cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተዋሕዶ መዝሙር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሰላም ውድ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች የ ቻናል ዋና አላማ አራፋፋ የኦርቶዶክሳዊነት መዝሙሮችን መልቀቅ ስለሆነ እባካችሁ ስለ እመአምላክ ብላችሁ ሼር በማድርግ ተባበሩን። @senaortho

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከ ሰኞ ጀምሮ😳😳 surpries😱🙈 ይጀምራል👌💯 በነፃ🥺😢 ለተወሰኑ ቀናት ይቆያል🧐🤫 ማናገር ለምትፈልጉ🙄 በዚ🤔 👇👇👇👇👇👇 @rafaelkingblack @rafaelkingblack ማናገር ትችላላቹ My channel 👇👇👇👇👇 @rafigirmaart @rafigirmaart የሚቻለው በመቱ አከባቢ ላላቹ ብቻ 🙁🙁🙁🙁☹️☹️☹️😕😕😕
Show all...
ዘማሪ👉 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ርዕስ👉 የእኛ አባት ሚካኤል 🙏🙏🙏የእኛ አባት ሚካኤል🙏🙏🙏 ሲያርፍ ያመሰግናል ሲያመሰግን ያርፋል(2*) የእኛ አባት ሚካኤል (2*) ምሕረት ይለምናል .................... በቅድመ ሥላሴ በጉልበቱ ሰግዶ ምስጋናን ያቀርባል የውዳሴ ነዶ ምሕረትን ይዞ ከአምላክ ዘንድ ተላከ ለማኑሄ ደስታ ምስራች ሰበከ ...................... ችግርን አልፋለሁ ይረሳል ሀዘኔ በሕይወቴ ሰልፎች ስላለ ከጎኔ ከአምላኬ ተልኮ የታደገኝ ከሞት መርቶ ያደርሰኛል ከሰማዩ መንግስት ................. የአምላክ ስም በላዩ ስላለ ታትሞ ከፊቴ ይወጣል በመንገዴ ቀድሞ ያድናል ሚካኤል ጭንቀትን አርቆ የወህኒውን መዝጊያ ይከፈታል አውቆ ..................... ልጄ ነህ ብሎኛል አባቴ እለዋለሁ ለአምላኬ ዘመርኩኝ ሲዘምር ስላየሁ አይደክምም ልሳኑ አያውቅም ዝምታ ምስጋና ምግቡ ነው ዘውትር ጠዋት ማታ ..................... ስለ ህዝቡ ልጆች የሚነሳው መላክ አንተ ነህ ሚካኤል የመረጠህ አምላክ ዝማሬ ጸሎቴ አይሁንብኝ ከንቱ ከእጣኑ ጢስ ጋር ይውጣልኝ በፊቱ ©ከማኅበረ ኤዶምያስ
Show all...
አዲስ_ዝማሬ_"_የእኛ_አባት_ሚካኤል"_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ360p.mp35.34 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.