Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Open in Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Show more1 876
Subscribers
-524 hours
-117 days
-5530 days
Posts Archive
ይህ ቪድዮ ደግሞ
#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን
Automatic በሆነ መንገድ
●Reference
● List of table
● List of Figures
እንዴት ማስገባት እንችላለን?
#ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነው!
#አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ)
#MB size: 66.1MB
#ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ List of table and List of Figures ማስገባት ትችላላችሁ!
#ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇
@ReshadMuzemil
#Reshad_Muzemil
#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን Page Number እንዴት ማስገባት እንችላለን?
#ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነዎ
#አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ)
#MB size: 10.8MB
#ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ Page Number ማስገባት ትችላላችሁ!
#ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇
@ReshadMuzemil
#Reshad_Muzemil
ስልክዎ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካለ የሆነ ችግር ገጥሞታል ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡
✅ ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር
ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡ ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ(ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡
✅ የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ
በስልኮ ሜሞሪ ላይ ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቐት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡
✅ የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ
ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡
✅ ካሽ (Cache) ዳታን አለማፅዳት
ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡
✅ Widgets መጠቀምን ማብዛት
አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡
✅ ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting)
የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ(ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም(ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡
✅ ዎልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም
ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና ይሞክሩት፡፡
✅ ስልኮ አቧራ ከሞላዉ
የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡
ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡
ሌሎችም የቻናሉ ቤተሰብ እንዲሆኑ share ያድርጉት!
// Business Creation Project //
⭕️ Business Plan
◆ Course [Chapter/Unit Title]: Entrepreneurship
◆ College Assignment
◆ Prepared by: Reshad Muzemil
🔐እንዴት የ ማንኛዉንም Windows Computer Administrator Password ማለፍ እንችላለን?
Requirements:
➡ ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows7 os or windows 8 os
Let’s begin………..
➡ computrሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
➡ ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
➡ Type “cd c:” without quotation then hit enter
➡ Type “dir” hit enter
► Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
➡ ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚታየዉን በትክክል ይጻፉ
➡ “cd windows/system32” hit enter
► Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
➡ Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter
► አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ computerun restart ማድረግ
➡ ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
➡ On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ
► command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
➡ Type ”net user” hit enter
➡ Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው
► ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
► Password እንድይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ
► አሁን Passwordu ተቀይሯል ማለት ነው
➡ የቀየራቺሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ::
t.me/EthioWorldwideStudents
◆ የተጠሰኝ እድሜ
ዘመን ላልሻገር - በተሰጠኝ እድሜ
ለምን እኖራለሁ - ስንቱን አስቀይሜ
ላለፈው በደሌ - ጠይቄ ይቅርታ
በፍቅር ተክቼ - የበቀሌን ቦታ
ጊዜያዊ ነውና - የምድር ቆይታ
ምንም ነገር ትቼ - ልኑር በይቅርታ፡፡
ሰዎችን እያስከፋሁ - ባላሰብኩት መንገድ
በስህተቴ ተክዤ - ምንም ብናደድ
ስህተት ሰርቻለሁ - ሳልወድም በግድ
ቃል ገባሁ ለራሴ - እውነትን ልነግድ፡፡
ሰውን ማስከፋት - ሰላምን ካሳጣ
ውስጤ ከተከፋ - ከመጣብኝ ጣጣ
እጅግ ተጠብቤ - ጭቀቴ ከመጣ
ሰጥቼ ልረፍ - የይቅርታን እጣ፡፡
ሰው ፉፁም አደለም - እንደው አትከፉ
ይቅርታን ተቀበሉ - አታስቡ ክፉ
ውሸትን አባረው - ሀቅን እያቀፉ
በሰላም መኖር ነው - የድሮን እየተፉ፡፡
ወዳጆቼ ስሙኝ - እንደው ልምከራችሁ
እህትና ወንድም - ሰዎች የሆናችሁ
ወደ ሩቅ ሀገር - ከጠርም ያላችሁ
ውዶቼ ሁላችሁንም - ሰላም እያልኳችሁ
ዕውቀት ባይኖረኝም - ትንሽ ልበላችሁ፡፡
ይቅርታውን እንቀበል - ስህተትን ለሳራ
የኛ እንቢ ማለት - ማዶ ላያበራ
ጎጆ ቀልሶልን - ቤታችን ላይሰራ
ሞትም ሊደርሰን - ለሁሉም በተራ
ይቅርታ ይሻላል - ቡረቃው የጋራ፡፡
ሸር በዛ አደል? - እንደው በዚህ ዘመን
በቃ ቀረ አደል? - እንደው ሰውን ማመን
ጊዜው ተበላሸ - ኑሮም ኮድ ጠየቀን፡፡
የዚህ ሁሉ ትምኪት - ምን ይሆን ችግሩ?
