en
Feedback
EAG Youth6killo 🇪🇹

EAG Youth6killo 🇪🇹

Open in Telegram
299
Subscribers
+124 hours
+37 days
+1930 days
Posts Archive
photo content
+9

photo content
+9

💌ኢየሱስ ተወለደልን!💌 ሉቃ 2:11 📣 የአምልኮ ጊዜ 📣 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 ኢየሱስ ተወለደልን! 📆 ቅዳሜ -
💌ኢየሱስ ተወለደልን!💌 ሉቃ 2:11 📣 የአምልኮ ጊዜ 📣 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 ኢየሱስ ተወለደልን! 📆 ቅዳሜ - ጥር 04፣ 2016 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God Church, 6killo, Next to Egypt Embassy #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

✉️ 📣 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ!🤗🥰 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

💌 ኢየሱስ ተወለደልን! 💌 📜ሉቃ 2: 11 📌ሁላችንም Profile በማድረግ Challenge’ኡን እንቀላቀል #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth

Hunde part 1.m4a44.61 MB

ሰላም ለናንተ ይሁን👋 የቤተክርስትያን የአባላት መታወቂያ ለመውሰድ የምትፈልጉ የአገልግሎት ትምሕርት ጨርሳቹ በወጣቶች ውስጥ እያገለገላቹ ያላቹ በሙሉ። 2 በ 2 የሆነ ፎቶግራፍ ብዛት ሁለት ይዛቹ የፊታችን ቅዳሜ (ህዳር 29) ወደ ወጣቶች ቢሮ እንድትመጡ ይሁን። ተባረኩ 🙏🏽

የእርዳታ ጥሪ የሚዲያ ተጠቃሚዎች የሆናቹ የሃገሬ ልጆች በሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን። ወጣት ተረፈ ታደሰ ካሳዬ የተባለ ወጣት በቤተክርስትያናችን በጸሎት ፣ በወንጌል ስርጭት እና በወጣቶች የሚያገለግል
የእርዳታ ጥሪ የሚዲያ ተጠቃሚዎች የሆናቹ የሃገሬ ልጆች በሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን። ወጣት ተረፈ ታደሰ ካሳዬ የተባለ ወጣት በቤተክርስትያናችን በጸሎት ፣ በወንጌል ስርጭት እና በወጣቶች የሚያገለግል ሲሆን የአንድ ሚስት ባል እና የሁለት ልጆች አባት ነው። አሁን ላይ "የሀሞት ትቦ መጥበብ ወይም መዘጋት" በጠና ታሞ ቤተሰቡን ማስተዳደር እና አገልግሎቱንም ማገልገል አቅቶት በህመሙ ምክንያት እሰከ ቤተሰቡ እየተሰቃየ ይገኛል። ያሉበትም ሁኔታ በጣም ያሳዝናል። ሀኪሞች በአገር ውስጥ ህክምና ለመከታተል እንደማይችል እና ከሀገር ወጥቶ እንዲታከም ነግረውታል። ይሁን እንጂ ይህንን ከባድ ወጪ ለመሸፈን ለወንደማችን ህልም ሁኖበታል ስለሆነም ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና የወንድማችን ሂወትን ለማትረፍ የኛ/የናንተ/ያንተ/ያንቺ እርዳታ ያስፈልገዋል። ስለዚህም ገንዘብ ያለዉ በገንዘብ ገንዘብ የሌለዉ ደግሞ በጸሎት ሞራል በመስጠት እንዲሁም ለብዙወች እንዲደርስ Like, comment & share በማድረግ ትብብራቹሁን እንድታሳዩ እንጠይቃለን ። " ... ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ።" (1ኛ ተሰሎንቄ 5:15) 1000382765846 CBE 5116005978071 Dashin Terefe Tadesse Kassaye

📣 ለአዳጊ ወጣቶች 📣 🧑‍🦱For Tennagers👩‍🦱 "በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት "ልጆች" እንዲሁ ናቸው።" (መዝሙር 127፥3-5) -------------------------
📣 ለአዳጊ ወጣቶች 📣 🧑‍🦱For Tennagers👩‍🦱     "በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት "ልጆች" እንዲሁ ናቸው።"                (መዝሙር 127፥3-5) -------------------------------------------------- ለማን? ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 18  ለሆናቸውን አዳጊ ወጣቶች🧍🧍‍♀️። -ወላጆች ከናንተ የሚጠበቀው ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 18  የሆናቸውን  ልጆቻችሁን መላክ ነው😃። ለምን? ቤተክርስትያን ልጆቻችሁን ለመቀበል በሮችዋ ክፍት ናቸው ፥ ይምጡ አትከልክሉአቸው🤲። የጌታ የኢየሱስ ትእዛዝ ነውና🦻። --------------------------------------------------    መቼ? 🪧 የአዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም 📆 ዘወትር ቅዳሜ ቅዳሜ 🕗 ከ08፡00 እስከ 10:00 L.T    የት? ⛪️ የኢትዮጲያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስትያን 6ኪሎ አጥቢያ ፥ ከግብጽ ኤምባሲ ፊት ለፊት። ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን👇 ☎️ 0916 589745 ☎️ 0911 759065 ☎️ 0947 589700 እኛ "ታላቁን ተልዕኮ ፥ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth #EAGTeenagers6k #AGTeen

Please Subscribe and Share for all !!! እባኮ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሁሉም ያካፍሉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/omGge9ig-dQ?si=Qhvcn8IeGaryqIpr