cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እኛን ተውን🇪🇹

ያፈቀረን ማሳቅ ቀላል ነው አኛ ግን ሳቁንም ፍቅሩንም ማስቀጠል እንችልበታለን በ Gtem በGerami keldoch😁😁😁😁 በ Abstarct photo በ Anekai tksosh😀 በ Memes😀😀 በ Funey vido 😀😀 ሁሌም በፍቅር ለመሳቅ ይቀላቀሉን 😁😁😁 ለማንኛውም ሀሳብና አስታየት ina cross @ljsultan @ljsultan ያናግሩን

Show more
Advertising posts
499
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መቼም ቢሆን በመጥፎ ሰዎች ምክኒያት ጥሩነትህን አትተው 🙏
Show all...
በዚህ ጊዜ ቀጭን ሚስት ከማግባት ወፍራም ጋቢ መግዛት ይሻላል።
Show all...
ከንደዚ አይነት አስታማሚ ይሰውራቹ 🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ #እሱ : ምግብ በላሽ? #Me: No. lt's hard swallowing things. ወተት ግን ጠጥቻለሁ #እሱ ፡ 1 ብርጭቆ ወተት ሁለት ዳቦ ማለት ኦኮ ነው እና ከዚህ በላይ ምን ልትሆኚ ነው🙆‍♀️
Show all...
ጫማው👞 ውስጥ ዶዶራንት ፊቱ ላይ ፊሊት ከሚነፋ ሰው ይጠብቀን ወገኖቼ🙊😝
Show all...
#ስልኬን ስይዘው አንድ ሰውም አይደውልልኝም ልክ ቻርጅ ላይ ሰክቼው ስሄድ ግን .. #91_ሚስድ ኮል፣ 34 የቴሌ ቴክስት የማነኘው ነገር ነው ግርም የሚለኝ 😎😅
Show all...
ጀለስ ጦዞ ክላስ ገብቶ አስተማሪው Presentation አቅርብ ሲለው . በትሪ ነው በሳህን😌😌
Show all...
ሴት ልጅ ምን አልከኝ ካለችህ ሳትሰማህ ቀርታ ሳይሆን የተናገርከውን ነገር እንድትቀይር እድል እየሰጠችህ ነው 😁😁 #ስለዚህ_ወንድሜ ከምትደግምላት ይልቅ ሌላ ነገር አውራላት😊
Show all...
ተማሪ እያለው አባቴ አንብብ ሲለኝ ደብተሬን ገልጬ ያገኘሁትን ራይት✔️ እቆጥር ነበር. ፡ #ይሀው_አሁን_አድጌ_Like👍 መቁጠር ጀምሪያለው😂😜 እስኪ ንኳት👍
Show all...
ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ... #Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት
Show all...
አንዱ ጉራጌ ሀኪም ቤት ሄዶ፡ ዶክተሩ፡ ምንህን ነው ያመመህ? ታካሚው: ራሴን ዶክተሩ፡ እንዴት ነው ከፍሎ ነው የሚያምህ? ታካሚው፡ በምን እድሌ ዶክተር ኧረ በነፃ ነዉ 😂😂
Show all...