cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እውነተኛን ቃል በጥያቄ መልክ እንማር

ይህ ቻይናል የተከፈተበት ዓላማው እግዚአብሔርን ለማክበር እና ለማመስገን ነው።በተጨማሪም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመስፋት እና አምላክነቱን ለአሕዛብ ለማሳወቅ እንድሁም የልጁ የእየሱስ ክርስቶስን ጌትነት እና አዳኝነት ለመመስከር ነው።በተያያዥነትም በመንግሥቱ ውስጥ ያሉ ሰዎች መንፈሳዊ ሕይወት እርምጃቸውን ለማፋጠን የሚያግዙ ነገሮችን ፓስት እንዲደረግበት ነው።ችግር ካሌ @ake77TG

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
273
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ቀን 18/07/2015 ዓ.ም በሌሊቱ ልክ 9:00 ላይ፦"እንዲህ የሚል ራዕይ አያሁ" ሰው ሁሉ እንደ ተለመደው ጧዋት ይመስለኛል ለሥራ እየተሯሯጡ ሳለ፤በጣም ከፍ በላው ድምፅ የማንቂያ ደውል ይመስለኛል ከሰማይ ይነፋል።አይገርምም ይህን ድምፅ የሰሙ ሰው ሁሉ መንቀጥቀጥ ጀመሩ ማንም ሰው መቋቋም አልቻሉም ሰው ሁሉ በግብራቸው ተደፍታው እልል ማለት ብጀመሩም ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥ የለም።ለእኔም ግራ ገባኝ መሄጃውን ሁሉ አጣው! ሰው ሁሉ ለመሸሽ ብጀምሩም ማንም ሰው ማምለጥ አልቻሉም።አሁንም ከእኔም ጭምር ለሰው ሁሉ ግራ ገብቷል!።አንዳንዶቹ እንዲህ የሚለውን ድምፅ እሰማለሁ ይህ ምንድነው እስከዛሬ እንዲዚህ አይነት ነገር ከቶ አይተንም ሰምተንም አናውቅም እያሉ በታላቅ ድምፅ ይጮኻሉ!።ነገር ግን ነጭ ቀሚስ የሚመስል ልብስ የለበሰ አንድ ወፍራም ሰውዬ በፊታቸው ቆሞ እንዲህ ሲል ሰማው ፣ "አልሰማንም እንዳትሉ ሰምታችኋቷል! ነገር ግን የሰማችሁትን ዘሬ በተግባር አይታችኋቷል፤ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አትችሉም ይሉአቸዋል።" ሌሎቹም እንዲህ በማለት ያለቅሳሉ ወዬ መጨረሻ ደርሷል ንሰሐ እንግባ ይላሉ! ግን ንሰሐ መግባት በፍጹም አልቻሉም.......ማራናታ ቋሚ ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና! ቋሚ ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ ይመጣል። የማንቂያ ደውል አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ ንቁ! ንቁ! ንቁ! ቋሚ ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል።አልሰማንም እንዳትሉ ሰምታችኋልና! አላወቅንም እንዳትሉ አውቃችኋልና! መቼ ነው ለምትሉ? በቅርብ! ማን ነው ለምትሉ ? ኢየሱስ ክርሰቶስ! ለምን ይመጣል ለምትሉ? ልወስድና ልፈርድ ይመጣል።ቀን 18/07/2015 ዓ.ም https://t.me/ewunategnakel https://t.me/ewunategnakel https://t.me/ewunategnake
Show all...
እውነተኛን ቃል በጥያቄ መልክ እንማር

ይህ ቻይናል የተከፈተበት ዓላማው እግዚአብሔርን ለማክበር እና ለማመስገን ነው።በተጨማሪም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመስፋት እና አምላክነቱን ለአሕዛብ ለማሳወቅ እንድሁም የልጁ የእየሱስ ክርስቶስን ጌትነት እና አዳኝነት ለመመስከር ነው።በተያያዥነትም በመንግሥቱ ውስጥ ያሉ ሰዎች መንፈሳዊ ሕይወት እርምጃቸውን ለማፋጠን የሚያግዙ ነገሮችን ፓስት እንዲደረግበት ነው።ችግር ካሌ @ake77TG

ኤርምያስ 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዐውሎ ነፋስ፥ እርሱም ቍጣው፥ የሚያገለባብጥ ዐውሎ ነፋስ ወጥቶአል፤ የዓመፀኞችንም ራስ ይገለባብጣል። ²⁴ የእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የልቡን አሳብ ሠርቶ እስኪፈጽም ድረስ አይመለስም፤ በኋለኛው ዘመን ታስተውሉታላችሁ። @ake25 @ake25 @ake25 @ake25
Show all...
Aklilu Adale #ይነበብ✅ በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው።መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሃል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥ ይፀየፉሃል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሃል።በዓለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፤ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በሄድክበትና በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን! በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡኋችዋል! መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑኋችኃል! ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑኋችዋል። ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑኋችዋል። ሁሌም ቢሆን ለሌሎች መልካም አድርግ፤ ጥሩ ተናገር፤ ለበጎ ነገር አስብ ያኔ በጎ ነገሮች ባላሰብከው መልኩ ወደ ህይወትህ ይመጣሉ።ሰዎች ሲተቹህ፣ ሲሰድቡህና ሲጮኁብህ በጭራሽ ግድ አይስጥህ፤ አስተውል በእግር ኳስ ሜዳ የሚጮሁት ተጫዎቾቹ ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው። ቀን 09/2015 ዓ.ም የጌታ ሰላም ከጸጋው ጋር ይሁን! https://t.me/ewunategnakel https://t.me/ewunategnakel https://t.me/ewunategnakel
Show all...
እውነተኛን ቃል በጥያቄ መልክ እንማር

ይህ ቻይናል የተከፈተበት ዓላማው እግዚአብሔርን ለማክበር እና ለማመስገን ነው።በተጨማሪም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመስፋት እና አምላክነቱን ለአሕዛብ ለማሳወቅ እንድሁም የልጁ የእየሱስ ክርስቶስን ጌትነት እና አዳኝነት ለመመስከር ነው።በተያያዥነትም በመንግሥቱ ውስጥ ያሉ ሰዎች መንፈሳዊ ሕይወት እርምጃቸውን ለማፋጠን የሚያግዙ ነገሮችን ፓስት እንዲደረግበት ነው።ችግር ካሌ @ake77TG

Hey! I've been chatting with ASK AI and it helped me with everything from trivia to homework. Give it a shot! https://app.adjust.com/13w6q4b
Show all...
Ask AI - Chat with GPT Chatbot - Apps on Google Play

Ask Al assistant to write anything. Chat bot app writer based on Chat GPT !

ከሚከተሉት ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 34 ጊዜ ብቻ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው? ሀ) ትዕግሥት ለ) እውነት ሐ) ነጻነት መ) ቅድስና
Show all...
ከሚከተሉት ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 474 ጊዜ ብቻ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው? ሀ) ትዕግሥት ለ) እውነት ሐ) ነጻነት መ) ቅድስና
Show all...
ከሚከተሉት ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 9 ጊዜ ብቻ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው? ሀ) ይቅርታ ለ) እውነት ሐ) ነጻነት መ) ቅድስና
Show all...
ከሚከተሉት ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 38 ጊዜ ብቻ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው? ሀ) ትዕግሥት ለ) እውነት ሐ) ነጻነት መ) ቅድስና
Show all...
ከሚከተሉት ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 8 ጊዜ ብቻ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው? ሀ) ትዕግሥት ለ) እውነት ሐ) ነጻነት መ) ቅድስና
Show all...