312
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
312
ጥር 11 ጥምቀት
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን 🙏🙏
መልካም በአል!
#ፍቅራችሁን_react_በማድረግ_አሳዩን🍋
312
፨ ታቦት ውጪ አድሮማ እኔ እቤቴ አልገባም ብላ ውጪ ነው ያደረችው።
እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
312
"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች
እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
312
#ዜና_ዕረፍት
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል።
ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል።
በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር።
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተፍ አልቻለም።
🕯️🕯️🕯️
312
የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው...
ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😄
312
ታክሲ ውስጥ አራት ሴት ሆነው ሰው እያሙ ልክ ከአራቷ አንዷ ስትወርድ እሷንም አሟት 🤗😂
አባቴ አትገረም... ብቻዋን ስትቀር የመጨረሻዋ ራሷ አይ የኔ ነገር ማለቷ እና ራሷን ማማቷ አይቀሬ ነው ።
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
312
በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
312
ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለም አቀፋዊ ቋንቋም ነው።ፈገግ በል😀😀
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
312
እዚ ግርግዳ ላይ ምንም አይነት ወረቀት መለጠፍ #አይቻልም የሚል በወረቀት ፅፈው ግርግዳው ላይ #ለጥፈዋል😳😜🤣
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
312
#ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ...
:
#እንጠጋጋለታለን
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
312
በሰላም አንገቴን ደፍቼ እያለፍኩ ጎረቤታችን እትዬ ሰላሟ
"አንገት ደፊ ፣ አገር አጥፊ" ብለው ለከፉኝ😫 ቀና ብዬ ብሄድ ደግሞ "ምነው አንጠራራህ ይሉኛል"
😫😩😫😩
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
