Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Open in Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Show more1 879
Subscribers
+124 hours
-157 days
-6430 days
Posts Archive
🎯 ሀገራዊ የሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ማዕከል
ለ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀው እና በርካታ ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ያለው ምርጥ ትምህርታዊ ቻናል! የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችሁን በከፍተኛ ውጤት ለማጠናቀቅ እና ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በብቃት ለመዘጋጀት የሚያስችሉ ሁሉን አቀፍ ግብዓቶችን በጥራት እያቀረብን እንገኛለን።
በቻናላችን ምን ታገኛላችሁ?
📚 አጫጭር ማስታወሻዎች፦ ሰፋ ያሉ ትምህርቶችን በቀላሉ ለመረዳት እና ለማስታወስ በሚያስችል መልኩ የተዘጋጁ ጥራት ያላቸው ማስታወሻዎች
📝 የሞዴል እና የመግቢያ ፈተናዎች (Entrance Exams)፦ ራሳችሁን የምትመዝኑባቸው እና ለዋናው ፈተና በቂ ዝግጅት የምታደርጉባቸው ጥያቄዎች
🧠 ውጤታማ የአጠናን ስልቶች እና የፈተና ምክሮች (በአላህ ፈቃድ)፦ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም የውጤት ለውጥ ለማምጣት እና ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ወሳኝ ጥቆማዎች
🎥 የቪድዮ እና የኦዲዮ ማጠቃለያዎች (በNotebookLM የታገዘ)፦ ትምህርቱን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተዘጋጁ ማብራሪያዎች
📚 የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው!!ስለዚህ እኛም ያወቅነውንና ያለንን እውቀት ለቻናላችን ቤተሰቦች በአላህ እገዛ እያካፈልን እንገኛለን። ቻናሉን በመቀላቀል ትምህርታችሁን አዳብሩ፤ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (Share በማድረግ) የበኩላችሁን ተወጡ። 👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/Grade9_12Info 👈 👉 @Grade9_12Info 👈
ሰበር ዜና!
ሐምሌ 15/2018 E.C
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!
ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ8ኛ ክፍል https://oromia.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉 ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉 ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉 ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።
👉 የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉 የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።
🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📸 PHOTOS & DIGITAL STORAGE ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Photos — https://photos.google.com/
🖼️ Store, organize, search, and share photos and videos.
🔹 Google One — https://one.google.com/
☁️ Manage Google storage and access additional benefits with available plans.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💳 PAYMENT & SECURITY ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Wallet — https://wallet.google.com/
💳 Store payment cards, tickets, passes, and other digital items where supported.
🔹 Google Password Manager — https://passwords.google.com/
🔐 Securely save and manage your passwords.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐 WEB BROWSING ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Chrome — https://www.google.com/chrome/
🌐 A popular web browser for accessing websites and web applications.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 IMPORTANT NOTE
Some Google services can be accessed without signing in, while others require a Google Account to use their full features.
✅ Create a Google Account and explore these powerful tools!
💡 Learn. Create. Collaborate. Research. Work Smarter.
📚 Reshad Hopes are the Wings of Dreams
🚀 50+ Useful Google Platforms & Tools You Should Know!
💡 Want to work smarter, learn faster, and become more productive?
Google provides many powerful tools for education, AI, productivity, communication, research, travel, and everyday tasks.
Here are some of the most useful ones 👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚 EDUCATION & LEARNING ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Classroom — https://classroom.google.com/
🎓 Create classes, share materials, give assignments, and communicate with students.
🔹 Google Scholar — https://scholar.google.com/
🔎 Find academic papers, research articles, theses, and scholarly resources.
🔹 Google Books — https://books.google.com/
📖 Search and explore books and publications.
🔹 Google Arts & Culture — https://artsandculture.google.com/
🎨 Explore art, culture, museums, historical places, and exhibitions from around the world.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤖 AI & SMART TOOLS ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Gemini — https://gemini.google.com/
🤖 An AI assistant for writing, brainstorming, learning, research, coding, and more.
🔹 NotebookLM — https://notebooklm.google.com/
🧠 An AI-powered research and note-taking assistant that helps you understand and organize information from your sources.
🔹 Google Vids — https://docs.google.com/videos/
🎬 An AI-powered tool for creating work-related videos and visual presentations.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💼 PRODUCTIVITY & OFFICE TOOLS ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Docs — https://docs.new
📝 Create, edit, format, and share documents online.
🔹 Google Sheets — https://sheets.new
📊 Create spreadsheets, calculate data, analyze information, and make charts.
🔹 Google Slides — https://slides.new
📽️ Create professional presentations and slideshows.
🔹 Google Forms — https://forms.new
📝 Create surveys, quizzes, questionnaires, and collect data.
🔹 Google Drive — https://drive.google.com/
☁️ Store, organize, access, and share your files in the cloud.
🔹 Google Keep — https://keep.google.com/
📌 Take notes, create checklists, and set reminders.
🔹 Google Calendar — https://calendar.google.com/
📅 Schedule events, meetings, appointments, and reminders.
🔹 Google Sites — https://sites.google.com/
🌐 Create simple websites without advanced coding skills.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💬 COMMUNICATION & COLLABORATION ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Meet — https://meet.new
🎥 Hold online meetings, virtual classes, and video conferences.
🔹 Google Chat — https://chat.google.com/
💬 Communicate and collaborate with individuals and teams.
🔹 Gmail — https://mail.google.com/
📧 Send, receive, and manage emails.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📊 DATA, BUSINESS & ANALYTICS ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Analytics — https://analytics.google.com/
📈 Analyze website and app traffic, user behavior, and performance.
🔹 Google Trends — https://trends.google.com/
📊 Explore popular search topics and search trends over time.
🔹 Google Search Console — https://search.google.com/search-console/
🌐 Monitor and improve a website's presence in Google Search.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌍 TRAVEL & NAVIGATION ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Maps — https://maps.google.com/
📍 Find places, get directions, and explore locations around the world.
🔹 Google Flights — https://www.google.com/travel/flights
✈️ Search and compare available flights and travel options.
🔹 Google Travel — https://www.google.com/travel/
🧳 Explore and organize travel information, including flights, hotels, and trips.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐 SEARCH & INFORMATION ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔹 Google Search — https://www.google.com/
🔍 Search for websites, information, images, news, and more.
🔹 Google Translate — https://translate.google.com/
🌍 Translate text, documents, websites, and more between languages.
🔹 Google Lens — https://lens.google/
📷 Search and learn about objects, text, places, and images using your camera or photos.
Repost from STEM with Murad 🇪🇹
📌 ጥቆማ | ክረምቱን ለልጆቻችሁና እና ለራሳችሁ ምን ስኪል በመማር ለማሳለፍ አቅዳችኋል⁉️
======
(ቤተሰብ ከሆናችሁ 1 ሰው በተመዘገበበት ሌላኛው በነፃ መማር ይችላል – AI Powerd Full Stack Web Dev't መማር ለምትፈልጉ!)
