cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀ ግዕዝ

በዚ ቻናል ላይ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካ፣የሙዚቃናየፊልም ቅንጭብጭብ የመሳሰሉትን ማግኘት ለምትፈልጉ @hagez21 ፈላጎቱና ችሎታው ያላቹ ደሞ @ruttii9519 መላክ ትችላላቹ

Show more
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ssstik.io_1685131778569.mp33.53 KB
💔
00:39
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
1.25 MB
💔 1
00:38
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
1.96 MB
❤️ 1
ጠብቄሽ ነበረ አበባ አሳብቤ አዱኛ ሰብስቤ ጠብቄሽ ነበረ መንፈሴን አፅንቼ ገላዬን አንፅቼ ጠብቄሽ ነበረ ብትቀሪ ጊዜ አበባው ደረቀ አዱኛው አለቀ መንፈሴን አጎደፍኩ ገላዬን አሳደፍኩ ብትቀሪ ጊዜ የጣልኩብሽ ተስፋ እኔን ይዞኝ ጠፋ ✍✍ ገባሚ :- ደበበ ሰይፉ @hagez21 @hagez21 @hagez21
Show all...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
8.43 KB
❤️ 2
ማን ይመቻቹሀልAnonymous voting
  • ኤልያስ ሽታሁን
  • በላይ በቀለ ወያ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ነይ እንተቃቀፍ የጥላቻን እርከን ከሁለታችን ጉያ እንጣል አርቀን ነይ እንተቃቀፍ ቅዝቃዜ ብርዱን በወላፈን እሳት ይጥበሰው የፍቅር ትኩሳት ነይ እንተቃቀፍ መላዕክት ይግረማቸው ሰይጣን በሰማም ይበል እግዜሩ ይደመም ከገነት እንውጣ ከምድር እንጠለል ቋንቋችን አንድ ይሁን ፍቅርን እንላበስ ህዝብነትን ትተን ሌላ ሰውን ረስተን በምድር በሰማይ እኛ ብቻ እንንገስ ምናባቱ መሪ አይሆን ለህዝብ ኗሪ ምናባቱ ህዝብ ለራሱ ላይቆም ዘብ ብቻ ነይ እንተቃቀፍ በመሀከል ያለው ቂም ጥላቻ ይርገፍ ሐይሙ @ewodshalku @ewodshalku
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
00:11
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
1.25 MB
😂
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ለልደት ፣ ለምረቃት ፣ ለሰረግ እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ምጫቺ ሳባውያን ዲኮር ይሁን ከፈለጉን 👇👇👇👇👇👇👇👇 @ruttii9519 Or @Nomebiz
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.