380
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አስባችሁታል የታክሲ ሹፌሮችና ረዳቶች እናንተ 50 ሳንቲም ቢጎላችሁ አያሳፍሯችሁም ግን እነሱ ዝርዝር አልያዝንም በሚል ሰበብ የሚዘርፏችሁስ ነገር።😂😂
@whtpplsay
🎬የፊልሙ ርዕስ -
Kate
🎞ስለፊልሙ በጥቂቱ
የያኩዛ ጎሳን ኢላማ ለማድረግ የተመደበው የጃድ ነፍሰ ገዳይ ማን እንደ ገደላት ለማወቅ እና ከመሞቷ በፊት ለመበቀል 24 ሰአት ብቻ ተሰጥቷታል።
🍿የፊልም ዘውግ : #Action , #Adventure , #Crime , #Drama , #Thriller
🎬ዳይሬክተር : Cedric Nicolas-Troyan
👤ፕሮዲዩሰር : David Leitch, Kelly McCormick, Patrick Newall, Bryan Unkeless
✍ደራሲ : Umair Aleem
👥Stars/የፊልም ኮከቦች : Mary Elizabeth Winstead , Woody Harrelson , Miku Patricia Martineau , Tadanobu Asano , Jun Kunimura , Michiel Huisman
🗣ቋንቋ : English , Japanese
🌐Countries of origin: United States
📍የቀረጻ ቦታ : Tokyo, Japan
📅የተለቀቀበት ቀን : Sep 10, 2021
⏳የፊልሙ የጊዜ ቆይታ : 1h 46m
⭐️Rating IMDB: 6.2/10
🍅ተመልካቾች ለፊልሙ የሰጡት ውጤት : 51%
@Ethiomovie_plus🎬የፊልሙ ርዕስ -
The Ritual
🎞ስለፊልሙ በጥቂቱ
ከጓደኛቸው አሳዛኝ ሞት በኋላ እንደገና የተገናኙት ፣ አራት የኮሌጅ ጓደኞች በስካንዲኔቪያን ምድረ በዳ በእግር ለመጓዝ ይነሳሉ ። በጉዟቸውም የተሳሳተ መንገድ በመምረጣቸው ወደ ሚስጥራዊው የኖርስ አፈ ታሪክ ደኖች ይመራቸዋል፣ ይህም የጥንት evil ወደ ሚገኝበት ነው።
🍿የፊልም ዘውግ : #Horror , #Mystery
🎬ዳይሬክተር : David Bruckner
👤ፕሮዲዩሰር: Jonathan Cavendish, Richard
✍ደራሲ : Joe Barton
👥Stars/የፊልም ኮከቦች : Rafe Spall, Rob James-Collier, Arsher Ali, Sam Troughton, Paul Reid, Maria Erwolter
🗣ቋንቋ : English
🌐Countries of origin: United Kingdom, Canada
📍የቀረጻ ቦታ : Romania
📅የተለቀቀበት ቀን: Feb 9, 2018
⏳የፊልሙ የጊዜ ቆይታ : 1h 34m
⭐️ Rating IMDB: 6.3/10
🍅 ተመልካቾች ለፊልሙ የሰጡት ውጤት : 61%
@Ethiomovie_plus🎬የፊልሙ ርዕስ -
Terminator: Dark Fate
🎞ስለፊልሙ በጥቂቱ
An augmented human and Sarah Connor must stop an advanced liquid Terminator from hunting down a young girl, whose fate is critical to the human race.
🍿የፊልም ዘውግ : #Action , #Adventure , #Sci_Fi
🎬ዳይሬክተር : Tim Miller
👤ፕሮዲዩሰር : James Cameron, David Ellison
✍ደራሲ : David S. Goyer , Justin Rhodes , Billy Ray
👥Stars/የፊልም ኮከቦች : Linda Hamilton , Arnold Schwarzenegger , Mackenzie Davis , Natalia Reyes , Gabriel Luna , Diego Boneta , Ferran Fernández ,Tristán Ulloa
🗣ቋንቋ : English , Spanish
🌐Countries of origin: United States , Spain , Hungary
📍የቀረጻ ቦታ : Cartagena, Murcia, Spain
📅የተለቀቀበት ቀን : Nov 1, 2019
⏳የፊልሙ የጊዜ ቆይታ : 2h 8m
⭐️Rating IMDB: 6.2/10
🍅ተመልካቾች ለፊልሙ የሰጡት ውጤት : 82%
@Ethiomovie_plus#holiday_message
✨✨✨✨☀️☀️✨✨☀️✨✨☀️☀️✨✨✨✨
ለውድ #የክርስትና_እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን #ለእየሱስ_ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
✨✨✨✨☀️☀️✨✨☀️✨✨☀️☀️✨✨✨✨
@afronetnews
Repost from AFROኔት
#update
#announcement
