en
Feedback
EAG Youth6killo 🇪🇹

EAG Youth6killo 🇪🇹

Open in Telegram
299
Subscribers
+124 hours
+37 days
+1930 days
Posts Archive
የተከበራችሁ የማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ አጋሮች በሙሉ፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ሁላችሁ እንደምታውቁት በየአመት በዓሉ ከቤተክርስቲያኒቱና ከወረ
+3
የተከበራችሁ የማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ አጋሮች በሙሉ፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ሁላችሁ እንደምታውቁት በየአመት በዓሉ ከቤተክርስቲያኒቱና ከወረዳው ማኀበረሰብ ለተውጣጡ 1ዐዐ /አንድ መቶ ወገኖች/  የእንኳን አደረሳችሁ የሥጦታ ፕሮግራም እንደምናደርግ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የ2016 ዓ.ም የአዲስ አመትን አስመልክቶ ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን አዳራሽ የሚደረግ ስለሆነ ለዚህ የሚያስፈልገው ገንዘብ ብር150,00.ዐዐ /አንድ መቶ ሀምሳ ቪህ ብር/ ነው፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም የምትችሉትን ያህል የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ  የተለመደውን  ትብራችሁን ከዚህ በታች በተጠቀሰውን የባንክ አካውንት ገቢ እንድታደርጉልን  በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡ የኀብረቱ የባንክ ሒሣብ ቁጥሮች •የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000 398 336 414፣ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስድስት ኪሎ አጥቢያ ማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ  • ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የባንክ ሒሳብ ቁጥር  1600 58 000 5992 የኢ/ጉ/ እ/ቤ/ክ ድጋፍ ኀብረት

--------------------- 📣 "ውደድ" 📣 (ማቴ 22፥37-38) ---------------------------- 🔥 2 ቀናት ቀሩት 🔥 ------------------------ 🙏🏽 የም
--------------------- 📣 "ውደድ" 📣 (ማቴ 22፥37-38) ---------------------------- 🔥 2 ቀናት ቀሩት 🔥 ------------------------ 🙏🏽 የምስጋና ምሽት 🙏🏽 የፊታችን ዕሁድ ከሰዓት!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የምስጋና ምሽት 📆 ዕሁድ - ነሐሴ 28 2015 ዓ.ም 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

ዛሬ❗️❗️❗️
ዛሬ❗️❗️❗️

❤️❤️❤️❤️❤️ሁንድሻዬዬዬ

ምህረቱ ነዉ ሰዉ ያደረገኝ #ሁሌም_ኢየሱስ የዛሬ 14 ዓመት እሁድ ከሰዓት የጸሎት ህብረት ውስጥ ስቀላቀል ነበር ሁለት የማይነጣጠሉ አብሮ አደጎች የተዋወኩት ማንሽ እና ሚኪሻ ይባላሉ። በጣም የተወደዱ
ምህረቱ ነዉ ሰዉ ያደረገኝ #ሁሌም_ኢየሱስ የዛሬ 14 ዓመት እሁድ ከሰዓት የጸሎት ህብረት ውስጥ ስቀላቀል ነበር ሁለት የማይነጣጠሉ አብሮ አደጎች የተዋወኩት ማንሽ እና ሚኪሻ ይባላሉ። በጣም የተወደዱ ቅኖች ሽቁጥቁጥ እና ታዛዥ ግብዝነት የሌለባቸው ምርጥዬ ናቹው። ባለልደቱ ማንሽ ፍልቅልቁ ቦርቡዋሬ አቡቹ ከ6 ዓመት በፊት ወጣቶችላይ ደግሞ አብረን መሥራት ጀመርን እስካሁንም አብረን እያገለገልን ነው። ትጋቱ ታዛዥነቱ ሰው ሲከፋው አብሮ የሚከፋ ስንስቅ በደስታችን የሚደሰት። በገባበት ፍቅርን ቅን ሀሳብን የሚያንጸባርቅ የደፈረሰ ነገር ውስጥ የጠራውን ማየትና ማሳየት የሚችል ደግ ከምንም ብዙ መስራት የሚችል። የጥበብቃል የሞላበት አንደበተ ርቱ የዛለን የደከመን መንጭቆ የሚያነሳ በልጅ እድሜ የሽማግሌ ምክር ያለበት የጸሎት ሰው። መንፈሳዊ ልጆቹ አባቢ የሚሉት ከሱአልፎ የሌሎችን ልጆች የሚንከባከብ እነሱም አጎቴ የሚሉጥ ፍቅር ሰጥቶ ሃዘናቸውን የሚነጥቅ መንፈሳዊ ሰው። ብዙዎችን በ TikTok amanueldereje43 ብዙዎችን ቀስቅሶ ያነቃ ውድ ወንድም ነው። ( https://vm.tiktok.com/ZMjdMHDDf/ ) 14 ዓመት ብዙ ነው ሁሉንም መናገር ይከብዳል ግን እንኳን ተወለድክ አንተ በምትመርቀን ምርቃት ልመርቅህ #ክፉ_አይንካህ አንተ ለብዙዎች ነህ ለበረከት ብቻ ሁን እወድሃለሁ ባንተ እግዚአብሔር ሰርቶአል እየሰራ ነው ዘመንህ የሱን እየሰራህ ይለቅ። 🎊🔥❤🔥 🎊 #ሁሌም_ኢየሱስ ይታይብህ

የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት "ይገባሀል" ከማርከን የአምልኮ ቡድን ጋር በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ/ክ ነሐሴ 20 2015 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በቅዳሜ የወጣቶች ጉባኤ የወጣት አገልግ
የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት "ይገባሀል" ከማርከን የአምልኮ ቡድን ጋር በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ/ክ ነሐሴ 20 2015 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በቅዳሜ የወጣቶች ጉባኤ የወጣት አገልግሎት መሪዎች ፥ አስተባባሪዎች ፥ አገልጋዮች እና ከኛ ጋር ህብረት የምታደርጉ ሁላቹ። ከላይ በተጠቀሰው እለት እንድትገኙ እንዲሁም ጉዋደኞቻችሁን ወዳጆቻችሁን ጋብዛቹ እንድትመጡ እናሳስባለን። ግብዣችንን አክብራቹ በጊዜ ስለምትገኙም ከልብ እናመሰግናለን። #የአገልግሎቱ_አስተባባሪዎች

------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️3 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️3 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️4 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️4 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

EAG YOUTH SUMMER CAMP August.19 📍Assembly of God Church, 6killo next to Egypt embassy
+9

+4