en
Feedback
ኑ እናዝግ

ኑ እናዝግ

Open in Telegram

ኑ እናዝግ Official Telegram Page, Created June 30/2022 inbox me 👉 @AzegDotCom

Show more
4 741
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-11730 days
Posts Archive

#ካነበብኩት በትዳር ጉዳይ፦ (ክፍል 2) መፍትሄ፥ ገና ሃይስኩል እያለሽም ይሁን ግቢ ላይ እያለሽ ሀይማኖትሽ ባዘዘው መልኩ የሚሆንሽ የትዳር አጋር ከተገኘ በጊዜ አግቢ። በዚህ ወቅት አማርጠሽ የማግባ
#ካነበብኩት በትዳር ጉዳይ፦ (ክፍል 2) መፍትሄ፥ ገና ሃይስኩል እያለሽም ይሁን ግቢ ላይ እያለሽ ሀይማኖትሽ ባዘዘው መልኩ የሚሆንሽ የትዳር አጋር ከተገኘ በጊዜ አግቢ። በዚህ ወቅት አማርጠሽ የማግባት ሰፊ እድል አለሽ። ማግባት ትምህርትን አያስቋርጥም። ካገባሽ በኋላ ያስተምርሽ። ወላጆችም ኋላ ከመጨነቅ በዚህ ወቅት ብዙም ሳታካብዱ ዳሯቸው። ኋላ ለናንተም ስቃይና ጭንቀት ነው። በመጨረሻም፦ ምንም ይሁን ምን፤ ያለነው በጠፊዋ ዓለም ላይ ነውና ለሁሉም ነገር ሰበብ ማድረስ፣ ፈጣሪን መፍራትና እርሱን መለመን፣ ጉዳይን ወደርሱ ማስጠጋትና በርን ዘግቶ ከርሱ ጋር ማንሾካሾክ መረሳት የለበትም። ያኔ አይሆንም ብለን ያሰብነውን ሁሉ አድርጎት እናገኘዋለን። ሆኖም ግን መዳረሻችን ገነት ነውና ለሁሉም ነገር ትግስት ማድረግ አለብን። ♠ መልካም ቀን 👉 t.me/nuenazeg

#ካነበብኩት በትዳር ጉዳይ፦ (ክፍል 1) ገና ሃይስኩልና ካምፓስ ተማሪ እያለሽ የትዳር ጥያቄ ሲቀርብልሽ «ቆይ ትምህርቴን ልጨርስ!» እያልሽ ስትመልሺ ነበር። ወላጆችም ልጃችሁን ስትጠየቁ «ገንዘብ (
#ካነበብኩት በትዳር ጉዳይ፦ (ክፍል 1) ገና ሃይስኩልና ካምፓስ ተማሪ እያለሽ የትዳር ጥያቄ ሲቀርብልሽ «ቆይ ትምህርቴን ልጨርስ!» እያልሽ ስትመልሺ ነበር። ወላጆችም ልጃችሁን ስትጠየቁ «ገንዘብ (ቤትና መኪና) የሌለው መናጢ ድሃ ነው!» ከሚለው ባሻገር እነዚህን ያሟላ ቢመጣ እንኳ «ቆይ! ተምራ ትጨርስ!» እያላችሁ ስንትና ስንት ሰዎችን ስትመልሱ ነበር። ድግሪዋን ስትጨርስ 23ና 24 አመት አካባቢ ይሆናታል። ሥራ ፍለጋ ይባልና በትንሹ አንድ አመት ጫማዋ እስኪገረጣ ልትሯሯጥ ትችላለች። ሥራው ከተገኘ በኋላ አንድ ሦስት አመታት ያልፋል። እነዚያ ለትዳር የሚጠይቁ ሰዎች ቁጥር ባልተጠበቀ ሁኔታ እየቀነሱ ይመጣሉ። እንዲህ እንዲህ ይልና 30ዎቹ መግባት ይጀምራሉ። ያኔ ጭራሽ ጠያቂም ይጠፋል። ከማንም በላይ መከረኛዋ እናት በሯን ዘግታ ማልቀስ ትጀምራለች። ልጅም ወላጅም ያኔ ከእንቅልፋቸው መንቃት ይጀምራሉ፤ ግን ምን ዋጋ አለው! ብዙውን ነገር አሳልፈውታል። ያኔ ለሁለተኛም ሆነ ለሦስተኛ ብቻ በተገኘ ወደሚል ስሜት ይመጣል። አለፍ ሲልም የማይመጥን ወንድም ቢሆን ችግር የለም ወደሚል ይወረዳል። እነዚያ ከአንድ ገፅ በላይ የሚሆኑ የሚደረደሩ መስፈርቶች ወደ አንድ ሃረግ ይወርዳሉ። 40 ሲገባ አንድ ቃል ብቻ መሆናቸው አልቀረም። ምን የመሰለ መልክና ቁንጅና፣ ምን የመሰለ የሀይማኖት ጥንካሬ፣ ምን የመሰለ ውብ ቤተሰብና ዘር እያለ፤ ምን የመሰለችዋን ልጅ ጊዜዋን አሳለፉባት። አይበለውና ተስፋ መቁረጥ ከተደረሰ ወደ በቀላሉ ወደ ዝሙት ግንኙነቶች ይኬዳል። መፍትሄ :– ይቀጥላል . . ♠ መልካም ቀን 👉 t.me/nuenazeg