ሰው ሁሉ ተነስቶ - ለውሸት *ማበሩ*
እውነትን ላይችሏት - ከመንገድ ሊቀሩ
ጨለማን ለማፅደቅ - ለብርኃን ሳይራሩ
ወዲህ ሳይሆን አይቀርም - እንደው ቁምነገሩ
ምድርን ሲያናውጧት - ቅጣትን ሳይፈሩ
ይቅርታ አለማወቃቸው - ሰላምን ሰበሩ
ውሸት ቆማ ሄደች - እውነቶች ተቀበሩ፡፡
ይቅርታ ባለማለታችን - ከተጎዳን እኛ
እንደው ይቅርብን - አንሁን ጎጠኛ
ብርኃን አይሻለም? - ይቅር ጨለምተኛ
ሰላምን ብናወርስ - ባንሆን ትምኪተኛ
ይቅርታ እንጠይቀ - አንሁን ነውጠኛ፡፡
የኑሮን ሰመመን - ላልችለው ቆሜ
አብሬው ካልሰራሁ - ከውድ ወንድሜ
ተበላሽቶ ካየሁት - የይቅታ ስሜ
ለምን እኖራለሁ - ስንቱን አስቀይሜ
ዘመን አያሻግረኝ - የተጠሰኝ እድሜ
ዘመን አያሻግረኝ - የተጠሰኝ እድሜ
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ቀን፦ ሕዳር 19/2011 [ Nov 28/2018]
ummalife.com/ReshadMuzemil
💻Everything
💢ይቺ በጣም ምትገርም 👌 #አፕ ናት ስራዋ ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ እንዳለው #searh_bar ሲሆን ግን ከሱ በጣም ትፈጥናለች 1ፋይል ከሙሉ #ኮምፒውተርዎ ላይ ለመፈለግ ከ1 ሰከንድ በላይ አይፈጅባትም።
🦋#Share🦋
@EthioWorldwideStudents
የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ፈለጋችሁት አቅጣጫ ለማዞር(ለመገልበጥ)
🔷 CTRL and ALT keys, press UP ARROW , መደበኛ(ትክክለኛ) የስክሪን እይታ
🔷 CTRL + ALT + DOWN ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደታች ይገለበጣል
🔷 CTRL + ALT + LEFT ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ግራ ይገለጣል.
🔷 CTRL + ALT + RIGHT ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ቀኝ ይገለበጣል
ሞክሩት ከዚህ በፊት ስክሪኑ ተገልብጦባችሁ ደንግጣችሁ ከነበር በዚህ መንገድ መቀያየር ትችላላችሁ።
ይሞክሩት
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
እንዴት ኢሜል #Email አካውንት እንከፍታለን?
✅እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።
✅Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።
✅መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል።
✅ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል።
አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተኩ።
👇👇👇👇👇👇
1⃣የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ
2⃣ከዛ #Create Account የሚለውን ዪጫኑ
3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ
4⃣ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ።
👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS Google ይልክላች ሗል
5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና #Verify የሚልውን ዪጫኑ
6⃣ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ዪመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next የሚለውን ይጫኑ።
7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ I agree የሚልውን ዪጫኑ
8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።
አስኪ #Share እና #Like በማድረግ አበረታቱን💪።
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።
ለጓደኞቻችሁ #Share ↪️ አድርጉ
ስለተከታተሉን እናመሠግናለን
#በድጋሚ ወደ
Mp4 ቀይሬው
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ
#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!+4
ብዙ የሚጠይቀው ነገር አለ!
እናም ኢንተርኔት ቤት ወይም የኮምፒውተር ባለሙያዎች ይመዝግቧችሁ!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ከሚጠይቃቸው ነገሮች ውስጥ
➤ Current Education Level, 1st Semester Report Card and Rank
➤ Passport Size Photo ይገኙበታል!
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የስልጠና መርሐግብር የሚሳተፉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል።
እነማን ይመዘገባሉ?
የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች
የምዝገባ ጊዜ፦
ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 7/2016 ዓ.ል
ስልጠናው መቼ ይጀምራል?
