en
Feedback
የየትም የምግብ አሰራር(Yetem's Recipe)

የየትም የምግብ አሰራር(Yetem's Recipe)

Open in Telegram

ስለምግብ መማማሪያ ገፅ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
5 604
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+44
in 0 channels
November '24
+43
in 0 channels
Get PRO
October '24
+18
in 0 channels
Get PRO
September '24
+25
in 0 channels
Get PRO
August '24
+11
in 0 channels
Get PRO
July '24
+69
in 0 channels
Get PRO
June '24
+38
in 0 channels
Get PRO
May '24
+64
in 0 channels
Get PRO
April '24
+110
in 0 channels
Get PRO
March '24
+122
in 0 channels
Get PRO
February '24
+44
in 0 channels
Get PRO
January '24
+5
in 0 channels
Get PRO
December '23
+5 650
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+1
20 December+6
19 December0
18 December0
17 December0
16 December+2
15 December0
14 December0
13 December+2
12 December+13
11 December0
10 December+5
09 December0
08 December+1
07 December+4
06 December+3
05 December+1
04 December0
03 December+5
02 December0
01 December+1
Channel Posts
ሰላም የምወዳችሁ የዚህ ግሩፕ ተከታዬች አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምንም ጊዜ ስላጣሁ ነው የጠፋሁት ሌላው የሃገራችን የሰላም ሁኔታ የኑሮው መናር ተደማምሮ አሁን እኔ ባለሁበት ሃገር የሚሰሩትን የምግብ ዓይነቶች ስሩ ማለት የማይሞከር ነው ስለዚህ ይሄ ቀን እስኪያልፍ አልፎ አልፎ አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ መልእክቶችን እያረኩ ሊንኩ እንዳይዘጋ እንቆይና ሃገራችን ሰላም ሲሆን መማማራችንን እንቀጥላለን!! እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ነው የምወዳችሁ የትም።

2
የፆም ፓስታ አልፍርኖ 👉 የሚያስፈልገን:- 🔸ስፓጌቲ(ፓስታ ወይም መኮረኒ) እንደተመጋቢው ብዛት 🔸️የቲማቲም ስጎ 🔸️ነጭ ሶስ 👉አዘገጃጀት:- 🔹️ውሃ መጣድ እና ፓስታውን(መኮረኒውን) በጣም
    የፆም ፓስታ አልፍርኖ 👉 የሚያስፈልገን:- 🔸ስፓጌቲ(ፓስታ ወይም መኮረኒ) እንደተመጋቢው ብዛት 🔸️የቲማቲም ስጎ 🔸️ነጭ ሶስ 👉አዘገጃጀት:- 🔹️ውሃ መጣድ እና ፓስታውን(መኮረኒውን) በጣም ሳይበስል ቀቅሎ ማውጣት 🔹️ስጎው ልክ ለፓስታ ለመኮረኒ እንደምንሰራው ቆንጆ አድርጎ መስራት 🔹️በመቀጠል ነጭ ሶስ ለመስራት ዘይት መጣድ እና ትንሽ ፍርኖ ዱቄት በማድረግ እያማሰልን ወፈር ሲል የፈላ ውሃ መጨመር እና ትንሽ ቁንዶ በርበሬና ትንሽ ጨው በማድረግ አንተክትከን ማውጣት 🔹️የቀቀልነውን ፓስታ ሁለት ቦታ ከፍለን አንደኛውን ክፋይ በነጩ ሶስ መቀላቀል ሌላውን በሰራነው ስጎ እንቀላቅላለን ግን ከስጎው በደንብ ማስተረፍ አለብን ከላይ ለምናደርገው 🔹️በመቀጠል መጋገሪያውን ዘይት በደንብ ቀብተን ነጭ ሶስ ከተቀባው ግማሹን አድርገን በመቀጠል በስጎ ከተለወሰው ደሞ እናደርግ እና  በመቀጠል በነጭ ሶስ የተለወሰውን እናደርግና  የመጨረሻውን በስጎ የተለወሰውን እናደርግና ስጎውን በደንብ ከላይ ማድረግ መጨረሻ  በ180° ሙቀት ለ30 ደቂቃ አብስሎ ማውጣት። 🔶️ ትንሽ ቀዝቀዝ ሲል አስተካክሎ ቆርሶ ማቅረብ።
0
3
"የፍርኖ ዱቄትና የቡላ ገንፎ" 👉 አሰራር:- የምትፈልጉትን ያህል ፍርኖ ዱቄት(ነጩ የዳቦ ዱቄት ማለት ነው) በመጥበሻ ላይ በትንሽ እሳት ማመስ 📍ውሃ ለክተን በድስት መጣድ 📍ጨው ማድረግ 📍ውሃ+1
"የፍርኖ ዱቄትና የቡላ ገንፎ" 👉 አሰራር:- የምትፈልጉትን ያህል ፍርኖ ዱቄት(ነጩ የዳቦ ዱቄት ማለት ነው) በመጥበሻ ላይ በትንሽ እሳት ማመስ 📍ውሃ ለክተን በድስት መጣድ 📍ጨው ማድረግ 📍ውሃው ሲፈላ የተወሰነ ቀንሰን በእቃ ማስቀመጥ 📍ዱቄቱን መጨመርና በደንብ መላግ(ማማሰል) 📍የቀነስነውን ውሃ ጠብ እያደረግን እየላግን ማብሰል 📍ሲበስልልን ቡላውን በጎድጓዳ ሳህን ላይ በጥብጦ መጨመር እና ቶሎ ቶሎ መላግ እንዳይጓጉልብን 📍በደንብ ከተያያዘልን በኋላ ማውጣትና ሳህናችን ላይ አስተካክለን በርበሬ ቅቤ ትንሽ ሚጥሚጣ አድርጎ መመገብ👌 📍ሚጥሚጣውን ካልፈለጋችሁ በበርበሬ ብቻ ማድረግ ይቻላል 🔺የቡላውን ልኬት ለማወቅ ለምሳሌ ዱቄቱ አንድ ኩባያ ከሆነ ቡላው የኩባያውን ¼ መሆን አለበት 📍ሌላው ብዙ ሰው ቡላ አልወድም ስለሚል እንደዚህ ሞክሩት ትወዱታላችሁ ከገብስ የገንፎ እህል ጋርም እንደዚህ ብታገነፉት ልዩ ነው ❤️ ተደስታችሁ ዋሉልኝ!!
0
4
No text...
0