en
Feedback
Cryptoworld

Cryptoworld

Open in Telegram

Learn about digital world 🌎 Make money with our phone 💰 By Habeshan 🇪🇹 for Habeshan 🇪🇹 Daily verified airdrops🔥 ያልገባቹን ምንም ይሁን ምን በውስጥ

Show more
372
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1530 days
Posts Archive
AVACOIN token $AVACN will be listed on July 30, after a week. You can start the bot and get tokens by doing different tasks and invite friends. 🚨You can also participate on the following contests. ✅ Referel program (750M $AVACN) ✅ Telegram post contest (50M $AVACN) ✅ YouTube contest (50M $AVACN) ✅ Twitter contest (30M $AVACN) ▲Invite at least 3 of your friends and get the token. Read the full contest rule at @avagoldcoin You can use the following referral link: Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁 Your referral link:  https://t.me/avagoldcoin_bot?start=603789da83dc48bed25f

Tewat 12 sat bemilew tekeyeuwal ...😡

Zare wetet yefa yhonal kekenu 6 sat

ቀለም ዜና የሲዳማ ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ የፈተና ውጤትን ይፋ አደረገ፡፡ በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የተበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የሮስተር ማስተዳደሪያ እና እርማት አገልግሎት  ከተማሪዎች ምዝገባ ጀምሮ  የመለያ ቁጥር መስጠት ፣ ተፈታኝ ተማሪዎች መለያ ካርድ ዝግጅት ፣ የቅድመ ፈተና የተማሪዎች መረጃ ትንተና ፣ እርማት ፣የማለፊያ ውጤት መወሰን ፣ ድህረ ፈተና የተማሪዎች ሪፖርት እና  የውጤት ትንተና እስከ መጨረሻው የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ (የሰርቲፊኬት) ዝግጅት አገልግሎቶችን መስጠት  ያስችላል፡፡ በሀገራችን ውስጥ ከሚገኙት የክልል ትምህርት  ቢሮዎች ዉስጥ ከ 70% በላይ የሚሆኑት ይህን የሶፍትዌር አገልግሎት እየተጠቀሙ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ከነዚህም  ውስጥ ኦሮሚያ፣ ሐረሪ፣አዲስ አበባ ፣ አማራ፣አፋር፣  ሲዳማ፣ደቡብ ህዝቦች እና ደቡብ ምዕራብ ክልል ትምህርት ቢሮዎች ይገኙበታል፡፡ ቢሮው በ 2015  የትምህርት ዘመን ይህን በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የተበለጸገውን ሶፍትዌር በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዘግባ እስከ እርማት ድርስ ያለውን ሂደት ያከናወነ ሲሆን  በዛሬው ዕለት ደግሞ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን  ውጤት  ይፋ አድርጓል፡፡ ትምህርት ቢሮው  ከ 78ሺህ በላይ  የሚሆኑ መደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ መርኃ ግብር ያስፈተናቸውን ተማሪዎችን ዉጤት ይፋ ማድርጉን ከቢሮው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታቸውን ለእያንዳንዳቸው በተዘጋጀላቸው የዚህ የሶፍትዌር አገልግሎት እንዲሁም በሞባይል መተግበሪያ እና በቴሌግራም ቦት  ገብተው ማየት ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታቸውን እንደሚከተለው ማየት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ ሲስተሙን ለመጠቀም:- https://youtu.be/LZlI5FsODJ4 1) ይህን ሊንክ  https://sidama.ministry.et/#result ይጫኑ 2) ፊት ለፊት በሚታየው  ቅጽ(form) ላይ        የተማሪውን መለያ ቁጥር ያስገቡ 3. የተማሪውን የመጀመሪያ ስም ያስገቡ 4) "ዉጤት ይመልከቱ " የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ተማሪዎች ዉጤታቸውን በቴሌግራም ቦት እና በሞባይል መተግበሪያ መመልከት እንዲችሉ አማራጭ መተግበሪያዎች ይዞ መምጣቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህንን መተግበሪያ ለማግኘት @qelemmedatechnologies የሚለውን ትክክለኛ  የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ በቴሌግራም ቦትን በመጠቀምም እንደሚከተለው ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ https://youtu.be/tRQ4bTcbX4I 1)@qelemmedatechnologies የሚለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፡፡ 2)  በቻናሉ የ8ኛ ክፍል  የውጤት መመልከቻ የቴሌግራም ቦት ሊንክ ይጫኑ፡፡ 3) በመቀጠል      👉 /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ     👉 ክልል ይምረጡ     👉 በመጨረሻም የተማሪውን መለያ ቁጥር ሲያስገቡ ወድያውኑ ዉጤቱን           ማየት ይችላሉ፡፡ በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የለማውን የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ተማሪዎች ዉጤታቸውን እንደሚከተለው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ https://youtu.be/1KFaVQrwiIU 1) @qelemmedatechnologies የሚለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፡፡ 2)  በቻናሉ የተለቀቀውን MinistryResult.apk  የሚለውን የሞባይል መተግበሪያ አውረደው ይጫኑ፡፡ 3) የተጫነውን የሞባይል መተግበሪያ በመክፈት      👉 ክልል ይምረጡ      👉 ክፍል ይምረጡ      👉 የተማሪውን መለያ ቁጥር ያስገቡ      👉 Search  የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ *** ቀለም ሜዳን ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- በድረ ገጽ፦ https://qelemmeda.com በቴሌግራም፦ https://t.me/qelemmedatechnologies በፌስቡክ፡- በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies *** ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ "ህይወትን እናቅልል"! ***   መስከረም 3/01/ 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ YouTube (https://youtu.be/LZlI5FsODJ4) Ministry Exam Result | የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት How can students check grade 6th and 8th ministry exam results on computer and mobile? (የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች እንዴት በኦንላይን መተግበሪያ በመጠቀም ውጤት ማየት ይችላሉ?)

