✨✨Rita✨✨
Music🎼🎤🎤🎧 Fun video📽️🎥 Dance 💃🕺👯 Couple goals👩❤️👨 Quates Advertising
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
🌺የቦረና ልጃገረዶች ወፍ ሲጠብቁ የሚያዜሙትን የፍቅር💓 ግጥም እንካችሁ:
አንተ በግ እረኛ እኔ ወፍ ጠባቂ
አገጣጥሞ ሰጠን የፍቅር አዋቂ
የጥርስህ ንቅሳት አለው እርከን እርከን
ያንተ እናት ይውለዱ የተቀረው ይምከን
ስምህን እንዳልጠራ ያውቃሉ ሰዎቹ
እንዲያው በደፈናው አካላተ ምቹ
አፋፉ ዘልቄ አይናሙ ብልህ
የለም ቆላ ወርዷል አለችኝ እህትህ
የማናት እረኛ አሉኝ እናትህ
ምን ባለጌ ልጅ ናት አሉኝ አባትህ
ባለጌስ እሳቸው እረኛስ እሳቸው
የምወደውን ልጅ ቆላ መስደዳቸው
እኔ ምን ቸገረኝ እህትህ ብታወራ
አባይም አይወስደኝ እንኳን ለገማራ
አንቺ የቆላ ፍየል ቅጠል አዘንባይ
ፀይም ዘለግ ያለ አላየሽም ወይ
ፀይም ዘለግ ያለ እኔ የት አይቼ
ቅጠል መቀንጠሴን መባከኔን ትቼ
ዋ እኔ ቆላ ልውረድ ልንኮትኮትልህ
አጥንቴ በቁና ይለቀምልህ
ደሜ በቅምጫና ይንቆርቆርልህ
ቶሎ ቶሎ ጠጣኝ እንዳልጓሽብህ
የጓሸሁ እንደሆን ጤናም አልሰጥህ
ወይ ትታመማለህ ወይ ትሞታለህ!!
@ritawayoflife
Yes , i enjoy ☺️belng alone.
But ........😢😓😔
I need some body 😔who can
Love me at my worst
No ,I'm not perfect 😞 but i
Hope you see my worst 😭😢😪
@COVER_MUSICS - Closer.mp34.08 MB
At My Worst - Pink Sweat$.mp32.61 MB
Say You Won t Let Go - James Arthur.mp33.24 MB
I love you.mp33.92 MB
92623107.mp32.49 MB
Ultimate Pop Hits - Next 2 You (Made Famous By Chris Brown.mp34.29 MB
06 - Photograph.mp39.88 MB
Get Lifted CD 1 TRACK 3 (320).mp38.24 MB
Once Again CD 1 TRACK 6 (320).mp38.90 MB
Once Again CD 1 TRACK 11 (320).mp311.78 MB
Evolver CD 1 TRACK 7 (320).mp39.21 MB
Evolver CD 1 TRACK 12 (320).mp310.51 MB
Evolver CD 1 TRACK 14 (320).mp310.46 MB
Love In The Future (Expanded Edition) CD 1 TRACK 3 (320).mp37.21 MB
Jonny Raga - 01 - Give Me The Key.MP39.25 MB
Rasta_Love_Feat_Ky_Mani_Marley_feat.m4a2.98 MB
Степа_Соболев_–_Is_this_love_Bob.mp311.46 MB
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.