cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

دروس وفوائد ابن منور حفظه الله

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
347
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኪታቡ ተውሒድ የመጨረሻውን ደርስ (76ኛውን) ከደቂቃዎች በፊት ቴሌግራም ላይ ለጥፌያለሁ። ሊላሂል ሐምዱ ሚን ቀብሉ ወሚን በዕዱ። ደርሱ ከተጠናቀቀ የቆየ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በጊዜ ሳላደርስ በመቅረቴ ስትጠብቁኝ ለነበራችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ከዚህ በኋላ የዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ደርስ ከቆመት ለመቀጠል እሞክራለሁ። ሸርሑ ሱናን ከነገ ጀምሬ እለቃለሁ። የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብን ደርስ በተመለከተ መሀል ላይ የጎደሉትን ለመሙላት ዳግም ማዳመጥ ሊኖርብኝ ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ጊዜ የለኝም። ኪታቡን የአላህ ፈቃድ ከሆነ ከቀጣይ ጁሙዐ ጀምሬ ዳግም ላስተምር ስለሆነ በየቀኑ የለት የለቱን እለቃለሁ፣ ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

  • File unavailable
  • File unavailable
ደርስ ~ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል:- 7⃣5⃣ * ርእስ:- - باب ما جاء في الإقسام على الله - باب لا يستشفع بالله على خلقه - باب ما جاء في حماية النبي ﷺ حمى التوحيد وسده طرق الشرك = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Kitabu Tewhid #75.MP312.46 MB
Kitabu Tewhid #76.MP311.36 MB
ደርስ ~ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል:- 7⃣4⃣ * ርእስ:- باب ما جاء في ذمة الله وذمة نبيه ﷺ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Kitabu Tewhid #74.MP39.15 MB
❗️አሏህን ከፍጡር ጋር ማመሣሠል 🎙محمد أحمد منور حفظه الله
Show all...
4_5933645160788264860.mp31.30 MB
📚 ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል _39 የደጋጎች ጨፌ 🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ'' https://t.me/DurusuIbnuMunewor
Show all...
AUD-20170109-WA0011.mp35.51 MB
ዓኢሻን መወንጀል ይለያል! ~ በኢስላም አንድን ሰው ያላግባብ በዝሙት የወንጀለ ሰማንያ ግርፋት እንደሚከተለው ይታወቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- وَالَّذِينَ يَرْمُونَ الْمُحْصَنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَأْتُوا بِأَرْبَعَةِ شُهَدَاءَ فَاجْلِدُوهُمْ ثَمَانِينَ جَلْدَةً وَلَا تَقْبَلُوا لَهُمْ شَهَادَةً أَبَدًا ۚ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ (እነዚያም ጥብቆችን ሴቶች (በዝሙት) የሚሰድቡ ከዚያም አራትን ምስክሮች ያላመጡ፡ ሰማኒያ ግርፋትን ግረፏቸው፡፡ ከነርሱም ምስክርነትን ሁልጊዜ አትቀበሉ! እነዚያም እነሱ አመፀኞች ናቸው።) [ኑር፡ 3] ይሄ ብይን ግን እናታችን ዓኢሻን - ረዲየላሁ ዐንሃ - በዝሙት የወንጀለ ላይ ሲሆን ይለያል። እንደሚታወቀው እናታችን ዓኢሻን መናፍቃን በሃሰት በዝሙት ወንጅለዋት ነበር። ዓኢሻ ከውንጀላው ፍፁም ነፃ መሆኗን የሚያረጋግጡ የቁርኣን አንቀፆች ወርደዋል። ሱረቱ ኑር ከ 11ኛ አንቀፅ ጀምሮ ይመልከቱ። ከዚህ በኋላ እሷን በዝሙት መወንጀል ጉዳዩ የሷን ክብር ከማጉደፍ አልፎ በፈጣሪ ቃል ማስተባበል ይሆናል። የፈጣሪን ቃል ማስተባበል ደግሞ የለየለት ክህደት ነው። በዚህ የተነሳ በርካታ ዓሊሞች ዓኢሻን አላህ ካጠራት በኋላ በዝሙት የወንጀላት ሰው ከኢስላም እንደሚወጣ አበክረው ገልፀዋል። ለአብነት ያህል የነወዊይን ንግግር ላስፍር :- براءة عائشة رضي الله عنها من الإفك، وهي براءة قطعية بنص القرآن العزيز، فلو تشكك فيها إنسان - والعياذ بالله - صار كافراً مرتداً بإجماع المسلمين. قال ابن عباس وغيره: لم تزن امرأة نبي من الأنبياء صلوات الله وسلامه عليهم أجمعين. وهذا إكرام من الله تعالى لهم. انتهى "የአኢሻ - ረዲየላሁ ዐንሃ - ከሃሰተኛ ውንጀላው ነፃ መሆኗ በአሸናፊው ቁርኣን ቁርጠኛ ማስረጃ የተረጋገጠ ነፃነት ነው። አንድ ሰው በዚህ በሷ ጉዳይ ላይ ቢጠራጠር - አላህ ይጠብቀንና - በሙስሊሞች ወጥ ስምምነት ከኢስላም የወጣ ከሃዲ ሆኗል። ኢብኑ ዐባስና ሌሎችም 'ከነቢያት ውስጥ - የአላህ ሶለዋትና ሰላሙ በሁሉም ላይ ይሁንና - የየትኛውም ነቢይ ሚስት ዝሙት አልፈፀመችም' ብለዋል። ይሄ ከአላህ ለነሱ የተሰጠ ክብር ነው።" [ሸርሑ ሶሒሕ ሙስሊም፡ 17/117] የዚህ ፅሁፍ ዋና አላማ እርምት መስጠት ነው። ሺዐዎች ሙሐረም 10 ን አካላቸውን በስለት እየደበደቡ የሚያሳልፉበትን ሁኔታ "ከላይ ነው ትእዛዙ" በሚል ርእስ ባለፈው በእለተ ዓሹራ ለጥፌ ነበር። መጨረሻ ላይ እንጠቆምኩት ፅሁፉ የቆየ ነው። በዚያ ፅሁፍ ውስጥ አንድ ልብ ያላልኩት ስህተት ፈፅሜያለሁ። እሱም ሺዓዎች ዛሬም እናታችን ዓኢሻን በዝሙት እንደሚወነጅሉ አንስቼ ለዚህ ጥፋታቸው ቅጣት እራሳቸውን እንዲገርፉ አደረጋቸው ብያለሁ። መግቢያ ላይ ከተጠቀሰችው አንቀፅ ጋር ሃሳቡ ሲጣመር ዓኢሻን የወነጀለም በተመሳሳይ 80 ግርፋት ብቻ ያለበት ያስመስላል። እውነታው ደግሞ እንደዚያ አይደለም። ስለሆነም ምናልባት በዚህ መልኩ የተረዳኝ ካለ ማስተካከያ እንዲወስድ ነው ይህን የፃፍኩት። ጥቆማውን የሰጠኝ ወንድሜ ዐብዱልፈታሕ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ነው፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
04:05
Video unavailable
قلوب العباد بين يدي الله/ الشيــــخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
4.54 MB
📚 ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል _38 የደጋጎች ጨፌ 🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ'' https://t.me/DurusuIbnuMunewor
Show all...
AUD-20170102-WA0016.mp35.54 MB
00:28
Video unavailable
ፓስተሩ ወደ ሰማይ አረገ እያሉ ነው። ኧረ አንተ ህዝብ ንቃ! = https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
6.27 KB
📚 ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል _37 የደጋጎች ጨፌ 🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ'' https://t.me/DurusuIbnuMunewor
Show all...
AUD-20161003-WA0000.mp31.79 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.