🎯በብዛት መውሰድ እና ማከፋፈል ለሚፈልግ ☎️ 0947994040 📩 @Promoter2
🎯በብዛት መውሰድ እና ማከፋፈል ለሚፈልግ ☎️  0947994040 📩  @Promoter2

#ማስታወቂያ አስቸኳይ የሚሸጥ ‼️ ✔️ በመጠኑ 6 ወር ያገለገለ አዲስ አልሙኒየም ሼልፍ ✔️ ሳይዝ 2m x 1.20 x .35 ✔️ 6 ሼልፍ ✔️ ቦታ ጀሞ ☎️ 0921002806
#ማስታወቂያ አስቸኳይ የሚሸጥ ‼️ ✔️ በመጠኑ 6 ወር ያገለገለ አዲስ አልሙኒየም ሼልፍ ✔️ ሳይዝ 2m x 1.20 x .35 ✔️ 6 ሼልፍ ✔️ ቦታ ጀሞ ☎️ 0921002806

#ፈታኝጥያቄ ዛሬ ለፎቶው የሚስማማ ግጥም መግጠም እንወዳደራለን። *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔ ማንኛውም የ ኑ እናዝግ ቤተሰብ የሆነ መወዳደር ይችላል ። ✔ ከመወዳደርዎ በፊት ፓስቱን Like
#ፈታኝጥያቄ ዛሬ ለፎቶው የሚስማማ ግጥም መግጠም እንወዳደራለን። *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔ ማንኛውም የ ኑ እናዝግ ቤተሰብ የሆነ መወዳደር ይችላል ። ✔ ከመወዳደርዎ በፊት ፓስቱን Like እና Share ማድረግ ግዴታ ነው ። ካላደረጉ ዲስኳሊፋይ ይሆናሉ ። ✔ የሌላ ሰው ስራ ኮፒ ማድረግ ብሎክ ያስደርጋል ✔ ውድድሩ ዛሬ ቅዳሜ ጀምሮ ነገ እሁድ ማታ 1 ሰአት ያበቃል። ✔ 100 Like ያገኘ ግጥም የ 100 ብር ሽልማት ያገኛል ። ✔ እኩል ነጥብ በእጣ ይለያል። ✔ አሸናፊው ወዲያው 100 ብር ይተላለፍለታል ። ★★ ጥሩ ፉክክር ካለ ቦነስ +50 ብር ይጨመራል።★★ ★★ውድድሩን በማንኛውም የኑ እናዝግ ፌስቡክ ፔጅ ፣ ግሩፕ ፣ ቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ በመረጡት ቦታ ላይ መወዳደር ይችላሉ ። ስፓንሰር መሆን ለሚፈልግ inbox me .....t.me/azegdotcom መልካም እድል #Ethiopia #ጥያቄ #ግጥም #ድንገተኛጥያቄ 👉 t.me/nuenazeg