🎯ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ቃል በገባነው መሰረት #Princeton_univercity full ride scholarship አግኝቶ ከሄደው #ሳልሳዊ ጋር ቆይታ ልናደርግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በመሆኑም #እሮብ #ታህሳስ_26 ከምሽቱ 1:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ live session እንከፍታለን።
🎯በዚህ live session እናንተ የላካችሁልን ጥያቄዎች ከራሱ ተሞክሮ በመነሳት የሚመልስላችሁ ሲሆን ብዙ ጠቃሚ ነገሮችንም እንደምታገኙ አልጠራጠርም።
🎯ሌሎች እንድንጠይቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በ @Afronet_Bot ልትልኩልን ትችላላችሁ።
‼️Remember‼️
እሮብ ታህሳስ 26 /Jan 5
ከምሽቱ 1: 00
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
🎬 የፊልሙ ርዕሰ -
Maze Runner: The Death Cure
🎞ስለ ፊልሙ በጥቂቱ
ወጣቱ ጀግና ቶማስ “ፍሌር” በመባል ለሚታወቀው ገዳይ በሽታ መድኃኒት ለማግኘት ተልእኮውን ጀመረ።
🍿ዘውግ: #Action , #Adventure , #Sci_Fi , #Thriller
🎬ዳይሬክተር : Wes Ball
👤ፕሮዲዩሰር : Ellen Goldsmith-Vein, Wyck Godfrey, Marty Bowen, Lee Stollman
✍ጸሀፊ : T.S. Nowlin , James Dashner
👥ታዋቂ ተዋንያን : Dylan O'Brien , Ki Hong Lee , Kaya Scodelario , Thomas Brodie-Sangster , Dexter Darden , Will Poulter , Jacob Lofland , Rosa Salazar
🗣ቋንቋ :
English
🌐 የተሰራበት ሀገር :
United States
📍የቀረጻ ቦታ:
Cape Town, South Africa
📅የተለቀቀበት ቀን : Jan 26, 2018
⏳የስክሪን ለይ ቆይታ : 2h 22m
@Ethiomovie_plus💿የፊልሙ ርዕስ - Black panther 2
🎤ስለፊልሙ በጥቂቱ
ንግሥት ራሞንዳ፣ ሹሪ፣ ምባኩ፣ ኦኮዬ እና ዶራ ሚላጄ በንጉሥ ቲቻላ ሞት ምክንያት ሀገራቸውን ከዓለም ኃያላን ጣልቃ ገብነት ለመጠበቅ ይዋጋሉ። ዋካንዳኖች ቀጣዩን ምዕራፋቸውን ለመቀበል ሲጥሩ፣ ጀግኖቹ ከናኪያ እና ኤቨረት ሮስ ጋር በመሆን ለሚወዷቸው መንግሥታቸው አዲስ መንገድ መፍጠር አለባቸው።
🎞የፊልሙ ዘውግ : #Action #Adventure
👥 stars/ የፊልም ኮከቦች : Chadwick boseman , Letitia wright , Michael B.Jordan
⏰የፊልሙ እርዝማኔ : 2h 41m
📡የተለቀቀበት ቀን : November 11, 2022 (USA)
👤ዳይሬክተር : Ryan Coogler
🗣ቋንቋ : English
🎬Screenplay: Ryan Coogler, Joe Robert Cole
🎭ፕሮዲዩሰር : Kevin Feige, Nate Moore
🖥ሰኒማቶግራፊ : Autumn Durald
⭐️IMDb rate : 7/10
🍅 ተመልካቾች ለፊልሙ የሰጡት ውጤት : 88%
💵በጀት : $250 million
📊Box office : $400.4 million
@Ethiomovie_plus
🎬 የፊልሙ ርዕስ - Maze Runner The Death Cure
💢ስለፊልሙ በጥቂቱ
ፍላር የሚባል ገዳይ በሽታ በተነሳ ጊዜ፣ ቶማስ እና ያመለጡት ግላደርስ ቡድኑ ፈውሱን ለማግኘት እና ጓደኞቻቸውን ለማዳን የመጨረሻው ከተማ ገቡ።
⏰የተለቀቀበት ቀን : January 17, 2018 (South Korea)
👤ዳይሬክተር : Wes Ball
🎬 Box office: 184 million USD
💵የፊልሙ በጀት : 62 million USD
@Ethiomovie_plus
#ADS
🇺🇸 አሜሪካ ሄዶ በ scholarship የመማር ፍላጎት አለዎት ?
እንግዲያውስ 🇺🇸 ወደ አሜሪካን ዩኒቨርስቲዎች እንዴት apply ማድረግ እንደሚቻል ሙሉ ፕሮሰሱን ጨምሮ ፣ በአሜሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የትኞቹ 🇪🇹 ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች?🎖 ነፃ የትምህርት እድል (scholarship) 🎖🎖ይሰጣሉ ? የሚለውን ከነዩኒቨርስቲዎቹ ስም ዝርዝር ጭምር የሚገልጽ ትንተና AFROኔት ቻናል ያገኛሉ።
የቻናላችን ሊንክ
👇👇👇👇👇
✨✨ @afronetnews ✨✨
👆👆👆👆👆
