cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሚስጥረ ከዋክብት/THE SCRET OF ZODIAC

ምን አይነት ስራ ብሰራ ይዋጣልኛል? ከማን ጋር ብጣመር አሪፍ ነው ? በዋናነት ደግሞ እኔ ምን አይነት ባህሪ ነው ያለኝ የሚሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ አስትሮሎጂ ቁጥር አንድ ተመራጩ ነው። ይሄ ቻናል በዋናነት ስለ አስትሮሎጂ የሚያወራ ነው ጆይን በሉ። ጥያቄዎችን ለመጠየቅ እና ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በእዚህ አናግሩን 👉 @Nebazelideta ለ cross 👉 @Ne113

Show more
Advertising posts
17 112
Subscribers
-2624 hours
-1047 days
-45530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ሁሉ: እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! በጣም በቅርቡ በአዳዲስ አስደሳች ፣ አዝናኝ ፣ አስቂኝ እና ቁም ነገር አዘል ፖስቶቻችን እንመለሳለን እስከዛ ይሄን ግሩፕ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞቻችሁም ሼር ማረግ ጠብቁን። በድጋሜ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰችሁ!!
Show all...
👍 14 5
ኮከቦች እንደ እንስሳ ኤሪስ = ነብር             🐆 ብልህ , ሀይለኛ , ባለግርማ ሞገስ ቶረስ = ፓንዳ            🐼 ሰነፍ ግን ደስ የሚል , ተንከባካቢ ጄሚኒ = ዶልፊን             🐬 ብልህ , ሰው ወዳድ , ማህበራዊ ካንሰር = ድብ             🐻 ተከላካይ, ደግ ሩህሩህ እንደ እናት ሊዮ = አንበሳ            🦁 ባለ ሞገስ , ጥሩ መሪ ቪርጎ = ድመት           🐈 ጥንቁቅ,ነገሮችን በፍጥነት የሚረዳ ሊብራ = ጉጉት ወፍ              🦉ብልጥ, ደስ የሚል , ሚስጥራዊ ስኮርፒዮ = ውሻ            🦮 ብልጥ , ሰውን ወዳድ , ታማኝ ሳጁታርየስ = ጦጣ                  🐒 ቀልደኛ , አዝናኝ , ንቁ ካኘሪኮርን = ቀበሮ         🦊በራሱ ሀሳብ የሚመራ,ፈጣን,ተንኮለኛ አኳሪየስ = ተኩላ                🐺 ሀይለኛ, ጥንቁቅ , ስውር ፒሰስ = ቢራቢሮ              🦋 ጥንቁቅ , ለስላሳ , ደግ @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
👍 22 11🤣 2🔥 1
የምትኖሩት.......... 1) ባለፈ ነገር(በትዝታ) - ቶረስ           - ካንሰር            - ስኮርፒዮ      -ፒሰስ 2) በአሁን - ኤሪስ              - ሊዮዠ            - ሊብራ             - ሳጁታርየስ 3) በወደፊት - ቪርጎ              -ካኘሪኮርን              -አኳሪየስ 4) በሁሉም                       - ጄሚኒ @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
👍 33 8🤔 3😁 2