Man city 0 – 0 Arsenal ለአሸናፊው 200 ብር ተልኳል። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Me jegnaw ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።
Man city 0 – 0 Arsenal ለአሸናፊው 200 ብር ተልኳል። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Me jegnaw ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።

Man city 0 – 0 Arsenal እጣው ወጥቷል ከታች ስሙ የተጠቀሰው የ 200 ብር አሸናፊ ሆኗል። የባንክ አካውንትህን ላክልን ። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Me jegnaw ⚽️ በቀጣ
Man city 0 – 0 Arsenal እጣው ወጥቷል ከታች ስሙ የተጠቀሰው የ 200 ብር አሸናፊ ሆኗል። የባንክ አካውንትህን ላክልን ። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Me jegnaw ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።

Man city 0 – 0 Arsenal ከ 63 ገማቾች ግምታቸው አንድ አይነት የሆኑ እነዚህ ናቸው። በእጣ ለይተን ለአንዱ አሸናፊ 200 ብር እንሸልማለን ። Me Jeginaw Eldana muba fkr
Man city 0 – 0 Arsenal ከ 63 ገማቾች ግምታቸው አንድ አይነት የሆኑ እነዚህ ናቸው። በእጣ ለይተን ለአንዱ አሸናፊ 200 ብር እንሸልማለን ። Me Jeginaw Eldana muba fkr sam bogale (facebook ላይ የገመተ) Bereket Juluyan (facebook ላይ የገመተ) መልካም እድል

#ይገምቱ__ይሸለሙ ⚽️ 🎁 የ200 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። ግምትዎን ከአሁን ሰአት ጀምሮ ማስቀመጥ ይችላሉ ። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እሁድ ምሽት 12:30 ማንሲቲ ከ አርሰናል ጋ
#ይገምቱ__ይሸለሙ ⚽️ 🎁  የ200 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። ግምትዎን ከአሁን ሰአት ጀምሮ ማስቀመጥ ይችላሉ ። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እሁድ ምሽት 12:30 ማንሲቲ ከ አርሰናል ጋር ያደርጋሉ። ⚽️ ግምትዎን ቴሌግራማችን ላይ በማስቀመጥ የ200 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያገኛሉ ። ⚽️ አንድ አይነት መልስ በእጣ ይለያል ። ⚽️ ከቴሌግራም ውጪ ግምት ማስቀመጥ አይቻልም። ⚽️ Edit የተደረገ ግምት ተቀባይነት የለውም ⚽️ ጨዋታው ከተጀመረ ቡሀላ ግምት መስጠት አይቻልም። ⚽️ ከአንድ በላይ ግምት ያስቀመጠ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል። ይገምቱ ይሸለሙ 👉 share  t.me/nuEnazeg (ስፓንሰሮችን እናበረታታለን) #football #ስፓርት #epl #ethiopia #manchestercityfc vs #arsenal #ማንችስተርሲቲ ከ #አርሰናል መልካም እድል

#ፈታኝጥያቄ ዛሬ "መንገድ ሳትጀምሪ" በሚል ርእስ ግጥም መግጠም እንወዳደራለን። *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔ ማንኛውም የ ኑ እናዝግ አባል መወዳደር ይችላል ። ✔ ከመወዳደርዎ በፊት ፓስቱን
#ፈታኝጥያቄ ዛሬ "መንገድ ሳትጀምሪ" በሚል ርእስ ግጥም መግጠም እንወዳደራለን። *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔ ማንኛውም የ ኑ እናዝግ አባል መወዳደር ይችላል ። ✔ ከመወዳደርዎ በፊት ፓስቱን  Like እና Share ማድረግ ግዴታ ነው ። ካላደረጉ ዲስኳሊፋይ ይሆናሉ ። ✔ ውድድሩ ዛሬ እሁድ 15/7/2016 ከጧቱ 1 ሰአት ተጀምሮ ምሽቱ 1 ሰአት ያበቃል  ። ✔ 100 Like ያገኘ ግጥም የ 200 ብር ሽልማት ያገኛል ። ✔ እኩል ነጥብ በእጣ ይለያል። ✔ አሸናፊው ወዲያው 200 ብር ይተላለፍለታል ። ★★ውድድሩን በማንኛውም የኑ እናዝግ ፌስቡክ ፔጅ ፣ ግሩፕ ፣ ቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ በመረጡት ቦታ መወዳደር ይችላሉ ። * ቴሌግራም t.me/nuenazeg መልካም እድል #Ethiopia #ጥያቄ #ግጥም #ድንገተኛጥያቄ  👉 t.me/nuenazeg

