cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Üňķñøŵň~fęëłĩņģ§

My pic📸 My friend pic👭 My editing pic🎥 Memes😹 Poem🧾 New and old music 🎤🎼 Love stories💞 Tiktoks🤣 Funny videos😂 Cross inbox @yeenatua_lij @Bechoye19 @If_you_fucker

Show more
Advertising posts
194
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለናፍቆትሽ ክብደት ይኑረው አይኑረው አላውቅም ብቻ ልቤ አንቺን በናፈቀ ቁጥር ተራራ የተሸከመ ያህል ይሰማኛል
Show all...
መለያየት ልብ ከሚሰብሩ ነገሮች አንዱ እንደሆነ በህይወቴ ተምሬያለሁ....ልብ ወደነበረበት አይመለስም
Show all...
እመነኝ አሁን የሚሰማህ ከባድ ህመም ያልፋል ዘላለም አይቆይም ጊዜውን ጨርሶ አንድ ቀን ይጠፋል ፈጠነም ዘገየም ካንተ ውስጥ ይወጣል
Show all...
አንድ ሰው ታሟል ለመባል? ምን ያህል ህመም መሸከም አለበት? ልምድ ሆኖብን ያልጠናበትን ሰው ሄደን አንጠይቅም።
Show all...
አንዳንዴ ከመለያየቱ በላይ የተለያየንበት ምክንያት ያመናል፣ አንዳንዴ ከንግግሩ በላይ ተናጋሪው ያመናል፣ አንዳንዴ ከፀቡ ይልቅ ትዝታው ያመናል፣ አንዳንዴ የጠበቅነው ነገር ከመቅረቱ በላይ በመጠበቅ ያባከነው ጊዜ ያመናል፣ አንዳንዴ የኔ ባልነው ሰው ከመከዳታችን በላይ ያንን ሰው ድጋሚ ልናምነው አለመቻላችን ያመናል፣ አንዳንዴ ከጥያቄው በላይ መልሱ ያመናል፣ አንዳንዴ ከትናንቱ ቁስል በላይ የዛሬው ጠባሳ ያመናል፣ #አንዳንዴ ከሀዘኑና ከብሶቱ በላይ ደስተኛ ለመምሰል የምናደርገው የውሸት ህይወት ያመናል። ብቻ ያማል
Show all...
እናም እኔ በለቅሶዬ መሀል ይሄን አሰብኩኝ.......ተስፋ ባልቆርጥስ?
Show all...