cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

2016 Remedial class

On this channel you will get free text book, reference books, entrance exam question and answer different short notes and information about 2016 remedial students

Show more
Advertising posts
3 636
Subscribers
+624 hours
+347 days
+15730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Maths 2015 remedial exam https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're a high school or university or Remedial student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
Show all...
👍 6👎 2 1
📄 English Final Exam for Remedial Students Moojuloota fi work sheet akkasumas odeeffannoo qormaata barattoota Sagantaa Reemiidiyaalii argachuuf channel keenya join taasisaa! @Qubee_Media_1 @Qubee_Media_1
Show all...
2👍 1
Entrance exam question and answer
Show all...
EUEE Maths 2014/15 answer
Physics model answer with explanation
2012/13 maths entrance solution
2000 - 2014/15 entrance exams
2012/13 aptitude entrance solution
በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተመድባችሁ የነበራችሁና ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች (ስማችሁ ከ D-Z ፊደል የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች) ምዝገባ ከየካቲት 11 እስከ 15/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የመጀመሪያ ቀን መማር ማስተማር የሚጀምረው የካቲት 18/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ (የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡) 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜ https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're a high school or university or Remedial student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
Show all...
👍 6
Repost from 2016 Remedial class
🌟Worksheet on remedial Mathematics ✨JIMMA UNIVERSITY https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're Remedial student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
Show all...
👍 7
#WoldiaUniversity በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 11-15/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። መደበኛ ትምህርት የካቲት 18/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። https://t.me/students_channel_eth https://t.me/students_channel_eth If you're a high school or university student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
Show all...
👍 7 2
Last year handouts for Remedial students https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're a high school or university or Remedial student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
Show all...
👍 13
2015 ETHIOPIAN  HIGHER  EDUCATION  INSTITUTION chemistry  REMEDIAL EXAM ሼር አድርጉት ለሚፈተኑት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት  ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016
Show all...
👍 10🥰 2 1
#WolkitieUniversity ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ፦        ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥር 27 እና 28 ግቢያችን ጥሪ መደረጉ ይታወሳል። በዚህም መሠረት የተማሪዎች የማደርያ ክፍል(Dorm) ድልደላ ይፋ ተደርጓል።  ከዚህ በታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ(Link) በመግባት  የተመደባቹበትን የማደርያ ክፍል(Dorm) የተፈተናችሁበትን ሙሉ Admission No በትክክል በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። 👇 https://t.me/WKUDormitoryBot                                                    https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're highschool or university student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇 https://youtube.com/@Quiz_Time11?si=pNybJWrWOCI2Bts3
Show all...
👍 3 1👏 1
#AmboUniversity አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ አለመራዘሙን ገልጿል። ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም ይከናወናል በማለት ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። "ከመንገድ መዘጋትና የፀጥታ ስጋት ጋር በተያያዘ የምዝገባው ጊዜ ተራዝሟል" የሚለው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ተቋሙ #ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል። ዩኒቨርሲቲው እስካሁን የምዝገባ ጊዜውን ለማራዘም ውሳኔ #አለማሳለፉን የገለፁት የተቋሙ ከፍተኛ አመራር፤ "የመንገድ መዘጋትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተቋሙ ተማሪዎቹን ለተወሰኑ ተጨማሪ ቀናት እንደሚቀበልም" ገልፀዋል። [Tikvah] https://t.me/remedial_2016 https://t.me/remedial_2016 If you're highschool or university student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇 https://youtube.com/@Quiz_Time11?si=pNybJWrWOCI2Bts3
Show all...
👍 8 1