch, just crypto. Don’t miss the chance to c
Feeling lucky? We’re dropping 5 $SOL to random users! Connect your wallet — no catch, just crypto. Don’t miss the chance to claim your reward! 👉 CLAIM NOW ⚡️ Limited time only — act fast! #Solana #CryptoDrop #Web3Rewards #FreeSOL #CryptoGiveaway #SolanaCommunity #SOL

If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make
+2
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make money in 2025, zero threshold to start wealth growth! 🔥 It's simple, you only need a mobile phone and internet to complete this money-making project. 📲 Only 3 steps are required to start smart mining: 1️⃣Prepare a mobile phone + 11USDT start-up capital. 2️⃣Bind your personal wallet, and the funds are completely independently managed, safe and transparent. 3️⃣Start the mining system, and automatically settle the income every hour, 24 hours a day! 🔐  Funds are safe and completely stored in personal wallets. 🔐 【Only 100 people will get this opportunity.→ Get the quota【Online Consultation】 【Join now for free】 After linking your own wallet, you need to recharge 11USDT to your own wallet to realize automatic mining.

Repost from .
ያልተማሩት የ60 አመት እናት ወደ ባንክ ጎራ ይላሉ። አንድ ወጣት የባንክ ሰራተኛ እያስተናገዳቸዉ ነው። ልጁ; ማዘር እናት; አቤት ቀሪውን ለማበብ ቻናሉ ይቀላቀሉ Join ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇
ያልተማሩት የ60 አመት እናት ወደ ባንክ ጎራ ይላሉ። አንድ ወጣት የባንክ ሰራተኛ እያስተናገዳቸዉ ነው። ልጁ; ማዘር እናት; አቤት ቀሪውን ለማበብ ቻናሉ ይቀላቀሉ Join ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e https://t.me/asgerami_e

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇

Repost from Crypto_signals💰
Feeling lucky? We’re dropping 5 $SOL to random users! Connect your wallet — no catch, just crypto. Don’t miss the chance to c
Feeling lucky? We’re dropping 5 $SOL to random users! Connect your wallet — no catch, just crypto. Don’t miss the chance to claim your reward! 👉 CLAIM NOW ⚡️ Limited time only — act fast! #Solana #CryptoDrop #Web3Rewards #FreeSOL #CryptoGiveaway #SolanaCommunity #SOL

If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make
+2
If you want to participate for free, you can refer to the detailed instructions in the video above! 🔥The easiest way to make money in 2025, zero threshold to start wealth growth! 🔥 It's simple, you only need a mobile phone and internet to complete this money-making project. 📲 Only 3 steps are required to start smart mining: 1️⃣Prepare a mobile phone + 11USDT start-up capital. 2️⃣Bind your personal wallet, and the funds are completely independently managed, safe and transparent. 3️⃣Start the mining system, and automatically settle the income every hour, 24 hours a day! 🔐  Funds are safe and completely stored in personal wallets. 🔐 【Only 100 people will get this opportunity.→ Get the quota【Online Consultation】 【Join now for free】 After linking your own wallet, you need to recharge 11USDT to your own wallet to realize automatic mining.

Repost from crypto signals