en
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Open in Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Show more
1 878
Subscribers
-124 hours
-157 days
-5630 days
Posts Archive
📚 Basic Computer Skills ✅ Introduction ✅ MS-Word (All skills) ✅ MS-Excel (All skills) ✅ MS-PowerPoint (Presentation and All
📚 Basic Computer Skills ✅ Introduction ✅ MS-Word (All skills) ✅ MS-Excel (All skills) ✅ MS-PowerPoint (Presentation and All skills) ✅ MS-Publisher (Business Card, Brochures, Certificate and etc Designing) ✅ MSW-LOGO Programming ✅ AI Tools skills ✅ LOGO or Profile Designing with ChatGPT ✅ ChatGPT Masters ⭕️ ስልጠናው ለሁሉም ክፍት ነው!! ✅ ስልጠናው ሲያበቃ አለማቀፍ ሰርተፊኬት በሚሰጡ ተቋሞች የተለያዩ 5 ሰርተፊኬቶች ይኖሩታል!! ✅ ስልጠናውን ቤት-ለቤትም እሰጣለሁ። በተመጣጣኝ ዋጋ!! 📧 መሰልጠን የምትፈልጉ Laptop/ Desktop ቢኖራችሁ ይመረጣል። 📧 ብዙ ሰልጣኝ ይዘው ከመጡ ክፍያው ይቀንሳል። ስልጠናው በ4 ወር ፈጣን ለሆኑ ተማሪዎች 3 ወር ያበቃል። ════════════════ ✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! ✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! ════════════════ 📧 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ (ስልጤ ሰፈር፣ አለም ባንክ፣ ቤተል፣ ካራ፣ ወለቴ፣ አየር ጤና) የሆናችሁ ቢሆን ይመረጣል!! ════════════════ ለበለጠ መረጃ: t.me/ReshadMuzemil ስልክ: +251919728324           +251711657283

✅ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 05/2018 E.C ጀምሮ ይጀመራል። ✅ በትምህርት ካላንደሩ መሠረት ዓርብ መስከረም 2/2018 E.C ትምህርት ቤቶች ክፍት ሆነው መ
✅ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 05/2018 E.C ጀምሮ ይጀመራል። ✅ በትምህርት ካላንደሩ መሠረት ዓርብ መስከረም 2/2018 E.C ትምህርት ቤቶች ክፍት ሆነው መምህራንና ተማሪዎች ውይይት የሚያደርጉበት ነው። ✅ መስከረም 5/2018 E.C ደግሞ በይፋ ለሚጀመረው የትምህርት ስራ ቅድመ ዝግጅት የሚያደርጉበት ቀን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳታውቋል። ✅ በ2018 የትምህርት ዘመን ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች የጀመሩትን የንቅናቄ ተግባር አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባና የትምህርት ቤት ምዝገባም እስከ መጨረሻው ቀን  አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገልጿል። ⭐️ ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በየትኛውም ክልልና የከተማ አስተዳደር የሚገኝ ተማሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣ ታብሌትና ማናቸውንም የትምህርት ስራ ላይ ተጽእኖ ሚያሳድሩና አዋኪ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን ተገልጿል። 📚 በመሆኑም  የትምህርት ተቋማት ይህንን መሰረት አድርገው አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ለመምህራን እና ተማሪዎቻቸው አስፈላጊውን መረጃ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል።

chatGPT Project feature ተካቶለታል። ይህን ፊቸር ለማግኘት ሦስት ሰረዙን ከነካችሁ በኋላ New project የሚለውን በመምረጥ create ማድረግ ትችላላችሁ። ሙሉ የፕሮጀክታችሁን ፋይል
chatGPT Project feature ተካቶለታል። ይህን ፊቸር ለማግኘት ሦስት ሰረዙን ከነካችሁ በኋላ New project የሚለውን በመምረጥ create ማድረግ ትችላላችሁ። ሙሉ የፕሮጀክታችሁን ፋይል upload በማድረግ analyze ያደርግላቸል። ⚫Larger file uploads per project (up to 5 for Free, 25 for Plus, 40 for Pro/Business/Enterprise) ⚫Option to select colors and icons for more customization. ⚫Project-only memory controls for more tailored context.

