cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስትሮኖሚ ሳይንስ

°°እንኳን ደና ወደ አስትሮኖሚ ሳይንስ ቻናል በሰላም መጡ°°° በዚህ ቻናላችን ማንኛውም አስትሮኖሚ አክ መረጃዎችን በፍጥነት እናቀርባለን ከእነሱም በጥቂቱ ፦፦ ° ከዋክብት °ስርአተ ፀሀይ °ብላክ ሆል °ጋላክሲ እና በአጠቃላይ ዩኒቨርስ የተነገሩ እውቀት አዘል የሆኑ መረጃዎችን እናያለን መልካም ቆይታ ~™™~

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፕሉቶ አንድ ሶስተኛ ክፍሉ የተሰራው ከውሃ ነው። ከምድር እጅግ እርቆ የሚገኘው ፕሉቶ በ2006 ነበር ከፕላኔትነት የተሰረዘው ሳይንቲስቶች በቅርቡ ባጠኑት ጥናት ደግሞ አንድ ሶስተኛው ክፍሉ የተሰራው በውሃ በረዶ ነው ይሄንን ፕላኔት የሰራው ውሃ በኛ አለም ላይ የሚገኘውን ውሃ 3 እጥፍ ጊዜ ይበልጣል። ዱዋርፍ ፕላኔት ተብሎ የሚጠራው ፕላኔት ፕሉቶ ሁለት ሶስተኛው ክፍል ደግሞ የተሰራው ከጠጣር ነገሮች ነው ። share share🙏🙏🙏🙏🙏 #Ethio_Astronomy @ethio_astro
Show all...
“ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና። ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም። አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራው የፈለከውን ኑረው። ከዛም በአንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሀል።” #አና_ፍራንክ 📚📖 @frombooks1234 📖📚 📚꧁༻༒༺꧂📚‌‌
Show all...
🎯 መንፈስ (Ghost) 👉 የፓራኖርማል ኤክስፐርቶች እንደሚሉት ከሆነ ብዙ የሙት መንፈስ የሌለበት ቦታ የመቃብር ስፍራ ነው ይላሉ ፤ እነሱ እንደሚሉት ከሆነ በማታ አንድ የመቃብር ስፍራ ካሉት የሙት መንፈሶች ይልቅ በምንተኛበት ክፍል ውስጥ ብዙ መንፈሶች አሉ ። የፓራኖርማል ኢንቨስቲጌተሮች እንዳሳወቁት የሙት መንፈሶች (Ghost) ቤት ውስጥ ባዶውን የተቀመጠ ወንበር ላይ መቀመጥ ያዘወትራሉ ምተኙበት ክፍል ውስጥ ባዶ ወንበር ካለ እሱ ላይ ተቀምጠው ያፈጡባቹሃል ፣ በህልማቹ ያቃዧቹሃል ፣ ድምፃቹንም በመንጠቅ ለራሳቸው እስክትነቁ ይጠቀሙበታል ። ድንገት ሻማ ለኩሳቹ የለኮሳቹት ሻማ ሰማያዊ ሆኖ ሚበራ ከሆነ ወይም የሻማው እሳት ያለ ምንም ንፋስ በድንገት ከጠፋ አጠገባቹ መንፈስ አለ ማለት ነው ይላሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ። ⚠️ ፓራኖርማል ሳይንስ በመላምልቶች እንጂ በእውነታ የተደገፈ አደለም ምንጭ Asgerami facts
Show all...
📯📯📯ለፍልስፍና ወዳዶች እነሆ 📯📯 ፍልስፍናን ለመከታተል ከፈለጉ ከታች ብቻ ይምረጡ 👇👇😉
Show all...
