2 196
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-7230 days
Posts Archive
2 196
ስም - ሳፍሮን
ከፋይ ዲያስፖራ
አድራሻ = አዲስ አበባ
ራሱን የሚጠብቅ ዘናጭ የሆነ ያረፈችበት ሆቴል ሄዶ በደምብ የሚያስደስታት ወንድ ትፈልጋለች
ወጣ ያለ የወ*ብ አይነት የምትፈልግ ሲሆን ከተመቻት ለረጂም ጊዜ ሚስጢራዊ ደምበኛዋ አድርጋ መቀጠል ደስታዋ ነው::
👉 ቅድሚያ ከፍሎ ማግኘት የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ👇👇መገናኘት የምትፈልጉ
@Max_x13 @Max_x13 @Max_x13
@Max_x13 @Max_x13 @Max_x13
ለይ ያናግሩን
⛔️ለሁሉም ነገር 💋ቅድሚያ መጠነኛ ክፍያ አለው ❤️
2 196
የአርሰናል ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል ?
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አዲስ እና ነባር ተጨዋቾችን በመያዝ ጀምሯል።
መድፈኞቹ ወደ ልምምድ ሲመለሱ ከረጅም ጊዜ ሂደት በኋላ ያስፈረሙት ማርቲን ዙቢሜንዲ ትኩረት የሳበው ተጨዋች ነው።
ማርቲን ዙቢሜንድ ከአዲስ የቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ከቡድኑ ጋር የሚያሳየው ጥምረት ይጠበቃል።
በአርሰናል ዝግጅት ሌላው ትኩረት የሳበው ሚኬል አርቴታ ከ 15ዓመቱ ማክስ ዶውማን ጋር መስራት መጀመራቸው ነው።
ሚኬል አርቴታ የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ማክስ ዶውማን ከቡድኑ ጋር ወደ ሩቅ ምስራቅ እንደሚያመራ ገልፀዋል።
አርሰናል ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
መድፈኞቹ በቀጣይ ወደ ሲንጋፖር እና ሆንግኮንግ አምርተው
- ከኤሲ ሚላን
- ኒውካስል ዩናይትድ እና
- ቶተንሀም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋሉ።
እንዲሁም ወደ ኤምሬትስ ስታዲየም ተመልሰው
- ከቪያሪያል እና
- አትሌቲክ ቢልባኦ ጋር በኤምሬትስ ካፕ ይጫወታሉ።
2 196
አርሰናል በዮኬሬሽ ዝውውር ምን ገጠመው ?
የስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ዝውውሩ እንዲሳካ የሚያገኘውን የኮሚሽን ክፍያ በመቀነስ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱ ተገልጿል።
አርሰናል በበኩሉ ለተጨዋቹ ዝውውር ለስፖርቲንግ ሊስበን ከሚጠበቅበት የዝውውር ሒሳብ በላይ ማቅረቡ ተነግሯል።
መድፈኞቹ 60 ሚልዮን እና 10 ሚልዮን የነበረውን ከፍ በማድረግ 63.5 እና 10 ሚልዮን ዩሮ ተጨማሪ አቅርበዋል።
ይሁን እንጂ ስፖርቲንግ ሊስበን ተጨማሪ 10 ሚልዮን የጉርሽ ክፍያውን ለእነሱ በሚስማማ በቀላል መንገድ ማግኘት እንደሚፈልጉ ተነግሯል።
አርሰናል በበኩሉ ከፊሉ ክፍያ በቀላል እንዲሁም ከፊሉ በከባድ የተጨማሪ ክፍያ አከፋፈል ስርዓት እንዲሆን እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
ስፖርቲንግ ሊዝበን በዝውውር ሂደቱ ውስጥ ፍላጎቱን ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ እንደሚሄድ ተነግሯል።
አርሰናል የጠየቁትን ለማድረግ በሚቀርብበት ወቅት በምላሹ በአዲስ ቅድመ ሁኔታዎች እና ጭማሬዎች ጋር እንደሚቀርቡ ተገልጿል።
2 196
የአርሰናል ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል ?