👆 #አልሃምዱሊላህ ✅ በገባሁላችሁ ቃል መሰረት MS-Word እና MS-Excel ሰልጥናችሁ ለነበራችሁ ለሙምታዝ የKG እና የGrade መምህራን እንዲሁም አሲስቶች የMS-Word ሙሉ ክህሎት በተግባር የተደገፈ ቪድዮ ይሀውና!! 📧 MS-Word ሙሉ ትምህርት በቪድዮ 📧 የሰዓት ቆይታ: 1:46 ደቂቃ (አንድ ሰዓት ከ46 ደቂቃ) 📧 የMB መጠን: 265MB አዘጋጅ እና ድምፅ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ════════════════ 📧 ታላቁ ሰሀባ አቡ ደርዳእ እንዲህ ይላል፦ 📧 "እኔ አኺራ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ባወቅከው ምን ሰራህበት መባሌ ነው"!!

🌟 Mindluster || ነፃ የመስመር ላይ ትምህርት 📢 ውድ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የሙምታዝ ትምህርት ቤት ማኅበረሰብ በሙሉ ✨ ትምህርት ለወደፊት ህይወታችሁ የሚያበራላችሁ ፓስፖርት ሲሆን፣ ከMindluster ጋር ደግሞ ያ! የወደፊት ህይወታችሁ ከምንጊዜውም በላይ የደመቀ ነው። 💡 ለምን Mindluster'ን ይቀላቀላሉ? 📧 Mindluster ለእናንተ የሚያቀርበው፡ ✅ ነጻ እና ተደራሽ ትምህርት – በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ መማር ይችላሉ። ✅ በሺዎች የሚቆጠሩ የኦንላይን ኮርሶች – ቴክኖሎጂን፣ ሳይንስን፣ ንግድን፣ ቋንቋዎችን እና ሌሎች በርካታ ትምህርቶችን ይሸፍናል። ✅ ለትክክለኛ ህይወት የሚረዱ ተግባራዊ ክህሎቶች – ከአካዳሚያዊ ስኬት እስከ የሥራ እድገት ድረስ ያግዛል። ✅ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬቶች – ችሎታዎን ለዓለም እንዲያሳዩ ያስችላል። ምዝገባ ከጨረሱ በኋላ የምንፈልገውን ትምህርት (ሙያ) መርጠን መማር እንችላለን። ከእኛ የሚጠበቀው ቪድዮዎቹን መከታተል ብቻ ነው! ቪድዮዎቹን ተከታትለን ስንጨርስ አለማቀፍ ሰርተፊኬት ይሰጠናል። 🌍 የእኔ መልእክት ለእርስዎ 🚀 ህልሞቻችሁ እውን ሊሆኑ ይችላሉ፣ አቅማችሁም ወሰን የለውም። በMindluster አማካኝነት እያንዳንዱ ትምህርት የማደግ ዕድል ሲሆን፣ እያንዳንዱ ክህሎት ደግሞ ወደ ስኬት የሚያደርስ እርምጃ ነው። ጊዜ እንዳትወስዱ፤ ዛሬውኑ ጀምሩ እና ጉዞአችሁ በሌሎች ዘንድ መነሳሳትን ይፍጠር! 📚 ዛሬ የምታገኙት እውቀት ነገ የምትጠቀሙበት ኃይል ነው። 🔥 ዛሬውኑ Mindluster'ን ይቀላቀሉ እና ትምህርታችሁን ከመማሪያ ክፍል ባሻገር ወደ ዕድል፣ ዕድገት እና ስኬት ቀይሩት። Mindluster የእናንተን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ትምህርት ይሰጣል። እዚህ የፈለጋችሁትን መማር ትችላላችሁ። ከምትማሩት ነገር ጋር በፍጥነት እንድትተሳሰሩ እና በቀላሉ እንድትረዱት የሚያደርግ፣ ከተለያዩ መምህራን እና ባለሙያዎች ጋር እንድትገናኙ እድል የሚሰጥ እንዲሁም በፈጠራና በአዲስ እይታ እንድታድጉ የሚረዳ መድረክ ነው። Mindluster ህልማችሁን ለማሳካት እና የወደፊት ህይወታችሁን ለመቅረጽ የምትጠቀሙበት ብሩህ መሳሪያችሁ ነው። ለመመዝገብ: www.mindluster.com ════════════════ ✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! ✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! ════════════════ ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ለመመዝገብ ከተቸገራችሁ፣ እንዴት ልማር የሚለውም ጥያቄ ከሆነባችሁ፤ በፈለጋችሁት ሰዓት በቴሌግራም ፃፉልኝ!! t.me/ReshadMuzemil ════════════════ ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

