en
Feedback
Ethiopian Higher League | የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

Ethiopian Higher League | የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

Open in Telegram

Official telegram channel of Ethiopian Higher League , the second tier league in the Ethiopian Men's football league structure.

Show more
4 873
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-4430 days
Posts Archive
በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ መርሐ ግብር ቡራዩ ክ/ ከተማ ከ ሐረር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በተሰጡ የመለያ ምቶች ቡራዩ ክ/ከተማ
በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ መርሐ ግብር ቡራዩ ክ/ ከተማ ከ ሐረር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በተሰጡ የመለያ ምቶች ቡራዩ ክ/ከተማ 7-6 በማሸነፍ ወደ 2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/ X - twitter.com/EthiopiaLOne

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በተሰጡ የመለያ ምቶች አዲስ ከተማ 3-2 በማ
በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በተሰጡ የመለያ ምቶች አዲስ ከተማ 3-2 በማሸነፍ ወደ 2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/ X - twitter.com/EthiopiaLOne

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 ተጠናቆ በተሰጡ የመለያ ምቶች አዲስ ከተማ 3-2 በማሸነፍ ወደ 2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማህበራዊ ገፆችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/ethiopiaLOne Facebook - facebook.com/ethiopiaLone/ X - twitter.com/EthiopiaLOne

ነጌሌ አርሲ የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ !
+9
ነጌሌ አርሲ የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ !

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፍፃሜ ሸገር_ከተማ 1-3 ነጌሌ አርሲ 3' አሚር አብዶ / 5' አሸብር ውሮ 15' 18' ገ/መስቀል ዱባለ ነጌሌ አርሲ የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮ
+9
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፍፃሜ ሸገር_ከተማ 1-3 ነጌሌ አርሲ  3' አሚር አብዶ / 5' አሸብር ውሮ                       15' 18' ገ/መስቀል ዱባለ    ነጌሌ አርሲ የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እየተካሄደ ይገኛል። ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇 https://www.plus.fifa.com/en/content/negele-arsi-v-sheger-kete
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እየተካሄደ ይገኛል። ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇 https://www.plus.fifa.com/en/content/negele-arsi-v-sheger-ketema-final-ethiopian-higher-league-2024-2025-2025/29a08d68-dcff-4db6-862e-abfab9a65758?gl=et