😍የኢትዮጵያ ፍልስፍና🇪🇹
😍ሶቅራጠስ😍
👑ኦሾ 👑
📚የፍልስፍና መፅሀፎች📚
✨አንድሮ-ሜዳ✨ አላማችንና ሁለንተና (ዮኒቨርስ) እስካሁን በሰው ልጆች ሊመለሱ ያልቻሉ እጅግ ብዙ የሆኑ ሚስጢራትን ይዘዋል።የምንሮርበትን ምድር እንኳን ብናይ የጦር መርከቦችን አይሮፕላኖችን እና እንዲሁም ሰዎች ምንም አሻራ ሳይጥሉ ሚስጥራዊ በሆነ ሁኔታ በሰሜን አትላንቲክ ውቂያኖስና ቤርሙዳ በሚባለው ቦታ ላይ መሰወር እስካሁን መላ ያልተገኘለት ክስተት ነው። የጨረቃ ጀረባ የኤልያንስ መነሻ ጣቢያ ነው ብለው የሚከራከሩም አልጠፋም።ማርስ ላይም የሰው ፊት የሚመስል ገጽታ የማርስ ውጫዊ ገጽታዋ ላይ ቫይኪንግ በተባለች የናሳ መንኮራኩር ፎቶ ተነስቷል መባሉ በናሳም ሆነ በሌላ አካል ይህ ነው የሚባል ማብራሪያ ያልተሰጠበት ተንጠልጥሎ ያለ ጉዳይ ነው። በአሜሪካ ግዛት ላይ ደግም "ክልል 51" ወይም Area 51 የሚባል የሰሜናዊ ላስ ቬጋስ ላይ ያለ ቦታ ከሌላ አለም የመጡና በሰው ልጆች የተያዙ ፍጡራን ምርምር የሚደረግበት ቦታ ነው ተብሎም ይወራል።በተጨማሪም ወታደራዊ የሆኑ በመሬት ውስጥ የተገነቡ ህንጻዎች እንዳሉና እጅግ የረቀቁ ሚስጥራዊ ምርምሮች እንደሚካሄዱበት ብዙሪያ አሜሪካዊ ዜግነት ያላቸው የስውር ደባ ተመራማሪዎች (ኮንስፓየሪስቶች) ይናገራሉ። ፊልም እንኳን ሳይቀር የተሰራበት ስለዚህ ቦታ የአሜሪካ መንግስት እጅግ ጥቂት ነገር ከማውራት ውጭ ምንም ፍንጭ አለመሰጠቱና ምንም ነገር አለመናገር የመፈለጉ ጉዳይ የበለጠ የብዙዎችን ሐሳብ እንዲሰረቅ አድርጎታል። በሰው ልጆች እና በሳይንስም የሚነሳዉም ሌላኛው ጉዳይ ደግም በዩኒቨርስ ውስጥ ሕይወት ያለው ፍጡር የሚኖረው መሬት ላይ ብቻ ነው ወይ?የሚለው ነው።ብቸኛ ፍጡራን ነን ወይ? በሌላው አለም ውስጥስ የሠለጠኑ ፍጡራን የሉም ወይ?የሚሉት ጥያቄዮች በተለያየ መድረክ የሚነሱ ነገር ግን በቂ መልስ ያልተገኘላቸው ፈታኝ ጥያቄዮች እንደሆኑ ነው። ለዚህ ጥያቄ መነሻ የሆነው ደግም ምድራችን ላይ በተለያየ ጊዜና ቦታ ታይተዋል የሚባሉትና ያልታወቁ በራሪ አካላት(ዩፎዎች) ተብለው የሚጠሩ ሰማያዊ አካላት ናቸው።እነዚህ በራሪ አካላት በሰሜን አሜሪካ፣በሩሲያ፣በብራዚል፣በፈረንሳይ በአፍሪካም ጭምር መታየታቸው በተለያየ ጊዜ ተመዝቧል።በራሪ አካላቱ እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ሁኔታ ስለሚበሩ የሰው ልጅ በሰራቸው ጀቶች ሊደረስባቸው አልተቻለም። ነገሩን ይበልጥ ያወሳሰበው ግን እነዚን ፍጡራን ለማጥናት ተነስተው ተነስተው የነበሩ ሰዎች መምታቸውና እነሱን ሊያድኑ ተከትለዋቸው የሄዱ ፓይለቶች ሲመለሱ ተመርዘው መገኘታቸው ነው።አደንዛዥ ጨረሮችን የሚለቁ እነዚህ አካላት እስካሁን ድረስ አመርቂ ማብራሪያና መልስ አልተሰጠባቸውም።ለምርምር የተላኩ ሰዉ ሰራሽ መንኮራኩሮች በተለያየ ጊዜ የእነዚን በራሪ አካላት ፎቶ ማንሳታቸዉ ተዘግቧል። ሌላው ፍርሐትን በብዙዎች ዘንድ ያነሳው ጉዳይ ደግም የሰው ልጆችን ጠልፈው ወስደው መመለሳቸው ነው።ከቤት እንስሳትም ለምሳሌ ላምችን ምንም ደም ሳይፈስ የተለያየ የሰውነት አካሎቻቸውን ቆርጠው መውሰዳቸም እንዲሁ የምድራችን እንግዳ ክስተት ሆኖ ያለ ነገር ነው። እነዚ አካላት ከየት እንደመጡና ከመቼ ጀምሮ ወደ መሬት ይመጡ እንደነበር ለምንስ ጉዳይ እንደሚመጡ የተወሰነ ትንበያ መሰል ነገር ከመስጠት ባለፈ እስካሁን በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። እነዚህ ፍጡራን በአሜሪካው የፊልም ተቋም ሆሊዉድ ውስጥ በተሰሩ አቫተር፣ጋርዲያንስ ወፍ ዘጋላክሲ፣ማርስ አታክ፣አፍተር ኸርዝ፣ዘአቬንጀርስ እና ዋር ወፍ ዘወርልድስ በመሳሰሉት ፊልምች መቶ ፐርሰንት እውነት እውነት እስኪመስል ድረስ ከማቅረባቸው ውጪ አሁንም ስለኤሊያና ዩፎዎች አንጀት ላይ ጠብ የሚል ሳይንሳዊም ሆነ የሌላ አካል መልስ በጉጉት እንደተጠበቀ እየቀጠለ ነዉ።
Show all...