#ከEthiocoders በተጨማሪ #UniAthena ከ-Cambridge International Qualification, United Kingdom (UK🇬🇧) ጋር በመሆን የሚሰጡ 12 የሚሆኑ ነፃ የOnli
+2
#ከEthiocoders በተጨማሪ #UniAthena ከ-Cambridge International Qualification, United Kingdom (UK🇬🇧) ጋር በመሆን የሚሰጡ 12 የሚሆኑ ነፃ የOnline ትምህርቶች ከሰርተፊኬትና ከትራንስክሪፕት ጋር!! 📩 ለመመዝገብና ለመማር ከታች ያለውን Website ነክታችሁ መግባት ትችላላችሁ። 📩 https://uniathena.com

📧 ለናሙና ያህል
📧 ለናሙና ያህል

📚 Basic Computer Skills ✅ Introduction ✅ MS-Word (All skills) ✅ MS-Excel (All skills) ✅ MS-PowerPoint (Presentation and All
📚 Basic Computer Skills ✅ Introduction ✅ MS-Word (All skills) ✅ MS-Excel (All skills) ✅ MS-PowerPoint (Presentation and All skills) ✅ MS-Publisher (Business Card, Brochures, Certificate and etc Designing) ✅ MSW-LOGO Programming ✅ AI Tools skills ✅ LOGO or Profile Designing with ChatGPT ✅ ChatGPT Masters ⭕️ ስልጠናው ለሁሉም ክፍት ነው!! ✅ ስልጠናው ሲያበቃ አለማቀፍ ሰርተፊኬት በሚሰጡ ተቋሞች የተለያዩ 5 ሰርተፊኬቶች ይኖሩታል!! ✅ ስልጠናውን ቤት-ለቤትም እሰጣለሁ። በተመጣጣኝ ዋጋ!! 📧 መሰልጠን የምትፈልጉ Laptop/ Desktop ቢኖራችሁ ይመረጣል። 📧 ብዙ ሰልጣኝ ይዘው ከመጡ ክፍያው ይቀንሳል። ስልጠናው በ4 ወር ፈጣን ለሆኑ ተማሪዎች 3 ወር ያበቃል። ════════════════ ✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! ✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! 📧 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ (ስልጤ ሰፈር፣ አለም ባንክ፣ ቤተል፣ ካራ፣ ወለቴ፣ አየር ጤና) የሆናችሁ ቢሆን ይመረጣል!! ለበለጠ መረጃ: t.me/ReshadMuzemil ስልክ: +251919728324

📚 Basic Computer Skills ✅ Introduction ✅ MS-Word (All skills) ✅ MS-Excel (All skills) ✅ MS-PowerPoint (Presentation and All skills) ✅ MS-Publisher (Business Card, Brochures, Certificate and etc Designing) ✅ MSW-LOGO Programming ✅ AI Tools skills ✅ LOGO or Profile Designing with ChatGPT ✅ ChatGPT Masters ⭕️ ስልጠናው ለሁሉም ክፍት ነው!! ✅ ስልጠናው ሲያበቃ አለማቀፍ ሰርተፊኬት በሚሰጡ ተቋሞች የተለያዩ 5 ሰርተፊኬቶች ይኖሩታል!! ✅ ስልጠናውን ቤት-ለቤትም እሰጣለሁ። በተመጣጣኝ ዋጋ!! 📧 መሰልጠን የምትፈልጉ Laptop/ Desktop ቢኖራችሁ ይመረጣል። 📧 ብዙ ሰልጣኝ ይዘው ከመጡ ክፍያው ይቀንሳል። ስልጠናው በ4 ወር ፈጣን ለሆኑ ተማሪዎች 3 ወር ያበቃል። ════════════════ ✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! ✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! ለበለጠ መረጃ: t.me/ReshadMuzemil ስልክ: +251919728324