🤔🤔🤔 በለሊት የማያስተኛችሁ ሀሳቦች......... ኤሪስ  ♈️ ፦ ተቃራኒ የሆኑ ሀሳቦችን በማሰብ ቶረስ ♉️ ፦ በህይወት አለመረጋጋት በመጨነቅ ጄሚኒ ♊️ ፦ ያልታወቀውን ነገር በማሰስ (በመፈለግ) ካንሰር ♋️ ፦ ጥልቅ ግንኙነቶችን በመፈለግ ሊዮ ♌️ ፦ እንደ ውድቀት ሊታዪ ስለሚችሉ መንገዶችን በመፍራት ቪርጎ♍️ ፦ በድክመታችሁ ላይ በመጨነቅ ሊብራ ♎️ ፦ ሁኔታዎችን ከመጠን በላይ በማሰብ እና በመተንተን ስኮርፒዮ ♏️ ፦ ስለ እናንተ ምን እያሰቡ እንዳለ በማሰብ ሳጁታርየስ ♐️ ፦ የሚያረጋጉ ሀሳቦችን  በማሰብ ካኘሪኮርን ♑️ ፦ የግቡን መሳካት እና የመውደቅ እድሉን በማሰብ አኳሪየስ ♒️ ፦ በራሱ አይምሮ ውስጥ ከራሱ ጋር በመከራከር ፒሰስ ♓️ ፦ የፈጠራ ችሎታዎን መግለፅ አለመቻል @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
👍 37 5👏 3😁 3🖕 3
#part 2 ✨✨✨ስለ ኮከቦቹ✨✨✨ ሊብራ♎️:ሊብራን በተመለከተ ብዙ መረጃ በተብራራ ቁጥር ቦሃላ የሚሰሩት ድራማ ሊቀንስ ይችላል። ግን ስለነሱ አንድ ማወቅ ያለባቹ ነገር... ሰላምን ከመናፈቃቸዉና ከመፈለጋቸው የተነሳ አእምሮአቸው ሊደክም ይችላል ። ስኮርፒዮ♏️:እንደ ስኮርፒዮ ዝም ያለ የተረጋጋና ሰላማዊ መሆን ሁሌ የሚገኝ ነገር አይደለም። እና ደሞ እነሱ ወደ እናንተ አይመጡም ስለዚህ ምትፈልጋቸው ከሆነ እነሱን በደምብ መቅረብ አለባቹ። ሳጂታሪየስ♐️:ብሩህ ተስፋ ለሌሎች ምንም የማይጨበጥ ሊሆን ይችላል ፤ ለእነሱ ግን ሁሌም የፊትለፊታቸው ተስፋ በደምብ ይታያቸዋል። በእነሱ እቅድ ላይ መግባት አንዳንዴ ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል። ካፕሪኮርን♑️:ካፕሪኮርኖች ጠንካራ ሰራተኞች ከሚባሉት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው ፤ ስለዚህም ችኮላቸውን አክብሩ አትንቀፏቸው።የሚያውቁትን ነገር ድጋሚ እንድትነግሯቸው አይፈልጉም ፤እነሱ ከሚናገሩት ይልቅ የሚያሳዩት ይበልጣል። አኳሪየስ♒️:ለጥያቄዎቻችሁ የምጠብቁትን ያህል ምላሽ ላይሰጧችሁ ይችላሉ። ግን ለእናንተ ሁሌም እንደሚጨነቁ አትርሱ፣ እና ሁሌም ለእናንተ ትኩረት አላቸው። ፒስስ♓️:ፒስስ ከእናንተ በላይ መጨነቅ አይወዱም፤ በተቻላቸው አቅም ዘና ለማለት ይሞክራሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አእምሮአቸው አይፈቅድላቸዉም። JOIN & SHARE 🌘@MISTIREKEWAKIBT🌘
Show all...
👍 43
#part 1 ✨✨✨ስለ ኮከቦቹ✨✨✨ ኤሪስ♈️:ችግሮቻቸውን እራሳቸው እንዲፈቱ ተዋቸው! የራሳቸውን ችግር ሰው እንትነግሯቸው አይፈልጉም። ቶረስ♉️:አብዛኛውን ጊዜ ገንዘብ ለራሳቸው ለማውጣት ችግር ባይኖርባቸውም፤ ለሌሎች ብድር ሲሰጡ ግን በጣም ጥንቃቄ ያደርጋሉ። እነሱ ሞኞች አይደሉም ማን ሊያጭበረብራቸው እንደሚችል አስቀድመው ያውቃሉ። ጄሚኒ♊️:ምርጫቸው ወደ ብዙ መጥፎ ነገሮች ወይም ጥሩ ነገሮች እንደሚወስዳቸው ስለሚያውቁ; የመጨረሻ ውሳኔ ከማፍረጋቸው በፊት ብዙ ጊዜ ሀሳባቸውን ይቀይራሉ። ይህ ነገር አብሯቸው ላለው ሰው ትንሽ ማናደዱ አይቀርም...........። ካንሰር♋️:ካንሰሮች በፍቅራቸው ቢያስጨንቅዎት ይንገሯቸው፤ ነገር ግን ቃላት ምረጡ ! ምክንያቱም ምንም ያህል ይቅርታ ማድረግ ልምዳቸው ቢሆንም ይቅርታ ምያደርጉት አንዳንድ ነገሮችም አሉ። ሊዮ♌️:በሌሎች ሰዎች ህይወት ውስጥ ስላላቸው ቦታ በጣም እርግጠኞች ስለሆኑ በየቀኑ መፈተሽ ወይም ማረጋገጥ አይፈልጉም ።ለማንም መልእክት ሳይልኩ የትም መሄድ እንደሚችሉ ያምናሉ። ቪርጎ♍️: እነሱ በጣም ጠንቃቃ ከሆኑ ምልክቶች አንዱ በመሆናቸው አስቀድመው ማቀድ እና ነገሮችን በሰዐቱ ማከናወን አስፈላጊ መሆኑን ይገነዘባሉ። ተመሳሳይ ስህተት መድገም አይወዱም። Please🙏 JOIN & SHARE👇👇 🌘@fikarekewakibetoffcial🌘
Show all...