Repost from TOPCO
photo content

Repost from TOPCO
photo content

🌴ሀይቅ ላንጋኖ 🌴 🎭E events                           prom night &hiking ሰላም ወድ የ2015 የታቦር 12class የሶሻል እና ናቹራል GC ተማሪዎች ባለፉት ጊዚያት በነበራችሁ በትምርት ጊዜ ከጓደኝነት የዘለለ ቤተሰባዊነት etcየፈጠረ አይረሴ ደማቅ ጊዜያት ለተከታታይ አመታት በትምርት ቤት  እንዳሳለፋቹ ይታወሳል እናም በታቦር ትምርት ቤት ጊቢ ዉስጥ ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል እኛም ሀሳቦችን ተቀብለን prom night እና ጉዞ በአንድ ላይ በአንድ ቦታ በላንጋኖ ማዘጋጀታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ መስከረም 23/2016 መሄጃ መስከረም 24/2016 መመለሻ መልካም ነገር ማየት መስማት መንፈስን ያበረታል ያጠነክራል...   * ከሀዋሳ 91 ኪ.ሜ ወደ ሻሸመኔ መስመር ተጉዘን በተፈጥሮ ፀጋዎቻችን ተመስጠን  የሀገራችን  በረከት ተመልክተን በተስፋዎች ተሞልተን እንመለሳለን!!! * በሀገራችን ትልቁ የሀይቅ ዳር መዝናኛ ላንጋኖ 🌴🤾‍♂️🏇 * ቀለል ባለ የእግረ መንገድ የታጀበ ከ 3 እስከ 5 ኪ.ሜ የሚሸፍን 🚶‍♂️👣 * በ hiking የታጀበ ውሎ * በ prom night የታጀበ ምሽት ሌሎች አዝናኝና አሳታፊ ጨዋታዎች   ✨ዋጋ :- 1597 ሚያካትታቸው * ስናክ * መጠጥ *  ሸጋ ምሳ * ዲጄ ሙዚክ * ቡና /ሻይ * ማደሪያ * ውሃ * ተጨማሪ የምትፈልጉትን በምርጫቹ ከ አንድ ነገር ዉጪ * ትራንስፖርት tour bus * የ ባነር ፊት ፎቶ * prom or party * የ GC ጋወን ፎቶ * ፎቶ / በጥሩ ካሜራ/ 🌴መሰባሰቢያ ቦታ :-አላሙራ ዋርካ እና አሮጌዉ መናሀሪያ    መነሻ 4:00 ሰአት 👉ማሳሰቢያ:-መታወቂያ ይያዝ     ለመንገድ የሚሆን ሽፍን ጫማ ቀለል ካለ የ ጀርባ ቦርሳ ጋ  የዋና ልብስን እና ለpart night ሚሆን ልብስ ጨምሮ.. *ቀድመው  ለምመዘገቡ 10መንገደኞች 1497ብቻ ክፍያ:- 5236316666011 Dashen bank fadi ebrahim  በዚ አስገብተው ደረሰኙን ፎቶ አንስተው መላክ  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎟📞👉 ደውለው ቦታ ያስይዙ 👉 🇪🇹 በማየት ብዙ እናትርፍ ለበለጠ መረጃ :- 0925706643 & https://t.me/EmoHiking121 ቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ                                                         👣👣ኑ ከድንቆች ጋር ይጓዙ👣👣     Lake Langano 🏊👣 Activities * hiking  🚶‍♂️ * prom &party * swimming 🏊 * Football 🤾‍♂️🤾‍♀️ * Horse riding 🏇 Package include * snacks 🌭🍞 * lunch * coffee /tea☕️🍮 * transportation 🚌 * guide * dj music * Entrance fee * photograph 📷 * photo of the GC gown * Photo of the front of the banner     #price 1597   * for first register 1497 ሰላም ፍቅር ለሁላችንም

