en
Feedback
Qemer 🤩

Qemer 🤩

Open in Telegram

ሰላም ውድ የቀመር ቻናል ቤተሰቦች ☞በቻናላችን ከሳምንት እስከ ሳምንት አስቂኝ የሀገራችንን ብቻ ቀልዶች የሚያገኝበት ☞ምርቶን ና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ @mil17db አስታየት ካለ @mil17db

Show more
312
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የጠንቋይ ልጅ አፍቅራህ እኔ እወድካለው አንተስ???😳 ስትልህ . . . . ምን አማራጭ አለኝ😢 😂😆🤣 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ሁሉም ቆንጆ ነገሮች በ“M” ነው የሚጀምሩት Mom, Money, Music, Me 😜😂😁 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ  ውጭ  የምትወጣው? ፡ ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !! #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ለራስ ማሰብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰው ሌላውን አይወድም ። #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

How ጥሩ ሰው are you? #Me : የሰማሁትን አስገራሚ ወሬ ሰው ሲነግረኝ ሰምቼዋለሁ ሳልል እንዳዲስ ሆኜ እሰማዋለሁ #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው😉 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ውጭ ያለው ዘመዴ "DV ሙልተህ or እንደምንም ብለህ ና እንጂ ለሌላው እኔ አለሁልህ" ይለኛል እንዴ... ወዳጄ እንደምንም ብዬ ከመጣሁ በኋላ ምን ትሰራልኛለህ🤷‍♂ #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

"ስትሞት ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ ምድር ላይ ስትኖር ከፈጣሪ ሌላ ማንንም ለማስደሰት ባልደከምክ ነበር" #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ሴት ልጅ ከመጉዳትህ በፊት የእህትህን ፈገግታ አስታውስ.......... #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

#When አንድ አስተማሪ በየቀኑ እየገባ በደንብ ካጠናቹ Doctor ትሆናላቹ ሲል.... . .       #ለምን አንተ አታጠናም'😁😳🥸 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ያ ክፉ ጓደኛህ ሞቶ የሕይወት ታሪኩ እይተነበበ, በጣም የዋህ, ደግ, ሩህሩህ, ትእግስተኛ እና ጨዋ ነበር, ሲሉ? ቀበር ተሳሳትኩ እንዴ?🙈 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ኑሮዬ ጭምር ነው እንጂ ሽንኩርት ብቻ እማ እንደዚህ አያስለቅሰኝም🤔🤔 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ሰዎች ምኗን አይተህ ወደድካት ይሉኛል እኔ ምኗን እንደሚጠሉት ግራ ይገባኛል። #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ይቅርታ ስደውል ያላነሳሁት በስልክ ጥሪው እየደነስኩ ስለነበር ነው አላለችም😳😂 . . . ያንቺስ ከፋ😁 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ጀለስ የሌለ ምርቅን ብሎ ሀኪም ቤት አሞኝ ነው ብሎ ሄደና እንዴት እንዴት ነው ሚያረግህ ሲባል . . ሽንቴን እየሸናው ሽንቴ ይመጣብኛል😂😁🤣 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

ይሄ AI ስራ ነዉ ፈታ በሉ , 💐መልካም ቅዳሜ💐 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
ይሄ AI ስራ ነዉ ፈታ በሉ , 💐መልካም ቅዳሜ💐 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው... ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

በሂወቴ ውስጥ ብዙ ነገር መማር አለብኝ የመጀመሪያው ግን ሁሉንም ሰው በሚመጥነው ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡🙏🏽🙂 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

በ ሀይስኩል Romantic life ስትጣላ አንገትሽ ጉማሬ....😅 ግንባርሽ የበሬ....🤣 ቀለምሽ የመጥበሻ....😝 ቂጥሽ ማንከሽከሻ....🤪 ፈጣሪ ያሳየኝ....🙆‍♂️ ያንቺን መጨረሻ....😄😂 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁

👱‍♀ወድሜ መላጣ ሰው ላይ ያሉት ቅማሎች ምን ይባላሉ . . . . 🧑ጎዳና ተዳዳሪ😂😂😂😂😂😂 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