cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

ስለ ተዋህዶ የተለያዮ ኮርሶች ሚሰጡበት ቤተክርስቲያ ወቅታዊ መረጃዎች የምናገኝበት ግሩፕ ነው።እናንተም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦትን በማስገባት ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋህዶ ልጆች በመላክ ሀላፊነታችንን እንወጣ

Show more
Advertising posts
232
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
share 🙏🙏🙏🙏☹️☹️☹️☹️
Show all...
Show all...
ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

@likedaconat @likedaconat ስለ ተዋህዶ የተለያዮ ኮርሶች ሚሰጡበት ቤተክርስቲያ ወቅታዊ መረጃዎች የምናገኝበት ግሩፕ ነው።እናንተም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦትን በማስገባት ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋህዶ ልጆች በመላክ ሀላፊነታችንን እንወጣ @likedaconat @likedaconat

Photo unavailableShow in Telegram
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም:: "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" ሁሉም  ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ:: መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ።  ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━@yeneabate13
Show all...
አሜን የእግዚአብሔር ስም የከበረና የተመሰገነ ይሁን
Show all...
Show all...
ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

@likedaconat @likedaconat ስለ ተዋህዶ የተለያዮ ኮርሶች ሚሰጡበት ቤተክርስቲያ ወቅታዊ መረጃዎች የምናገኝበት ግሩፕ ነው።እናንተም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦትን በማስገባት ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋህዶ ልጆች በመላክ ሀላፊነታችንን እንወጣ @likedaconat @likedaconat

እንደምን ሰነበታቹ አሜን የእግዚአብሔር ስም የከበረ የተመሰገነ ይሁን እስከ አሁን ድረስ በጥሩ ሁኔታ ላይ አያጠናን እንገኘለን በመሆኑም እንደጠበቅነው ሰው አልመጣልንም እባካችሁን ላልሰሙት አሰሙልን እንደተለመደው በዛሬው እለት ጥናት ይኖረናል ሁላችሁም አዲስም ሆነ ነባር ሰዊች እንድትገኙ በልኡል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ዛሬ የሚጠኑ መዝሙሮች ከ pdf ላይ ቁጥሮቹን እንለቃለን። 2 ለማርያም 4 እመቤቴ ያምላክ እናት 12 ቸሬ ሆይ 14 አባ ሳሙኤል 16 የም ፍሰሀኮነ 17 አጋጣሚ አይደለም 24 አይናችን ነሽ ማርያም 30 አንደበቴ ያውጣ 37 እውነተኛ ሰላም 39 በንፁ ደሙ የዳነን 41 አበረታኝ ፍቅርክ 53 አዘክሪ ድንግል
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.