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አዲስ እና ነባር ተጨዋቾችን በመያዝ ጀምሯል።
መድፈኞቹ ወደ ልምምድ ሲመለሱ ከረጅም ጊዜ ሂደት በኋላ ያስፈረሙት ማርቲን ዙቢሜንዲ ትኩረት የሳበው ተጨዋች ነው።
ማርቲን ዙቢሜንድ ከአዲስ የቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ከቡድኑ ጋር የሚያሳየው ጥምረት ይጠበቃል።
በአርሰናል ዝግጅት ሌላው ትኩረት የሳበው ሚኬል አርቴታ ከ 15ዓመቱ ማክስ ዶውማን ጋር መስራት መጀመራቸው ነው።
ሚኬል አርቴታ የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ማክስ ዶውማን ከቡድኑ ጋር ወደ ሩቅ ምስራቅ እንደሚያመራ ገልፀዋል።
አርሰናል ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
መድፈኞቹ በቀጣይ ወደ ሲንጋፖር እና ሆንግኮንግ አምርተው
- ከኤሲ ሚላን
- ኒውካስል ዩናይትድ እና
- ቶተንሀም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋሉ።
እንዲሁም ወደ ኤምሬትስ ስታዲየም ተመልሰው
- ከቪያሪያል እና
- አትሌቲክ ቢልባኦ ጋር በኤምሬትስ ካፕ ይጫወታሉ።
2 196
የአርሰናል የኢዜ ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሁንም የክሪስታል ፓላሱን ተጨዋች ኢዜ ወኪሎች በማግኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ የዝውውር መስኮቱ ለመዘጋጀት ሲቃረብ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ለመስማማት ይረዳናል የሚል ሀሳብ መያዛቸው ተነግሯል።
አርሰናል እንግሊዛዊው ተጨዋች ኢቤሬ ኢዜ በክሪስታል ፓላስ ካለው የኮንትራት ማፍረሻ ባነሰ ሒሳብ ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
2 196
አርሰናል ቅዳሜ ዮኬሬሽን ይዞ መጓዝ ይፈልጋል !
አርሰናሎች ቪክቶር ዮኬሬሽን በማስፈረም የፊት መስመር አጥቂ ችግራቸውን ለመቅረፍ ከጫፍ ደርሰዋል።
አርሰናል ለተጨዋቹ ዝውውር በቀጥታ 63.5 ሚልዮን ዩሮ የሚከፍሉ ሲሆን በቀጣይ 10 ሚልዮን ዩሮ ይጨምራሉ ተብሏል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተጨዋቹ በቅድመ ውድድር ዝግጅታቸው ላይ እንዲሳተፍ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ ቅዳሜ ወደ ሲንጋፖር ከማምራታቸው በፊት ዝውውሩን በማጠናቀቅ ተጨዋቹ እንዲቀላቀላቸው ተስፋ እንዳደረጉ ተዘግቧል።
2 196
አርሰናል ከእነማን ጋር ሊለያይ ይችላል ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት በርካታ ተጨዋቾቹን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።
መድፈኞቹ በቀጣይ ሳምቢ ሎኮንጋ , ካርል ሄን , ፋቢዮ ቬራ እና ሬስ ኔልሰንን የመሸጥ ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።
በተጨማሪም ዩክሬናዊው የመስመር ተጨዋች ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ አርሰናልን የሚለቅበት እድል እንዳለ ተነግሯል።
በተለይም ሪካርዶ ካላፊዮሪ እና ሉዊስ ስኬሊ በግራ መስመር ከዚንቼንኮ በፊት ተመራጭ በመሆናቸው የተጫዋቹን መልቀቅ እውን ሊያደርገው እንደሚችል ተገልጿል።
በሌላ በኩል ጃኮብ ኪውዮር በአርሰናል ስለሚኖረው የወደፊት ቆይታ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ ተዘግቧል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 :- @ETHIOARSENAL_FC
2 196
330✔️ በትርጉም ተርጓሚ አሊ መህዲ
Kurulus Osman (መስራቹ ኡስማን)
Video Quality 📎: HD
ሙሉ ክፍሉን ለማግኘት ⤵️⤵️⬇️
@kurulus_osman_betergum
2 196
329✔️ በትርጉም ተርጓሚ አሊ መህዲ
Kurulus Osman (መስራቹ ኡስማን)
Video Quality 📎: HD
ሙሉ ክፍሉን ለማግኘት ⤵️⤵️⬇️
@kurulus_osman_betergum
2 196
328✔️ በትርጉም ተርጓሚ አሊ መህዲ
Kurulus Osman (መስራቹ ኡስማን)
Video Quality 📎: HD
ሙሉ ክፍሉን ለማግኘት ⤵️⤵️⬇️
@kurulus_osman_betergum
2 196
327✔️ በትርጉም ተርጓሚ አሊ መህዲ
Kurulus Osman (መስራቹ ኡስማን)
Video Quality 📎: HD
ሙሉ ክፍሉን ለማግኘት ⤵️⤵️⬇️
@kurulus_osman_betergum
2 196
እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ተከታዮቻችን እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን በአሉ የፍቅር የመተዛዘን እንዲሆን እንመኛለን።
🔖 ኢድ ሙባረክ ! ❤️
2 196
To all respected members of this channel, I recommend you to use the group chat to ask any question related to the new curriculum education.
USE THE LINK BELOW TO JOIN THE DISCUSSION
https://t.me/grade7newcurriculemtextbool_gc
THANK YOU
2 196
💢Processor: 12th gen corei7 1.70GHz
🎯RAM: 16GB
🎖Edition: Windows 11
💻Display: 15.6 inch
🌏Brand: HP
🍱Internal Storage: 1TB
🔌Ports: 1 HDMI, 2 USB type-A, 1 thunderbolt
contact: https://t.me/leoul76
https://t.me/azebtes
📞 +251 911614816
📞 +251 973588934