ጠቃሚ Windows Shortcuts ✔️win+A = Access Quick Setting panel ✔️win+X = Open the Quick link menu ✔️win+C = Open Cortana in listi
ጠቃሚ Windows Shortcuts ✔️win+A = Access Quick Setting panel ✔️win+X = Open  the Quick link menu ✔️win+C = Open  Cortana in listing mode ✔️win+D = Display or hide the Desktop ✔️win+E = Open File Explorer instantly ✔️win+F = Open the feedback Hub ✔️win+G = Open the Xbox Game bar for gaming feature ✔️win+H = Open the voice typing feature ✔️win+I = Open the setting app ✔️win+J = Set focus  to a window tip when one is available ✔️win+K = Connect to wireless display and audio device ✔️win+L = Open lock screen setting ✔️win+M = Minimize all open windows ✔️win+N = Open the active center ✔️win+P = Project screen options ✔️win+R = Open the  run dialog to run commands and open programs ✔️win+S = Open The Windows Search Box ✔️win+U = Open  Ease of access setting ✔️win+V = Open the clipboard history

+4
📚 Mathematics Reference For All 📚 1300 Mathematics Formulas #Page: 338 Pages ══════════════

📚 ውድ ተማሪዎቼ 📚 ✅ ለሀገራቀፍ ፈተናን ለመፈተን እየተዘጋጃችሁ ነው? “የምንዘጋጅበትን መንገድ አናውቅም” የምትሉ ልጆች፣ ይህንን መናገራችሁ ድክመት ሳይሆን ጠንካራ ጎናችሁ ነው። ምክንያቱም መማርን ትፈልጋላችሁ፣ የሚያስፈልጋችሁ ትክክለኛው አቅጣጫ ብቻ ነው። ⭕️ አሁን እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ በጥቂት ቀላል እርምጃዎች እንመልከት። 1. ራስን ማወቅ እና ማቀድ ፈተናው ትልቅ ቢመስልም፣ እያንዳንዱን ትምህርት በጥንቃቄ በማቀድ መወጣት ይቻላል። ✅ የጊዜ ሰሌዳ አውጡ: ከየትኛው ትምህርት እንደምትጀምሩ፣ በቀን ምን ያህል እንደምትማሩና መቼ እንደምታርፉ የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ (schedule) አዘጋጁ። ይህ የጊዜ ሰሌዳ ግልጽ እና በቀላሉ መከተል የሚቻል ይሁን። ለምሳሌ፣ “ከምሽቱ 4:00 እስከ 5:00 የሂሳብ ትምህርት እማራለሁ” ብላችሁ ጻፉ። ✅ የትምህርት እቃዎች ዝርዝር: ሁሉንም የትምህርት እቃዎች ለምሳሌ የመማሪያ መጽሀፎች፣ የጥያቄና መልስ መጽሀፎች እና ማስታወሻ ደብተሮች እንዳላችሁ አረጋግጡ። 2. ትክክለኛ የመማሪያ ዘዴዎችን ተጠቀሙ ✅ መማር ማለት ዝም ብሎ ማንበብ ብቻ አይደለም። ንቁ ተሳትፎ ይጠይቃል። 📚 ማስታወሻ ያዙ: ስታነቡ፣ አስፈላጊ የሆኑትን ሃሳቦች፣ ቀመሮችና ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታወሻ ደብተር ላይ ጻፉ። ይህ ሃሳቦቹን በተሻለ መልኩ እንድታስታውሱ ይረዳችኋል። 📚 ደጋግሞ ማንበብ: በአንድ ጊዜ ያነበባችሁትን ነገር ሙሉ በሙሉ አትረሱትም። ስለዚህ፣ ለተወሰነ ጊዜ ያህል አቋርጣችሁ ተመልሳችሁ አንብቡ። በሌላ አባባል “spacing” ወይም “spaced repetition” የሚባለውን ዘዴ ተጠቀሙ። ይህ የማስታወስ ችሎታችሁን ይጨምረዋል። 