ፒያሳን በሙሉ 👉 t.me/nuenazeg #ኢትዮጵያ #Ethiopia #ፒያሳ

#ፈታኝጥያቄ ዛሬ እነዚህን የቀድሞ አምስት አይነት የብር ኖቶች ያለው ሰው ፎቶ አንስቶ ኮሜንት መስጫው ውስጥ ፓስት ያደረገ የ 100 ብር ሞባይል ካርድ ይሸለማል *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔
#ፈታኝጥያቄ ዛሬ እነዚህን የቀድሞ አምስት አይነት የብር ኖቶች ያለው ሰው ፎቶ አንስቶ ኮሜንት መስጫው ውስጥ ፓስት ያደረገ የ 100 ብር ሞባይል ካርድ ይሸለማል *** ደንብ ፣ መመሪያና ግዴታዎች ✔ ማንኛውም የ ኑ እናዝግ ቻናል ኑ እናዝግ ግሩፕ ኑ እናዝግ 2 ወይም የቴሌግራም t.me/nuenazeg ወይም ነዋትሳፕ አባል የሆነ መወዳደር ይችላል። ✔ ውድድሩ ዛሬ እሁድ 8/7/2016 ከጧቱ 1 ሰአት እስከ ምሽቱ 1 ሰአት ይሆናል ። ✔ ከመወዳደርዎ በፊት ፓስቱን Like እና Share ማድረግ ግዴታ ነው ። ካላደረጉ ወደ እጣ አያልፉም ✔ አንድ አይነት መላሾች በእጣ ይለያሉ። ✔ ትክክለኛ የእርስዎ ለመሆኑ ስምዎትን ይፃፉ ✔ ፎቶሾፕ ወይም ከጎግል ላይ ላለመሆኑ መስቀለኛ ጥያቄዎች ይኖራሉ ✔ አሸናፊው የ 100 ብር ሞባይል ካርዱ ወዲያው ይተላለፍለታል። ★★ውድድሩን በማንኛውም የኑ እናዝግ ፌስቡክ ፔጅ ፣ ግሩፕ ፣ ቴሌግራም እና ዋትስአፕ ላይ መወዳደር ይችላሉ መልካም እድል #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ጥያቄ #ድንገተኛጥያቄ 👉 t.me/nuenazeg

#ካነበብኩት ክፍል 2 . . . ልጅቷ ፍለጋዋን ቀጠለች በመኪናቸው ውስጥ ያሉት ሀብታሞች ትኩረቷን ፈልገው ሲያፏጩም እሷ ግን በመጨረሻ የቆሸሸውን ልጅ ፍቅረኛዋን ከመኪና ጀርባ ተቀምጦ ስታገኘው እቅፍ
#ካነበብኩት ክፍል 2 . . . ልጅቷ ፍለጋዋን ቀጠለች በመኪናቸው ውስጥ ያሉት ሀብታሞች ትኩረቷን ፈልገው ሲያፏጩም እሷ ግን በመጨረሻ የቆሸሸውን ልጅ ፍቅረኛዋን ከመኪና ጀርባ ተቀምጦ ስታገኘው እቅፍ አድርጋ ሮጣ ሄዳ ተጠመጠመችበት ልጁ ማልቀስ ጀመረ። እናም እንዲህ አለ፡- ‘ከሟች እናቴ በስተቀር በአዋቂነት ህይወቴ በሙሉ ልታቅፈኝ ይቅርና እጄን ለመጨበጥ የተስማማች ሴት አንድም የለችም።  ሁለቱም ማልቀስ ጀመሩ።  በኋላ ልጅቷ ለ 5 ዓመታት በከተማ ውስጥ አፓርታማ ተከራይታ ለሥራው የሚጠቀምበት ሞተር ብስክሌት ገዛችለት. አሁን ሁለቱም ወደ ካናዳ ለመጓዝ አቅደው ዝግጅት ላይ ናቸው ። እንደዚህ አይነት ሴቶች አሁንም አፍሪካ ውስጥ አሉ?🤔😟 👉 t.me/nuenazeg