Selam yetewodedachu wude ye tabor Gc temarwoch Be gugut sintebikewu yenebarewu prome night Nehase 27 mehonun ligalsilachu eyw
Selam yetewodedachu wude ye tabor Gc temarwoch Be gugut sintebikewu yenebarewu prome night Nehase 27 mehonun ligalsilachu eywodedin tikatun megzat emtfalgu ke keni 20 -22 balewu ken wust gimashun birr maletim 600 birun bemkfel bota masyaz ende mitichlu lingalsilachu enwodalen Ye tikatu waga 1200

Repost from TOPCO
photo content

Repost from TOPCO
photo content

photo content

Hawassa tabor school Short video 😍😍 @tabor_school_mereja @tabor_school_mereja

photo content

REPOST✍ ሰላም የተወደዳችሁ የታባር ተማሪዎች 🙏ጉዳዩ የ telegram channel   ስለማስረከብ ይሆናል 😉 ከላይ በርሱ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት እኛ ye tabor channel አስተዳዳሪ የነበርን ተማሪዎች 12th,ጨርሰን ጊቢወን ስነምንለቅ ተረካቢ ተማሪ እንፈልጋለን 🙏መረከብ የምትፈልጉ ተማሪዎች comment adrgu eski 🙏 Inbox @ZKIDA @Abel_kiyaa13

አለም ወዴት እየሄደች ነው? 🇹🇬⚜️ 🇹🇬⚜️ 1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች። በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭 3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች። ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭 5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል. 😭😭😭😭😭😭 6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል. ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣ ማንም ሊከላከልላት አይገባም ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች። ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው። ክርስቲያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር ሊጎትት ይፈልጋል። እንጠንቀቅ። 😭😭😭😭😭 አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን? ስለ እግዚአብሔር ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው? ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው? እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ። 🙏🙏🙏🙏 አግዜር ይባርክህ. አሜን!!! _የተቀዳ_

ማሳሰቢያ ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንሰ ተማሪዎች በሙሉ ባለፈው በ"oreintation" ወቅት ወደ ዩኒቨርሲt መግቢያ በ 24/11/2015 ዓ /ም እንደሆነ መግለፃችን ይታወቃል :: ነገር ግን ባሁኑ ሰዓት ተማሪዎች ወደ ግቢ ቢገቡ ችግር የለውም ተብሎ ከሐዋሳ ዩኒቨርስቲ መልክት ስለተላለፈ ነገ ማለትም 23/11/2015 ከጧቱ 2:00 ጀምሮ ወደ ሐዋሳ ዩንቨርስቲ እንድትገቡ ይሁን!!

photo content

Repost from TOPCO
photo content
+3