🌹🌹🌹🌹አስትሮኖመር የመሆን አለማ አሎት እንዳውስ በጥልቀጥ ስለ አስትሮኖሚ ሳይንስ የምንለቅበት /የምንታደምበት አዲስ በሰሞኑ ተከፍቶ ብዙ እውቅና ያገኘ ቻናል አለን📚📚 ከቻች መርጣችሁ ግቡ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👇👇
Show all...
👑👑ሮዳስ ታደሰ 👑👑
💫አንድሮሜዳ💫
📚📚የአስትሮኖሚ መፅሀፎች 📚📚
🌍🌍NASA🌍🌍
🌈🌈🌈 JOIN 🌈🌈🌈
ቻይናና ሩሲያ በጨረቃ ላይ የጠፈር ጣቢያ ለመገንባት ተስማምተዋል። የሩሲያ የጠፈር ኤጀንሲ ሮስኮሞስ እንዳስታወቀው ከቻይና ብሔራዊ የጠፈር አስተዳደር ጋር በጨረቃ ላይ ወይም በዛቢያዋ ላይ የምርምር ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መደረሱን ነው። ይህንንም ሁለቱ ሃገራት በፊርማ ማፅደቃቸውን ነው። ከሁለቱም ሃገራት የጠፈር ኤጀንሲ የወጣው መግለጫ እንደሚያሳየው ከግንባታው በኋላ ሁለቱ ሃገራት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ነው። ይኼ ዜና የወጣው ሩሲያ በጠፈር ላይ ያደረገችውን የመጀመሪያ በረራ 60ኛ አመት መታሰቢያ ክብረ በዓል በምታከብርበት ወቅት ነው። በጨረቃ ላይ የሚገነባው አለም አቀፉ የሳይንስ የጠፈር ጣቢያ በርካታ ሳይንሳዊ ምርምሮች ይካሄዱበታል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከነዚህም መካከል ጨረቃን መጠቀም የሚቻልበትን መንገዶች ያካተተም እንደሆነ ከሁለቱ አገራት ኤጀንሲዎች የወጡ መግለጫዎች ያሳያሉ። "ቻይናና ሩሲያ በጠፈር ሳይንስ፣ ምርምርና ልማት ላይ እንዲሁም በጠፈር ላይ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በተመለከተ የተከማቸ ጥምር ልምዳቸውን በመጠቀም በጨረቃ ላይ አለም አቀፍ የጠፈር ጣቢያን ለመገንባት ተስማምተዋል" በማለትም ከቻይና በማንዳሪን ቋንቋ የወጣው መግለጫ አትቷል። መግለጫው አክሎም ሁለቱ አገራት የምርምር ጣቢያውን በማቀድ፣ዲዛይን በማድረግ በልማት እንዲሁም በቀን ተቀን ስራው ላይ እንደሚሳተፉ ይፋ አድርጓል። በቻይና የጠፈር ፕሮግራም ላይ ተንታኝ የሆኑት ቼን ሌን ይህ ፕሮጀክት ትልቅ ስፍራ ሊሰጠው እንደሚገባ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል ተናግረዋል። "ለቻይና ይህ ፕሮጀክት በአለም አቀፉ የጠፈር ትብብር ትልቁ ነው፤ ስለዚህ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠው ነው" ብለዋል። በጠፈር አሰሳ ላይ ዘግየት ብላ የተቀላቀለችው ቻይና በታህሳስ ወር ላይ ከጨረቃ ላይ ድንጋይና አፈር ማምጣት መቻሏን አስታውቃለች። በወቅቱም ቻይና በጠፈር ላይ የምታደርገው ምርምር የላቀ ስፍራ ሊሰጠው እንደሚገባ ያሳየ ነው ተብሏል። በጠፈር አሰሳ ላይ የቀደምት ስፍራ የሚሰጣት ሩሲያ በበኩሏ በቅርቡ አሜሪካና ቻይና በሚያደርጉት እሽቅድምድም ወደኋላ ቀርታለች ተብሏል። Via - bbc ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
Show all...
Members of the NASA-funded Planet Hunters Transiting Exoplanet Survey Satellite (TESS) project discovered two planets around a distant star called HD 152843, which is located about 352 light-years from Earth. The star has a mass similar to that of the sun but is nearly 1.5 times bigger and slightly brighter, according to a NASA statement. The inner planet, named HD 152843b, is about 3.4 times bigger than Earth, or about the size of Neptune, and completes an orbit around its star in about 12 days. The outer planet, named HD 152843c, is about 5.8 times bigger than Earth and 27.5 times more massive, making it a sub-Saturn, or a planet between the size of Neptune and Saturn. Its orbital period is somewhere between 19 and 35 days, according to a new study.
Show all...
Scale of the Solarsystem
Show all...
Watch "ይሄ አድሱ ቻናላችን ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ አብረን ወደ ተሻለ ቦታ እንደግ ⚡⚡💪💪💪" on YouTube https://youtu.be/M4KU6kOccHs
Show all...
ይሄ አድሱ ቻናላችን ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ አብረን ወደ ተሻለ ቦታ እንደግ ⚡⚡💪💪💪