Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈
1 917
Subscribers
+5724 hours
+3217 days
+1 76730 days
No data
Post views
No data24 hours
No data48 hours
No data
Engagement rate
No data
Posts per day
Posts Archive
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ :-
"በቡድናችን በጣም ተደስቻለሁ። እኛ ከሪያል ማድሪድ በቡድንም ሆነ በግል የተሻልን ነን።"
አንቶኒ ኢላንጋን ለማስፈረም በኤቨርተን እና በማንቺስተር ዩናይትድ መካከል ድርድር እየተካሄደ ነው።
ተጫዋቹን የሚፈልጉ ብዙ ክለቦች አሉ ነገርግን ኤቨርተን አሁን ቀዳሚዎቹ ሆነዋል።
[Fabrizio_romano]
ጆርዳን ሄንደርሰን በሊቨርፑል ለመቆየት ወስኗል!
በዚህ የክረምቱ ዝውውር ወቅት ስቲቨን ጄራርድን በአል- ኢቲፋክ አይቀላቀልም።
ለዩሮ 2024 የመሳተፍ እድል እንዲያገኝ መቆየቱ የተሻለ እንደሆነ ያምናል።
[JacobsBen]🏅
ኒውካስትል ዩናይትድ የሃርቪ ባርንስን ዝውውር ለመጨረስ ተቃርቧል፣ ሁለቱ ክለቦች ባለፉት 24 ሰዓታት ውይይት ካደረጉ በኋላ ዝውውሩ ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሱዋል!
ዝውውሩ በዚህ ሳምንት በ35 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
[The times] 🥇
ሉካኩ በድጋሚ ከአውሮፓ መውጣት እንደማይፈልግ ገልጿል !
ቤልጂየማዊው አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ከሳኡዲ ክለቦች ዳጎስ ያለ ጥቅማ ጥቅም ያለበት ፕሮፖዛል ቢቀርብለትም እነዚህን ጥያቄዎች ውድቅ ማድረጉን ቀጥሎበታል።
ተጨዋቹ አሁንም በቋሚነት የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ንብረት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን አሁን ላይ በውሰት ውል እየተጫወተ የሚገኝበት ክለብ ኢንተር ሚላን ተጨዋቹን በቋሚነት ለማስፈረም ጥረቱን መቀጠሉ ተዘግቧል።
ሉካኩም በቀጣይ በአውሮፓ ክለቦች እየተጫወተ መቀጠል እንደሚፈልግ እንዳሳወቀ የተገለፀ ሲሆን በግሉም በኢንተር ቤት ለተጨማሪ አመታት መቆየት እንደሚፈልግ ተመላክቷል።
ፒኤስጂ ኪሊያን ምባፔ የሚለቅ ከሆነ የማንቸስተር ዩናይትዱን ማርከስ ራሽፎርድን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
🥈[BILD]
🚨 ኒውካስል ሀርቪ ባርንስን ለማስፈረም የሚረዳውን የገንዘብ ለማግኘት አላይን ሴንት ማክስሚንን ለመሸጥ መዘጋጀቱ ተዘግቧል።
ምንጭ ፦ The telegraph
አስቶንቪላ የመስመር አጥቂውን ሙሳ ዲያቢን ለማስፈረም አዲሱ ፈላጊ ሆኖ ቀርቧል።
- የባየር ሌቨርኩሰኑ ኮከብ በአርሰናል ፣ ኒውካስትል እና ማንችስተር ዩናይትድ ይፈለጋል። ተጨዋቹ 50 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ተለጥፎበታል።
የአንድሬ ኦናና ዝውውር ረቡዕ ወይም ሀሙስ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
[Fabrizio Romano] 🎖
አልናስር የ ፖርቶውን ካፒቴን ኦታቪዮን ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አሳይቷል!
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የ 28 አመቱን ተጫዋች ለሳውዲው ክለብ እንዲፈርም በግል አናግሮታል።
[Abola]
ሃሪ ማጉየር ለሶስት ሳምንታት በቀን 3 ጊዜ ልምምድ እየሰራ ነው።
ከሪካርዶ ካርቫልሆ ጋር ጊዜ ሲያሳልፍ ቆይቷል።
ማጉዌር በማንቸስተር ዩናይትድ ላለበት ቦታ መታገል እና ተስፋ አለመቁረጥ ይፈልጋል።
OFFICIAL ፦ ዌስትሃሞች በ 2023/24 የውድድር ዘመን በሜዳቸው የሚጠቀሙትን ማልያ ይፋ አድርገዋል።
ቼልሲዎች ለቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አሜሪካ ከሚያደርጉት ጉዞ በፊት ሞይስ ካይሴዶን እንደሚያስፈርሙት ይጠበቃል።
ምንጮች እንደዘገቡት ቼልሲ £80m ለብራይተን ሊያቀርብ ይችላል።
Ben Jacobs 🎖
ኒውካስል በዚህ ሳምንት የሃርቪ ባርንስን ስምምነት ወደፊት ለመግፋት አቅደዋል።
ንግግሮቹ በመካሄድ ላይ ናቸው, ነገር ግን ውሉን ለመዝጋት የሚደረገው ድርድር በሚቀጥሉት ቀናት ይቀጥላል።
🎖️ፋብሪዝዮ ሮማኖ
Content available for users 18+
By signing in to the service, you confirm that you are 18 years of age or older.