📚 ጥያቄዎችን ስሩ: ብዙ የጥያቄና መልስ መጽሐፎችን ተጠቀሙ። ይህ የፈተናውን አይነት እንድታውቁና ሃሳቦችን በተግባር እንድትፈትሹ ይረዳችኋል። 3. ለመዘጋጀት የሚገፏፏችሁ ነገሮች ✅ "በራስህ እመን!": ➤ ከባድ እንደሚሆን ይሰማችሁ ይሆናል፣ ግን ከእናንተ በላይ የሚችል የለም። ➤ “እምነት በውስጣችሁ ያለውን ሃይል ለመልቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው” የሚለው አባባል፣ በእርግጥም እውነት ነው። በራሳችሁ እመኑ፣ የምትፈልጉትን ነገር ማሳካት ትችላላችሁ። ✅ “በትናንሽ እርምጃዎች ጀምሩ”: ➤ ምንም ያህል ትልቅ ጉዞ ቢሆን፣ የሚጀምረው በአንድ እርምጃ ነው። በየቀኑ በትንሽ በትንሹ ስትማሩ፣ ትምህርቱን በሙሉ መሸፈን እንደምትችሉ ትገነዘባላችሁ።    ✅ “ትንሽ ነገርን መማር፣ ትልቅ ለውጥ ያመጣል” የሚለው አባባል የሚያሳየው፣ በየቀኑ የምትወስዱት ትምህርት ለወደፊቱ የምታገኙትን ውጤት እንደሚወስን ነው። ✅ “መማር የህይወት ጉዞ ነው”: መማር ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወታችሁ በሙሉ ነው። ትምህርታችሁን እንደ ተራ ነገር አትዩት። እያንዳንዱ ነገር ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት ነው። 4. እረፍት አድርጉ እና ጤናችሁን ጠብቁ አእምሮአችሁ ለረጅም ጊዜ ስራ ሲበዛበት ይደክማል። በየጊዜው እረፍት ማድረግ እና ጥሩ እንቅልፍ መተኛት አስፈላጊ ነው። 📧 በቂ እረፍት: በየ 45 ደቂቃው ለ10 ደቂቃ ያህል እረፍት ውሰዱ። ተነሱ፣ ተራመዱ ወይም ውሃ ጠጡ። 📧  ጤናማ ምግብ: የምትመገቡት ምግብ የአእምሮአችሁ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። ማጠቃለያ ፈተናው ከባድ አይደለም። የትምህርት ቤት ውጤታችሁ ከፍ ለማድረግ ፍላጎታችሁን ተጠቅማችሁ በየቀኑ ጥናት ስታደርጉ ለውጥ ያመጣል። የመጨረሻ ግባችሁ ላይ እንድትደርሱ የሚረዳችሁ ትልቁ ነገር በራስ መተማመን እና በትጋት መስራት ነው። “ስኬታማ ለመሆን፣ ትግል፣ እምነት እና ትጋት ያስፈልጋል” አሁን፣ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የምትጀምሩት የትኛውን ትምህርት ነው? ዛሬውኑ ጀምሩ። ════════════════ ✅ Strong hopes are the wings of our dreams! Never stop hoping, never stop dreaming. ✅ Today’s steps are tomorrow’s successes! ════════════════ 📚 ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! 📚 የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! ════════════════ ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

t.me/BasicComputerSkillsGroup ➡ Basic Computer Skills Channel ግሩፕ ይህ ነው። Join በሉ ጥያቄ ባላችሁ ሰዓት ጠይቁ። የመጀመሪያው ግሩፕ የለም! ተሰርዟል!!

Easy Tips The Difference between RAM and ROM ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.m
Easy Tips The Difference between RAM and ROM ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/Grade10Infot.me/BasicComputer_Skills