||
✍️ ባለፈው ክረምቱን በአግባቡ እና በቁምነገር እንድታሳልፉበት ከጠቆምኳችሁ በርካታ የመንግስትና የግል ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፤ አሁን ላይ ተቋሙ መደበኛ ምዝገባውን አጠናቋል፤ ነገር ግን ሁለት
ወሳኝ እድሎችን አመቻችቶላችኋል።
1⃣ ለወላጆች (የልጆች የክረምት ጊዜ)፦
ክረምት ላይ ልጆቻችን በዋናነት በቂርኣት እና በዲን ትምህርት መታነፅ እንዳለባቸው ሁላችንም እናምናለን። በጋውንም ከትምህርታቸው በማይጋጭ መልኩ መቀጠል አለበት። ከዚህ የተረፈውን ጊዜ ግን ዝም ብለው ከጓደኛ ጋር እንዲያሳልፉ ክፍተት ከሰጠናቸው፣
ላልተፈለገ ልማድ እና አልባሌ ነገር ሊጋለጡ ይችላሉ። ስለዚህ ትርፍ ጊዜያቸውን ለወደፊቱ ህይወታቸው እጅግ ጠቃሚ በሆነው የቴክኖሎጂ ክህሎት (Tech skills) እንዲያሳልፉ ብታደርጉ መልካም ነው።
☑ በሚዛን መደበኛው የልጆች መማሪያ ስኬጁል በሁሉም ፈረቃ ሞልቷል ብለዋል፤ ነገር ግን አሁን ላይ ለልጆች ክፍት የሆነውና 3ኛ ፈረቃ ማክሰኞ እና ሐሙስ በጠዋቱ ፈረቃ ብቻ ነው። ዛሬ ስለሆነ የሰጡት ቀን የሚጠናቀቀው፣ ሰዓቱ ከማለቁ በፊት ዛሬውኑ በኦንላይን አስመዝግቧቸው።
2⃣ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ፦
ሌላው ያመቻቹት እድል በኦንላይን ለሚማሩ ነው። በሚዛን MiT
ኦንላይን መማር ልዩ የሚያደርገው፤ ትምህርቱ በቀጥታ (Live session) ከመሰጠቱም ባለፈ፣ ቪዲዮው ሪከርድ ተደርጎ በዌብሳይታቸው (LMS) ላይ ስለሚቀመጥ፣ ያልገባችሁን ነገር ደጋግማችሁ እንድትለማመዱበት እና እንድታዩት መደረጉና እዛው ላይ በኤአይ የታገዘ ያልገባችሁን የምትጠይቁበት አሲስታንት መኖሩ ነው።
በነገራችን ላይ ሚዛን የሚያስተምረው ለልጆች እና ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን፤ ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ (Beginner to Advanced) በማንኛውም የዕድሜ ክልልና የትምህርት ደረጃ ለሚገኙ እና የቴክኖሎጂ ክህሎት መቅሰም ለሚፈልጉ ሁሉ ነው።
⚠️ የኦንላይኑም ሆነ የልጆቹ ምዝገባ የሚያልቀው ዛሬ ነው!
እድሉ ሳያመልጣችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ።
http://www.mizantechinstitute.com/admissions
📞 ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አናግሯቸው።
t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
የተለያዩ የቅናሽ ፓኬጆችንም ዘርዝረዋል፣ አንብቡና በሚመቻችሁ ተመዝገቡ።
እዚህ ላይ ጽፈውታል። https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/665
🚀 ከ 2,000 (2K) በላይ የቴክኖሎጂ ቤተሰቦችን ወደያዘው Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል እንኳን በደህና መጣችሁ!
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ነው! እናንተም 2 ሺህ አባላት ካሉት ትልቅ ቤተሰብ ጋር በመቀላቀል ከዚህ ፈጣን እድገት ጋር አብራችሁ እንድትራመዱ እና እውቀታችሁን እንድታሳድጉ ይህንን ቻናል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቻናላችን ምን ምን ታገኛላችሁ?
💻 Programming & Software: የኮዲንግ መሰረታዊ ሀሳቦች እና የሶፍትዌር ትምህርቶች
🖥 መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች: ኮምፒውተርን በቀላሉ እና በብቃት ለመጠቀም የሚረዱ ክህሎቶች
🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips: አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (እንደ ChatGPT ያሉትን) ለስራ፣ ለትምህርት እና ለፈጠራ እንዴት ውጤታማ አድርገን እንደምንጠቀምባቸው
🎓 ነፃ የትምህርት ዕድሎች: ዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ ነክ ስኮላርሺፖች እና ነፃ ኮርሶች
💡 ጠቃሚ ጥቆማዎች: የእለት ተእለት አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና አቋራጭ መንገዶች
እውቀታችሁን አሳድጉ፤ ከዘመኑ ጋር አብራችሁ ዝመኑ!
ይህንን ትልቅ ማህበረሰብ ለጓደኞቻችሁ፣ ለተማሪዎች እና ለቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች በማጋራት (Share በማድረግ) አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ!
