"ፍቅር የራሱን እንጂ የሰውን እውነት አይከተልም''💔💔
'''የምታዉቀዉ ሰዉ ስታጣ አይንህ ያነባል',,,,,,,,😭 'ምትቀርበዉ ሰዉ ስታጣ ዉስጥ ይታመማል,,,,,,,,,😩 ምታፈቀረዉ ሰዉ ስታጣ ልብህ ይደማል ,,,,,,,,,,,,,,,💔 ራስህን ያጣህ ጊዜ ግን ,,,,,,,,, ቀን ይጨልምብሀል !😡🌑 ራስህን ሁን ሁሉንም ታገኛለ !❤️👌
Show more189
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-830 days