197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
✍My poem🦋🥰✍✍♥️ ግጥሞቼ
አንዳንድ ሁኔታዎች መሆን የማትፈልገውን ሰው ያደርጉሀል @Ebdnat
😊ከኔ በላይ😊
2K በላy yalaw chanal Joint Pls👇👇
@bamu_ham @bamu_ham
Enjoy in This Chanal
ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇
@beamlakee @Beamlakee
እህት Chanal 👉 @Silentmoodd
https://t.me/bamu_ham
😊ከኔ በላይ😊
2K በላy yalaw chanal Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd @world_of_poemsss
የኦቶማን ቱርክ ንጉስ አሕመድ ወደ ጦር ሜዳ ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (በጣም ቆንጂዬ ናት¡) የሚያስፈልጋትን ነገር አሟልቶ በአንድት ክላስ ውስጥ ቆለፈባትና መክፈቻውን ቁልፍ ሙሳ ለሚባል ጓደኛው «በአራት ቀናት ውስጥ ካልተመለስኩ (ያው ሙቼ ስለሚሆን) በሩን ክፈትና ያንተው ናት!» ይለዋል።
ከዚያም ፈረሱን ጋለበና ወደ ጦር ሜዳው አቀና። ልክ ግማሽ ሰዓት እንደሆነው ከኋላው ኃይለኛ የአቧራ ትቢያ አስተዋለ። አቆመና ወደ ኋላ ሲመለከት ያ ቁልፍ የሰጠው ጓደኛው ጋልቦ በኃይለኛው እየተጣደፈ ወደርሱ እየመጣ ኖሯል። ጠበቀውና ደረሰበት። «ምን ችግር አጋጠመህ?» አለው ንጉስ አሕመድ። ጓደኛው ሙሳም በፍጥነት ስለመጣ እያለከለከ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ አይደለም፦ <<የተሳሳተ ቁልፍ እኮ ነው የሰጠኸኝ>>😕😕😕
😂🤣😂
@fegegta_bcha
@fegegta_bcha
🌸....🍃💛
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
━━━━━ ትልቅ እውነት ━━━━━
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም
ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም
@fegegta_bcha
@fegegta_bcha
ንዴትና ሀዘን ላይ ሆኜ
በቃ ላይሽ አልፈልግም ስላት
ማብራቱን አጥፍታ ከጎኔ ሆነች 😔💋
እንዲ ናት የኔ ልብ❤️
@fegegta_bcha
ምን ያህል ቆራጥ ነህ??
🎤😮 በአምስት አመቴ ከቤት ለመጥፋት በኩርቱ ፌስታል ልብሴን ሰብስቢያለው😊
@fegegta_bcha