cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Orthodox Wallpaper ✝✝✝

የኦርቶዶክስ የሆነ ለስልኮ ፎቶ ከፈለጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ ይህንን ቻናል ለኦርቶዶክስ ቤተሰብ በመላክ ይተባበሩን@orthdoxswallper

Show more
Advertising posts
2 698
Subscribers
+2624 hours
+2447 days
+58530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 11
ሕያውን ከሙታን መካከል  ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም ። ሉቃ 24:5 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ። ክርሰቶስ ተንስአ እሙታን። በዐቢይ ኃይል ወስልጣን። አሠሮ ለሰይጣን ። አግዐዞ ለአዳም ። ሰላም ። እምይእዜሰ። ኮነ። ፍሥሐ ወሰላም ።
Show all...
🙏 8
✝ስቅለት✝
Show all...
❤‍🔥 16 8👍 1
🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 ለይሁዳ ወልዱ ወለ ዉሉደ ወልዱ ይደምሰስ! ለይሁዳ ወልዱ ወለ ዉሉደ ወልዱ ይደምሰስ! ለይሁዳ ወልዱ ወለ ዉሉደ ወልዱ ይደምሰስ! ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ! 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 @orthdoxswallper @orthdoxswallper
Show all...
🙏 5👍 2❤‍🔥 1
😭 20
ይህ ከላይ 👆👆👆 የምትመለከቱት ምስል የአለም መዳኒት የሆነዉ የእየሱስ ክርስቶስ የተገረፈበትና የእሾህ አክሊል ያረጉለት መሳሪያ ይህ ነዉ ፈጣሪ በቸርነቱ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏
Show all...
🙏 8👍 2😢 2😭 2
❤‍🔥 39
🙏 8
🩸"በዕፀ መስቀል ላይ"🩸 በዕጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ/2/  አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታህ ወይ  አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ አየህ ወይ                 አዝ መስቀል አስይዘው ኪርያላይሶን  ወደ ጎልጎታ               "  " ሲገርፉህ ሲያዳፉህ       "  " ስትንገላታ                 "  "                     አዝ ያንን አቀበት ኪርያላይሶን  ያንን ዳገት        "  " ጀርባህ ተገርፎ  "  " ስትቃትት          "  "              አዝ አንተን እያዩ   ኪርያላይሶን  ሴቶች ሲያለቅሱ  "  " እናቶች ቀርበው   "  " ላብህን ዳበሱ     "  "               አዝ መስቀል አስይዘው ኪርያላይሶን  እንዲያ ሲያዳፉህ      "  " የቀሬናው ሰው          "  "            ስምኦን አገዘህ         "  " በዘማሪት ማርታ ኃይሉ ✝️✝️✝️
Show all...
😢 6
"ተወዳጅ ልጅሽን" ተወዳጅ ልጅሽን ህማሙን ስታይ ማሰብ ይሳነኛል የአንቺን ስቃይ በእሾህ አክሊል ጉንጉን የቆሰለ ራሱን በብዙ ግርፋት የታመመ አካሉን(፪) በዕፅ መስቀሉ የወረደ ደሙ  የቀራንዮ ግፍ እጅግ ማስገረሙ ደጉ ልጅሽ ታስሮ የፍጥኝ ሲሰቃይ ተሰክቶ ቀረ ዓይንሽ ወደ ሰማይ(፪) ስለመሰቀሉ አይሁድ ሲደሰቱ ሲስቁ ሲያሾፉ ቁማር ሲጫወቱ ሲዘባበቱበት አይንሽ በማየቱ ህሊናሽ ተገርፏል በሀዘን በብርቱ(፪) ብላቴናይቱ የዳዊት ልጅ ማርያም ስለደረሰብሽ ቢነገር አያልቅም ተጠማው ቢላቸው መፃፃ አስጎነጩት መርገም አስወግዶ ቢሰጣቸው ሕይወት(፪) ለመጠጡ እንዲሆን መፃፃ ከሐሞት ሰፍነግን ጨምረው በዘንግ አስጎነጩት ዳዊት በትንቢቱ እንደተነበየው በምግቤ መራራን ጨመሩ እንዳለው(፪) ይኄ ሁሉ ሲሆን ድንግል ተመልክታ መፅናናት ተሳናት በሐዘን ተነክታ ኤሎሄ ኤሎሄ ጌታ ባለ ጊዜ እጅግ ኃያል ነበር የማርያም ትካዜ(፪)     በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ✝️✝️✝️
Show all...
👍 7