#ካነበብኩት ክፍል 1 ይህ ምስኪን መካኒክ ከዚች ቆንጆ ልጅ ጋር ኢንተርኔት ላይ ይገናኛሉ። አንድ ቀን ልጅቷ እሱ ጋር ለመምጣት የትራንስፖርት ገንዘብ እንዲልክላት ጠየቀችው። ምስኪኑ መካኒክ ተገረመ።
#ካነበብኩት ክፍል 1 ይህ ምስኪን መካኒክ ከዚች ቆንጆ ልጅ ጋር ኢንተርኔት ላይ ይገናኛሉ። አንድ ቀን ልጅቷ እሱ ጋር ለመምጣት የትራንስፖርት ገንዘብ እንዲልክላት ጠየቀችው። ምስኪኑ መካኒክ ተገረመ። ልጅቷ የምታታልለው መስሎት ነበር። እንደዚች አይነት ቆንጆ ልጅ ወደ እሱ ልትመጣ እንደምትፈልግ ማመን አልቻለም። ግን ቢሆንም አመናት ከሁለት ቀን በኋላ ከአለቃው ገንዘብ ተበድሮ ወደ ልጅቷ ላከ። በጣም የሚገርመው ልጅቱ እሱን ለማየት ከአቡጃ ወደ ሌጎስ ናይጄሪያ በረረች። እሱ ግን ያላወቀው ይህች ቆንጆ ልጅ በጣም ሀብታም ከሆኑ ቤተሰብ የተገኘች እና እውነተኛ ፍቅር አሁንም እንዳለ እና ሁሉም ሴቶች የወንዶችን ገንዘብ እንደማይፈልጉ ለወንዶች እውነቱን ለማሳየት ፈልጋለች። መጀመሪያ ሰውዬው ወደአላት አድራሻ ሄዳ ፍቅረኛዋ ባለ አንድ ክፍል አፓርትመንት ውስጥ ከሌሎች 7 ወንዶች ጋር እንደሚኖር አወቀች። ፍቅረኛዋን የት እንደምታገኝ ጠይቃቸው መንገድ ላይ ስራ ላይ እንደሆነ ነገሯት። የሚሠራበት ቦታ ድረስ ሄዳ ሰርፕራይዝ ለማድረግ በራይድ ሄደች ። የሚሰራበት አካባቢ ስትደርስ መንገድ ላይ ልጁን እየጠየቀች መጣች እና ሰዎች 'ያ አስቀያሚ ልጅ በሰው መኪና ስር አንድ ቦታ ተኝቷል ሙሉ በሙሉ ልብሱ ቆሽሾ ያለው ' እያሉ ያሾፉባት ጀመር። . . ይቀጥላል 👉 t.me/nuenazeg

Liverpool 1–1 Man city ለአሸናፊው 200 ብር ተልኳል። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Cr 7 ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።
Liverpool 1–1 Man city ለአሸናፊው 200 ብር ተልኳል። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Cr 7 ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።

Liverpool 1–1 Man city እጣው ወጥቷል ከታች ስሙ የተጠቀሰው የ 200 ብር አሸናፊ ሆኗል። የባንክ አካውንትህን ላክልን ። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Cr 7 ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ
Liverpool 1–1 Man city እጣው ወጥቷል ከታች ስሙ የተጠቀሰው የ 200 ብር አሸናፊ ሆኗል። የባንክ አካውንትህን ላክልን ። ✨💥እንኳን ደስ አለህ ✨💥 👇👇 Cr 7 ⚽️ በቀጣይ ጨዋታ እንገናኝ።