🔗 ቻናላችንን አሁኑኑ ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦
👇👇👇
👉 https://t.me/Tech_AIHub 👈
👉 @Tech_AIHub 👈

ጥቆማ‼
======
(የኢንሳ፣ የኤአይ ኢንስቲትዩት፣ የሚዛን MiT… ያለፋችሁ፤ ይህም እንዳያልፋችሁ። በነፃ ነው።)
||
🚀Free STEM & Technology Summer Training Program 2026 for Young Learners🚀
✨Are you looking for productive way to spend your summer? Join FREE STEM Summer Program & gain practical skills in today's technology fields.
Training Areas:
📌Coding (Web, Mobile & AI Development)
📌Graphic Design, Multimedia & Video Production
📌Digital Marketing & Entrepreneurship
📌Electrical, Electronics & Embedded Systems
📌Robotics & Automation
📌Technical Drawing & Woodworking
📌CAD Design, SolidWorks & 3D Printing
📌Cybersecurity & Digital Safety
📌Drone Technology
📌Game Development
Who Can Apply?
🔸Students interested in STEM & technology
🔸Young learners eager to develop practical tech skills
📅Program Starts: July 21, 2026
📍Location: Federal Technical and Vocational Training Institute (FTVTI), Addis Ababa
🔗Register: https://forms.gle/cMM6BFNh2S3vqHXX6
📝Deadline: July 19, 2026

Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን የGmail address መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል።
ስለዚህ በልጅነታችሁ እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ።
ለምሳሌ momloveyouxyz@gmail.com የነበረውን ወደ hanaabraham1234@gmail.com መቀየር ትችላላችሁ።
ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services — Manage your Google account —- Personal info —- Email —- Google account Email — change Google account Email
ድጋሜ መቀየር ከፈለጋችሁ 1 አመት መጠበቅ ይኖርባችኋል። ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ።
ፕሮፌሽናል Content Creator መሆን ትፈልጋላችሁ?
እንግዲያውስ የBig Habesha content creator bootcampን ተቀላቀሉ።
ምዝገባ ዛሬ 11 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።
ለመመዝገብ👇
Learn.bighabesha.com
@bighabesha_softwares
የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል
⚫Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ።
⚫Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ።
የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።
@bighabesha_softwares
OpenAI launches new GPT-5.6 models.
ከአሜሪካ መንግስት ጋር ለ12 ቀናት በደህንነት ፍተሻ ዙሪያ በነበረው ውይይት ምክንያት ውስን ለሆኑ ተቋማት ብቻ ተለቆ የነበረው GPT-5.6 አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈቅዶ ለአለም አቀፍ ተጠቃሚዎች ይፋ ሆኗል።
ይህ አዲሱ ሞዴል በሶስት የተለያዩ ስሪቶች (Variants) የቀረበ ሲሆን እያንዳንዳቸው ለተለያዩ የስራ አይነቶችና የክፍያ መጠን አላቸው።
1️⃣ GPT-5.6 SOL - የOpenAI ዋናውና ትልቁ Flagship ሞደል ሲሆን በተለይ ራሳቸውን ችለው ለሚሰሩ የኮዲንግ ስራዎች (Agentic Coding)፣ በCybersecurityና በባዮሎጂ ምርምሮች ላይ ከፍተኛ አቅም አለው ተብሏል። ከዋና ተፎካካሪው Claude Fable 5 የላቀ ውጤት ያሳየ ቢሆንም በ3 እጥፍ ያነሰ ዋጋ የሚጠይቅና እጅግ ፈጣን ነው።
2️⃣GPT-5.6 Terra - ለዕለታዊ የቢሮና የፈጠራ ስራዎች የተሰራ ሲሆን የቀድሞው የGPT-5.5ን ያህል ጠንካራ አቅም አለው ነገር ግን ዋጋው በግማሽ የቀነሰ እና ወጪ ቆጣቢ ነው።
