🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•
ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ #feqerlefeqer 🍃 ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇 ~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸 ~ʟᴏᴠᴇ 🖤 ~ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ ~ꜰᴜɴɴʏ 🐣 ~ᴅᴇᴇᴘ🌦 ~ᴘʜᴏᴛᴏ አስታያየት ካላቹ 👉 @Empty_feeling_1 👈 tiktok.com@kiruu321 @feqerlefeqer SHER✨✨✨ @feqerlefeqer SHER✨✨✨
Show more1 265
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+5530 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ስሜትህን ደብቅ ምክንያቱም
ማንም ግድ የለውም
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•
#Ѕнαяє
#ʝσιи
💛#ያለንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም!
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው እንዲህ አለው።
«ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው።
«ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
"ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!"
"ምንግዜም ባለን ነገር እናመሥግን።"
ቸር ቀን ምርጦቼ🙌
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•
#Ѕнαяє
#ʝσιи
👍 3
❤️🔥💔በይ ጥሪኝ ሰርግሽን💔❤️🔥
ልታደም ግብዣሽን ልመርቅ ባልሽን 😟
ልቅመስ ድግስሽን ላሙቀው ዳስሽን😡
በሞቀው አጀባ ባሰርሽው ቀለበት
ሳቅሽን እያየው ካዳፈንኩት
ቁስሌ ጨው ልነስንስበት😔
የበጋ ዘመኔን ጭጋግ እያረሰው ሳሚው ሳሚው 🥺
ሲሉሽ እጄን አንከርፍፌ ላጨብጭብ እንደሰው😔
ከበሮሽ ሲደቃ የክህደትሽ በትር እያነቀኝ ሴቃ🥺
እልል በሉ ልበል ተድረሻል በቃ😥
እያነቡ እስክስታ ልጨፍር የኔ አለም🤥
በይ ጥሪኝ ግድ የለም🤒
ያሰርንው እምነት የገባንው ኪዳን
ቀን ጎድሎ ከከዳን ሲቀር ታሪካችን🙄
እንባሽና እንባዬ ይፍጅ ሆዳችን
ልብሽና ልቤን አስሮ የገመደው ባይቆረጥ ባይቆረጥ፨💔
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•
#Ѕнαяє
#ʝσιи
👍 2
🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡
🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡
🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡
🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡
🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
🎼
#ሁል_ግዜ_ፈገግ_በሉልኝ🙏
❤️😁❤️😁❤️😁
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•
#Ѕнαяє
#ʝσιи
🤗 3
ስጠብቅህ ነበር😔
Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔
ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐
ስትቀር ጊዜ...
Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲
አፍቃሪህ ነኝና👩🦰
ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ ውብ ለሊት ተመኘው😴🌃
😂😂😂😂😂
✍
👍 2❤ 2❤🔥 1
💗እዲ ከናፈቁን❤️
እዲ ከናፈቁን እነዛ ቀናቶች
እዲ ከናፈቁን እነዛ ወሬዎች
መለስ እናርግና ደግመን እናውራቸው
ልብን የሚያሞቅ የቃላት ስብጥር አለ በውስጣቸው😍
ድገት ተጀምሮ ብዙ የተባለላቸው
ቀልድ ቁም ነገርም የተወሩባቸው
እነዛን ምሽቶች አቤት ስወዳቸው🥰
ደሞ ደሞ ከሁሉ አብልጦ ልዩ ያረጋቸው
ደምቀው እዲታዩ አርማ የሆናቸው
ወድቀው እዳይቀሩ ድጋፍ የሆናቸው
ያቺው ፈገግታ ነው አዎ ያቺ ሳቅ ነው☺️
ውሸት ነው
እዳትይ ብዙ ጉድ አለበት
ሰውን በቁም መግደል አቤት ሲችልበት
ጥርሽ ጉድ አለበት😊
እኔም እድስቂ ፈገግታሽን ያለው
ላይ ታች እላለው🙄
የማላቀውን ቃል ዝም ብዬ ፅፋለው😊
እቀባጥራለው😁
እበጠረቃለው😊
ለሊቱ እዲረዝም አቺን እያወራው
ልቤን አሲዤልሽ በቁማር ተበላው😢
ትልቁ ጓዳዬን ያቺ ፍቅር ሞላው❤️
ገጣሚ ✍
ብሩክ
@kemrtochmahaderr
ሼር አደራ
••❤️🔥ልረሳሽ አልቻልኩም❤️••
አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣
እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣
ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣☹️
አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣💔
በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ።
፡
ምናልባት ሆኖ...
ልቤ ፍቅርን አምኖ..
የኔ ባትሆኝም፣😔
ፈጣሪ ባይፈቅድም፣
አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣
ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም።😢💔
@kemrtochmahaderr
ሼር አደራ🙏
🤍❤️🔥 ፍቅሬን በዝምታ ❤️🔥🤍
ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ሆኜ በዝምታ
አፌ ሳይንቀሳቀስ ምንም ሳላወራ
ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ
በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ ❤️
ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ
ስላንቺ ሲወራ #ይደልቃል ልቤ የፍቅር ዝማሬ💓
ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ
ሁልግዜ #ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ🤗
እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል
በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል
ስሜቱን ይገልፃል🥰
ይኸው አፍንጫዬ #ያንቺን_ጠረን ለምዶ
በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል
ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል
እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ
ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ
ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ
#አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ
ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ🙄
እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ
አፈቅርሻለሁ
❤
አ
ፈ
ቅ
ር
ሻ
ለ
ሁ♥
@kemrtochmahaderr
ሼር አደራ🙏
እስቅ እስቅና ደሞ መለስ ስል
በቅፅበታት ዕድሜ የህመሜ ምስል!
ብቅ ይላል ከስር ስር
ደሞ!!
አፍታም አይቆይ ሊገለበጥ ደርሶ
ደስታ የተባለው ወደ መሪር ለቅሶ
እዉነት እንዳይመስልሽ
.
.
ዛሬ ......ምን ብትደምቂ፤
ከቆነጃጅቱ እጅጉን ብትልቂ፤
ኑሮ ተመችቶሽ ያ.... ፊትሽ ቢወዛ፤
ወደድኩሽ የሚለዉ አፍቃሪሽ ቢበዛ ፤
ሴትነትሽ ማለት... መልክ ከመሰለሽ፤
ፍፁም አትመኪ እዉነት እንዳይመስልሽ፤
አንቺን ሳያማክር........
የጠቆረዉ ፀጉርሽ.. በሽበት ይተካል፤
ጸአዳዉም መልክሽ በፍጥነት ይረግፋል፤
ሴትነትሽ ማለት መልክ ከመሰለሽ፤
ፍፁም አትመኪ እዉነት እንዳይመስልሽ።