👍 21🔥 7👏 3🌚 3
😞😞😞ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፦ ኤሪስ እና ሊዮ ከጎናችሁ ይሆናሉ 😔😔😔 ስታዝኑ፦ ካኘሪኮርን እና ፒሰስ ያፅናኗችኋል/ ያበረቷችኋል 😨😨😨 ባለመግባባት ጊዜ ፦ ቪርጎ እና ስኮርፒዮ ይረዷችኋል 😊😊😊ስትደሰቱ ፦ ጄሚኒ እና ሳጁታርየስ ይበልጥ እንድትደሰቱ ያደርጋሉ 🙄🙄🙄 እንግዳ ስትሆኑ ፦ ቶረስ እና አኳሪየስ ያላምዳችኋል 😥😥😥 ያለመፈለግ ስሜት ሲሰማችሁ፦ ሊብራ እና ካንሰር ልዩ እንደሆናችሁ እንዲሰማችሁ ያደርጋሉ @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
👍 39🥰 10 9
😱😱  ኮከቦች እና ፊልም....... ♈️ኤሪስ - አክሽን ♉️ቶረስ - ሮማንስ, ስሜት ቀስቃሽ ፊልሞች ♊️ጄሚኒ - ሳይኮሎጂ ♋️ካንሰር - የቤተሰብ , አኒሜሽን ፊልሞች ♌️ሊዮ - ድራማ ♍️ቪርጎ - ልብ አንጠልጣይ ♎️ሊብራ - የጦርነት ♏️ስኮርፒዮ - ሆረር ♐️ሳጁታርየስ - አድቬንቸር ,ኮሜዲ ♑️ካኘሪኮርን - ሳይንሳዊ ልቦለድ ♒️አኳሪየስ - ዶክመንተሪ ♓️ፒሰስ - ከእውነታው የራቀ     @MISTIREKEWAKIBTGROUP      @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
👍 52😁 13 4🤔 3💯 1
👍👍👍  አሪፍ የሆናችሁት፦ ♈️ኤሪስ፦ ማጋጋል ,ማጧጧፍ ♉️ቶረስ ፦ አዲስ ግኝት (ፈጠራ) ♊️ጄሚኒ ፦ የማሰብ ,የመመርመር ችሎታ ♋️ካንሰር ፦ ደስታ ♌️ሊዮ ፦ ቀና የሆነ አመለካከት ♍️ቪርጎ ፦ ምኞት ♎️ሊብራ ፦ ጥልቅ ስሜት ♏️ስኮርፒዮ ፦ ታማኝነት ♐️ሳጁታርየስ ፦ ፍቅር ♑️ካፕሪኮርን ፦ ሰላም ♒️አኳሪየስ ፦ እውነተኛነት ♓️ፒሰስ ፦ ህልሞች         @MISTIREKEWAKIBTGROUP         @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
35👍 17😁 8👏 1
🌎🌎🌎 መሬት / Earth 🌎🌎🌎 1) ♑️♑️ ካኘሪኮርን - አለት/ Rock            እንደ ተራራ የማይለዋወጥ ለመንከባከብ የማይመቹ ፥ ለሰሜቶች ደንታ የላቸውም።         ☄☄  እቅድ ለ ካኘሪኮርን አስፈላጊ ነው!!! 2)♍️♍️ ቪርጎ - ሸክላ / Clay            እንዳይደርቅ ውሃ (ስሜት) ይፈልጋል ምክንያቱም ከደረቅ ሸክላ ምንም መስራት ስለማይቻል          ☄☄ ስሜቶች ለቪርጎ አስፈላጊ ነው!! 3) ♉️♉️ ቶረስ - ለም አፈር / Fertile Soil                  አንድን ነገር ለማደግና ለመንከባከብ በመጀመሪያ ዘር መተከል  አለበት።   ☄ ☄ተግባር(ድርጊት) ለቶረስ አስፈላጊ ነው!!!          @MISTIREKEWAKIBTGROUP            @MISTIREKEWAKIBT
Show all...
9👍 3