3️⃣GPT-5.6 Luna - Budget-friendly ሞዴል ሲሆን በጣም ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ እና በዋጋ ደረጃ እጅግ በጣም ርካሹ model ነው።
✨ Main Features
በኮዲንግ ስራዎች ላይ የቶከን አጠቃቀም ቅልጥፍናን በ54% ያሻሻለ ሲሆን፣ ድርጅቶች ለሶፍትዌር ማበልጸጊያ የሚያወጡትን ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።
ከተለያዩ ሰነዶች እንዲሁም እንደ Slack, Notion, Microsoft 365 እና Google Drive ካሉ አፕሊኬሽኖች ላይ መረጃዎችን በመውሰድ በራሱ ጊዜ ሙሉ የPowerPoint Presentation፣ ፋይናንሻል ሞዴሎችን እና የኤክሴል ስፕሬድሺቶችን ያዘጋጃል።
ቀደም ሲል ከነበሩት ሞዴሎች በ10 እጥፍ በበለጠ ሁኔታ አደገኛ እና ጎጂ የሆኑ የሳይበር ጥቃቶችን የመከላከል አቅም አለው።
ይህንን ሞዴል አሁን ላይ በChatGPT፣ በOpenAI APIና በCodex ላይ መጠቀም ይችላላል።
©️

OpenAI አዲስ advanced የሆነ Voice model አስተዋወቀ።
GPT-Live የተሰኘው ይህ Voice model ከሮቦት ጋር ሳይሆን ልክ ከእውነተኛ ሰው ጋር እንደማውራት ያለ advanced experience እንዳለው ተነግሯል።
⚫በአንድ ጊዜ መስማትና መናገር (Full-Duplex): ከዚህ በፊት እንደነበረው ንግግሩን ከሰማ በኋላ ጊዜ ወስዶ የሚመልስ ሳይሆን በተመሳሳይ ጊዜ እየሰማ እያሰበ መናገር ይችላል። ልክ እንደ እውነተኛ ሰው "እሺ"፣ "አሃ" እያለ ትኩረት እየሰጠ እንደሆነ ያሳያል። ሀሳባችሁን ለመሰብሰብ ዝምታ ሲያስፈልጋችሁም በትዕግስት ይጠብቃል።
⚫የበለጠ ብልህ እና ፈጣን ነው: ጥልቅ ምርምር፣ search ማድረግ ወይም ከበድ ያሉ ስሌቶችን የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ሲጠየቅ GPT-5.5 ሞዴልን በመጠቀም ፈጣን ምላሽ ይሰጣል።
⚫አይቋረጥም: ከበስተጀርባ መልሶችን እስከሚያዘጋጅ ድረስ ንግግሩን ሳያቋርጥ ከእናንተ ጋር ማውራቱን ይቀጥላል።
ይህ ቴክኖሎጂ በሂደት ይበልጥ ውስብስብ፣ ረጅምና ራሳቸውን ችለው ለሚሰሩ Agentic ስራዎች በድምፅ ትዕዛዝ ለመስጠት የሚያስችል አቅም ይፈጥራል።
አሁን ላይ GPT-Live-1 እና GPT-Live-1 mini የተባሉ ሁለት ሞዴሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ለChatGPT ተጠቃሚዎች መለቀቅ ጀምረዋል።
@bighabesha_softwares
🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟
የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል!
የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል።
ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው።
💎 የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ አበቦች በሙሉ፦
በየትኛውም ትምህርት ቤት ሆናችሁ ዘንድሮ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን ወስዳችሁ የጥረታችሁን ፍሬ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ውድ ተማሪዎች በሙሉ፤ አላህ ልፋታችሁን ባርኮላችሁ፣ ልባችሁን በሐሴት የሚሞላና ቤተሰቦቻችሁን የሚያኮራ እጅግ ማራኪ ውጤት እንደምታመጡ ትልቅ ተስፋ አለን።
ለትጋታችሁና በቅርቡ ለምታስመዘግቡት ብሩህ ስኬት ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ወደ 7ኛ ክፍል የምታደርጉት አዲሱ ጉዞም የላቀ የዕውቀት ብርሃን የሚበራበት፣ የላቀ ራዕይ የምትሰንቁበት ይሁን!
✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን!🤲 ዱዓ አላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟
የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል!
የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል።
ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው።
✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን!🤲 ዱዓ አላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ውጤት ተለቋል....
የክፍለ ከተማችን የ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከላይ የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠቁሟል።
🔹ውጤት ሲለቀቅ ...
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ።👉 https://aa6.ministry.et/#/result