en
Feedback
Hamer Technology Institute አጫጭር ስልጠናዎች

Hamer Technology Institute አጫጭር ስልጠናዎች

Open in Telegram
1 047
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የሥራ ዕድል (በዚህ ዙር CCTV ለሰለጠኑ ሦስት ተማሪዎች የሥራ ዕድል አዘጋጅተናል) የሴኩሪቲ ካሜራ ስልጠና (CCTV Camera training) ሐሙስ 25 / 05 / 2015 ዓ/ም ይጀምራል በደህን
የሥራ ዕድል (በዚህ ዙር CCTV ለሰለጠኑ ሦስት ተማሪዎች የሥራ ዕድል አዘጋጅተናል) የሴኩሪቲ ካሜራ ስልጠና (CCTV Camera training) ሐሙስ 25 / 05 / 2015 ዓ/ም ይጀምራል በደህንነት ካሜራ (CCTV security camera) ላይ በብቁነት የመጀመሪያውን ስፍራ በሚይዝ ድርጅት ሙያዊ ስልጠና ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በተግባር ይማሩ። (N.B በስልጠናው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ሦስት ተማሪዎች {2ወንድ 1 ሴት} የሥራ ዕድል አዘጋጅተናል) ☎️ 0945323535 ወይም በ telegram @HamerTechnologyInstitute ይመዝገቡ https://t.me/Hamertechnology Hamer Technology institute 🚕 አድራሻ፣ አያት ባቡር ጣብያ ፣ አያት ሞል / አያት የገበያ ማእከል ፣ ሐመር ኢንጂነሪንግ ቢሮ። Hamer Engineering የሴኩሪቲ ቀዳሚ ኑ እንማማር

ሰላም የሐመር ቤተሰቦች እና ደንበኞች, ዛሬ ድርጅታችን ሐመር ኢንጂነሪንግ ለደምበኞቹ ነፃ የሲሲ ቲቪ ስልጠና ስለሚሰጥ የስልጠናው አካል በመሆን ለዘመኑ የሚመጥን ሙያዊ እዉቀትን በነፃ ይሸምቱ ብለን ስንገልፅ በደስታ ነው!!

Greeting Hamer families and our customers, we are pleased when we announce you that we have free training on CCTV today( Jan 21, 2023) at 7 o'clock LT. You are welcome to join us.

የሴኩሪቲ ካሜራ ስልጠና (CCTV Camera training) መውሰድ ይፊልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄ ኮርስ ለእርስዎ ነው። በደህንነት ካሜራ (CCTV security camera) ላይ በብቁነት የመጀመሪያው
የሴኩሪቲ ካሜራ ስልጠና (CCTV Camera training) መውሰድ ይፊልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄ ኮርስ ለእርስዎ ነው። በደህንነት ካሜራ (CCTV security camera) ላይ በብቁነት የመጀመሪያውን ስፍራ በሚይዝ ድርጅት ሙያዊ ስልጠና ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በተግባር ይማሩ። ☎️ 0945323535 ወይም በ telegram @HamerTechnologyInstitute ይመዝገቡ https://t.me/Hamertechnology Hamer Technology institute 🚕 አድራሻ፣ አያት ባቡር ጣብያ ፣ አያት ሞል / አያት የገበያ ማእከል ፣ ሐመር ኢንጂነሪንግ ቢሮ። Hamer Engineering የሴኩሪቲ ቀዳሚ ኑ እንማማር

የገና ቻሌንጅ (የበዓል ሽልማት ) አሸናፊዎች 1ኛ Endashaw tekabe 2ኛ Ashenafi Girma 3ኛ ልጅ እዩ ነጻ የኤሌክትሪክ አጥር ስልጠና ለ እሮብ 03/05/2015 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 በ @Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ office ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ በአክብሮት ጠርተንዎታል።

ቅናሽ ለባለሞያዎች Hikvision 4 channel kit #Discount for installers for short period of time Hikvision kit 4 channel = 29,800 Includ
ቅናሽ ለባለሞያዎች Hikvision 4 channel kit #Discount for installers for short period of time Hikvision kit 4 channel = 29,800 Includes AHD camera = 4 DVR 4 channel = 1 BNC cable 20 meter = 4 Adapter = 1 Splitter = 1 Please join to CCTV camera and Electric Fence installers telegram group https://t.me/onlineBusinesshamer

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሰዎ! ባሳለፍነው ዓመት ስለነበረን ድንቅ የአብሮነት የሥራ ጊዜ እናመሰግናለን! አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የደስታ የጤና እና የበረከት ይሁንልን። መልካም በዓል !! የሥራ አጋርዎ ሐመር ኢንጂነሪንግ መልካም አዲስ ዓመት! www.hamereng.com