ለአሸናፊው የሚበረከተው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዋንጫ በአቶ ሙራድ አብዲ (የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ) አማካኝነት ተዋውቋል።
+3
ለአሸናፊው የሚበረከተው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዋንጫ በአቶ ሙራድ አብዲ (የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ) አማካኝነት ተዋውቋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ3ኛ ደረጃ ጨዋታ ውጤት ቤንች ማጂ ቡና 3-0 ደሴ ከተማ 21' 47' ሽመልስ ቦጋለ 45' ብሩክ ሰሙ - ቤንች ማጂ ቡና የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍቸኛ ሊግን በ
+7
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ3ኛ ደረጃ ጨዋታ ውጤት ቤንች ማጂ ቡና 3-0 ደሴ ከተማ 21' 47' ሽመልስ ቦጋለ 45' ብሩክ ሰሙ - ቤንች ማጂ ቡና የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍቸኛ ሊግን በሦስተኛ ደረጃነት አጠናቋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚካሄድ የመዝጊያ ሥነስርዓት ፍፃሜውን ያገኛል በፍፃሜው አስቀድመው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡት ሸገር ከተማ እና
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚካሄድ የመዝጊያ ሥነስርዓት ፍፃሜውን ያገኛል በፍፃሜው አስቀድመው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡት ሸገር ከተማ እና ነጌሌ አርሲ 8:00 ላይ ለዋንጫ ሲጫወቱ ከፍፃሜው አስቀድሞ ለሦስተኛ ደረጃ ቤንች ማጂ ቡና ከ ደሴ ከተማ 5:00 ላይ ይጫወታሉ።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ በዚህ መልኩ ፍፃሜውን አግኝቷል። - ሚያዚያ 25 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ነጌሌ አርሲ ከ ሸገር ከተማ ለዋንጫ፣ ደሴ ከተማ ከ ቤንች ማጂ ቡና ለሦስተኛ ደረጃ ይጫወታሉ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ በዚህ መልኩ ፍፃሜውን አግኝቷል። - ሚያዚያ 25 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ነጌሌ አርሲ ከ ሸገር ከተማ ለዋንጫ፣ ደሴ ከተማ ከ ቤንች ማጂ ቡና ለሦስተኛ ደረጃ ይጫወታሉ። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ንብ 2-1 ደሴ ከተማ 29' 84' ኤፍሬም ሌጋሞ 71' ስንታየሁ ሰሎሞን አክሱም ከተማ 0-3 ስልጤ ወራቤ 4' 45' አብዱ
+7
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ንብ 2-1 ደሴ ከተማ 29' 84' ኤፍሬም ሌጋሞ 71' ስንታየሁ ሰሎሞን አክሱም ከተማ 0-3 ስልጤ ወራቤ              4' 45' አብዱልከሪም አህመድ              6' ሙባረክ ሹክር የካ ክ/ከተማ 0-0 ሻሸመኔ ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ 3-2 ኦሜድላ 24' ኪያ ወርቁ (ፍ)  /  4' አማኑኤል ተስፋዬ 45+1' ፍቃዱ እልሁ / 90+2' ለሚ ሚካኤል 87' ከቤ ብዙነህ - ኦሜድላ እና ስልጤ ወራቤ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸው ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የነገ የተስተካከለ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.m
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የነገ የተስተካከለ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች አጥናፉ ህዝቅኤል (አአዩ) ሀላባ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንዱዓለም አየለ (ቦዲቲ ከተማ)
+3
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች አጥናፉ ህዝቅኤል (አአዩ) ሀላባ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንዱዓለም አየለ (ቦዲቲ ከተማ) ነገሌ አርሲ 2-2 ቦዲቲ ከተማ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ሀላባ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 38' የኋላሸት ሰሎሞን / 59' አስቻለው ስምዖን ነገሌ አርሲ 2-2 ቦዲቲ ከ
+9
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 22ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ሀላባ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 38' የኋላሸት ሰሎሞን / 59' አስቻለው ስምዖን ነገሌ አርሲ 2-2 ቦዲቲ ከተማ 37' ትንሣኤ ኑር (ፍ) / 17' አክሊሉ አደቦ 90+3' አማኑኤል አሊሶ / 51' ግሩም ግዛው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ - የምድብ ለ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር - የደረጃ ሰንጠረዥ - የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ - ውጤቶች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————
+4
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ - የምድብ ለ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር - የደረጃ ሰንጠረዥ - የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ - ውጤቶች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች አለኝታ ማርቆስ (ነጌሌ አርሲ) ስልጤ ወራቤ 0-3 ነጌሌ አርሲ ፀጋ ደርቤ (ደሴ ከተማ) ደሴ ከተማ 2-2
+5
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች አለኝታ ማርቆስ (ነጌሌ አርሲ) ስልጤ ወራቤ 0-3 ነጌሌ አርሲ ፀጋ ደርቤ (ደሴ ከተማ) ደሴ ከተማ 2-2 የካ ክ/ከተማ ተመስገን ታሪኩ (ኦሜድላ) ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ኦሜድላ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ስልጤ ወራቤ 0-3 ነጌሌ አርሲ 5' ኢብሳ በፍቃዱ 89' አሸብር ውሮ (ፍ) 90+4' ፍጹም ተክለማርያም ደሴ ከተማ 2-2
+9
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ስልጤ ወራቤ 0-3 ነጌሌ አርሲ              5' ኢብሳ በፍቃዱ             89' አሸብር ውሮ (ፍ)             90+4' ፍጹም ተክለማርያም ደሴ ከተማ 2-2 የካ ክ/ከተማ 43' አብዱለጢፍ ሙራድ / 16' 27' እሱባለው ሙሉጌታ 76' ፀጋ ደርቤ ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ኦሜድላ 43' ኢብራሂም ከድር / 38' ተመስገን ታሪኩ (ፍ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት ነጌሌ አርሲ ስልጤ ወራቤን 3-1 ማሸነፉን ተከትሎ ደሴ ከተማ ከየካ አቻ በመለያየቱ በ21 ጨዋታ ነጥቡን 46 በማድረስ ከተከታዩ ደሴ ከተማ በ4 ነጥቦች
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት ነጌሌ አርሲ ስልጤ ወራቤን 3-1 ማሸነፉን ተከትሎ ደሴ ከተማ ከየካ አቻ በመለያየቱ በ21 ጨዋታ ነጥቡን 46 በማድረስ ከተከታዩ ደሴ ከተማ በ4 ነጥቦች ርቆ አንድ ጨዋታ እየቀረው ወደ 2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት ነጌሌ አርሲ ስልጤ ወራቤን 3-1 ማሸነፉን ተከትሎ ደሴ ከተማ ከየካ አቻ በመለያየቱ በ21 ጨዋታ ነጥቡን 46 በማድረስ ከተከታዩ ደሴ ከተማ በ4 ነጥቦች ርቆ አንድ ጨዋታ እየቀረው ወደ 2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ —————————————————- Telegram - t.me/EthiopiaHL1 Facebook - facebook.com/EthiopiaHL X - twitter.com/EthiopiaHL ቀጥታ ስርጭት - https://www.plus.fifa.com/showcase/e7c4f445-b594-4454-ad1f-34ded17f0761 ዋናው ስፖርት - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ በተመሳሳይ ሰዓት እየተደረጉ የሚገኙ ጨዋታዎች እረፍት ስልጤ ወራቤ 0-1 ነገሌ አርሲ 5' ኢብሳ በፍቃዱ ቀጥታ ስርጭት፡ https://www.plus.fifa.com/en
+7
ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ በተመሳሳይ ሰዓት እየተደረጉ የሚገኙ ጨዋታዎች እረፍት ስልጤ ወራቤ 0-1 ነገሌ አርሲ                     5' ኢብሳ በፍቃዱ ቀጥታ ስርጭት፡ https://www.plus.fifa.com/en/content/siltie-worabe-v-negele-arsi-ethiopian-higher-league-2024-2025-2025/5dfc4f68-6b1d-42f3-a7c1-9716d7c296f3?gl=et ደሴ ከተማ 1-2 የካ ክ/ከተማ 43' አብዱለጢፍ ሙራድ / 16' 27' እሱባለው ሙሉጌታ ቀጥታ ስርጭት፡ https://www.plus.fifa.com/en/content/dessie-ketema-v-yeka-sc-ethiopian-higher-league-2024-2025-2025/619db301-c319-4727-a7fb-9a9075b309bb