ከሐምሌ 1 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ል
(ለሁለት ወራት) (በሳምንት ለአራት ቀናት)
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው፦
➭ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣
➭ ሮቦቲክስ፣
➭ ፕሮግራሚንግ፣
➭ ማሽን ለርኒንግ እና ሌሎችም።
ምዝገባ የማድረጊያ አማራጮች፦
👉 forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8
👉 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/
Via= tikvahuniversity
[[በድጋሚ የተለጠፈ]]
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
የኮምፒውተራችሁ sound system አልሰራ ካላችሁ የሚከተሉትን መፍትሄዎች ሞክሯቸው።
✔️ ከኮምፒውተራችሁ ወይም ከaudio player ላይ mute አለመሆኑን አረጋግጡ።
✔️ audio troubleshooter ተጠቅማችሁ ሙሉ ሲስተሙን ቼክ አድርጉ።
Task manager search bar ላይ audio troubleshooter, ብላችሁ ጻፉና Find and fix problems with playing sound የሚል ይመጣላችኋል ምረጡት።
Start > Settings > System > Sound > Troubleshoot አድርጋችሁም መክፈት ትችላላችሁ።
የሚከፍትላችሁን ምርጫ Speaker/Headphone ላይ አድርጉና next next እያላችሁ ሞክሩት።
ይህ ካልሰራላችሁ ወደቀጣዩ step ሂዱ።
✔️ Updated የሆነ Windows install ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ይህን ለማረጋገጥ
Start > Settings > Update & Security > Windows Update > Check for updates.
"You're up to date," ካለ update ሆኗል ማለት ነው ወደ ቀጣይ step ሂዱ።
"Updates are available," ካላችሁ ደግሞ install አድርጉት።
ስትጨርሱ ኮምፒውተራችሁን restart አድርጉት።
✔️ Audio Driver መስራቱንና update መሆኑን ቼክ አድርጉ። ድራይቨሮች የኮምፒውተሩ ሃርድዌርና ሶፍትዌር እንዲናበቡ የሚያደርግ ሲሆን የማይሰራና ጊዜው ያለፈበት driver sound ሲስተሙ በትክክል እንዳይሰራ ያደርጋል።
✔️ audio driver update ለማድረግ
search ባር ላይ device manager ብላችሁ search አድርጉ።
የሚመጣላችሁን ከከፈታችሁ በኋላ Sound, video and game controllers የሚለው ጋ click አድርጋችሁ ከፍተቱት።
የሚዘረዘሩላችሁን sound ካርዶች right click እያደረጋችሁ search automatically for drivers በሉት።
✔️ በዚህ መንገድ ካልሰራ
ኮምፒውተራችሁን የሰራው ድርጅት official website ላይ ገብታችሁ የራሱን driver ዳውንሎድ አድርጉና በተመሳሳይ step ሄዳችሁ Browse my computer for drivers የሚለውን በመምረጥ download ያደረጋችሁትን ፋይል browse አድርጋችሁ ጫኑት።
Part 2 ይኖረዋል.....
+2
✔️ የንግግር ችግር ለሚገጥማቸዉ ሰዎች የማሽን ማስተማር ሒደትን ያካተተ አዲስ የቴክኖሎጂ መፍትሔ ይፋ ሆነ❗️
✅ በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተሰራው ይህ መሣሪያ በተለይ ከጉሮሮ ካንሰር ቀዶ ጥገና ለሚያገግሙ እና ድምፅ የማዉጣት ችግር ለሚገጥማቸዉ ሰዎች ታስቦ ተሰርቷል፡፡
✅ ኔቸር ኮሙኒኬሽን የተሰኘው ጆርናል እንደዘገበዉ ይህ ፈጠራ አራት ማዕዘን ቅርጽ እና አነስተኛ መጠን ያለው ከጉሮሮ ውጭ ባለው ቆዳ ላይ የሚለጠፍ መሣሪያ ነው፡፡ መሣሪያዉ ዳሳሽ እና አንቀሳቃሽ የተባሉ ሁለት ክፍሎች አሉት፡፡ እነዚህ ክፍሎች ከሲልከን እና ለማግኔት ምላሽ ከሚሰጡ ቁሳቁሶች ጋር በመዋሀድ የተሠሩ ናቸዉ፡፡
✅ በመሣሪያው ውስጥ ያለው ዳሳሽ በድምጽ ሳጥን ውስጥ ያሉትን ጡንቻዎች ማግኔቶላስቲክ የተባለ ልዩ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ይገነዘባል፡፡ እነዚህን እንቅስቃሴዎች ወደ ኤሌክትሪክ ምልክቶች በመለወጥ የማሽን ማስተማሪያን በሚጠቀም ስማርት የኮምፒውተር ፕሮግራም ይጠናል፤ በመቀጠልም የመሳሪያው አንቀሳቃሽ ክፍል ለሞተሩ ኃይል በመስጠት የንግግር ድምፆችን ይፈጥራል፡፡
እኔ የምላው Facebook ትተን ለምን Ummalife አንጠቀምም!?
Mark Zuckerberg አላማረራችሁም.....!?⁉️ 😄
ummalife.com
