1 047
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
This is a sign of a poisonous snake and there is a hidden purpose
ውድ የሐመር ቤተሰቦች ነገ ሰኞ 14/09/2015 ቤቴል ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሳይት ስላለን መሳተፍ የሚፈልጉ 3 ተማሪዎች ቀድመው በመደወል /በፅሁፍ ያሳውቁን እናመሰግናለን
ሰላም የሐመር ቤተሰብ
ለነገ ቤተል አለምባንክ የሚሰራ ሁለተኛ ካሜራ ሳይት ስላለ 1 ተማሪ መሳተፍ የሚፈልግ ካለ ቀድሞ መልእክት ይላክ
ለነገ ሙገር ከተማ የሚሰራ ካሜራ ስላለ 1 መሳተፍ የሚፈልግ ካለ ቀድሞ ይላክ መጓጓዣ እና ውሎ አበል ክኛ የምንሽፍን ይሆናል
Hello Hamer families and customers
FREE TRAINING
Our company, Hamer Engineering, together with Nemtek Electric Fence Products (South Africa), invites you to register to participate in the training we have organized for Wednesday (19/ 04 / 2023 G.C) on electric fences.
We are happy to say that training is free, so you can buy up-to-date professional knowledge for free as part of the training!
N.b : telegram number 0945323535
HAPPY EASTER
ሰላም የሐመር ቤተሰቦች እና ደንበኞች
ነጻ ስልጠና
ድርጅታችን ሐመር ኢንጂነሪንግ ከ ኔምቴክ ኤሌክትሪክ ፌንስ ፕሮዳክት (ደቡብ አፍሪካ) በመሆን ለ እሮብ (11 / 08 / 2015) በኤሌክትሪክ ፌንስ ዙርያ ያዘጋጀነው ሥልጠና ለመሳተፍ እንድትመዘገብ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
ስልጠና በ ነጻ ስለሚሰጥ የስልጠናው አካል በመሆን ለዘመኑ የሚመጥን ሙያዊ እዉቀትን በነጻ ይሸምቱ ብለን ስንገልፅ በደስታ ነው!
ለመመዝገብ በቴሌግራም 0945323535
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ
https://www.hikvision.com/en/products/Turbo-HD-Products/DVR/Value-Series/ds-7208hghi-k1/
🟣8 channel DVR 12,500 birr
https://www.hikvision.com/en/products/Turbo-HD-Products/DVR/Value-Series/ds-7204hghi-k1/
🟣4 channel DVR
10,500 birr
DS-2CD1123G0E-I
2MP
2.8mm Ip camera
Price
6,800
〰〰〰〰〰〰〰
DS-2CD1123G0E-I - Value Series - Hikvision
https://www.hikvision.com/en/products/IP-Products/Network-Cameras/value-series/ds-2cd1123g0e-i/
DS-2CD1023GOE-I
2MP
2.8mm Ip camera
Price
6,800
〰〰〰〰〰〰〰
DS-2CD1123G0E-I - Value Series - Hikvision
https://www.hikvision.com/en/products/IP-Products/Network-Cameras/value-series/ds-2cd1123g0e-i/
#Discount for wholesale price
For short period of time
@Hamercctv
0911059933 / 0912198963
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🟣#DVR 4 channel 10,500 birr minimum order 4 pcs /carton
🟣#DVR 8 channel 12,500 birr minimum order 2 pcs /carton
🟣 IP camera 2MP #White carton #Bullet 6,200 birr minimum order 18 pcs /1 carton
🟣 IP camera 2MP #Red carton #Dome 6,800 minimum order 24 pcs /1 carton
🟣 IP camera 2MP #Red carton #Bullet 6,800 minimum order 24 pcs /1 carton
🟣 IP camera 4MP #Red carton #Bullet 9,500 minimum order 10 pcs
🟣#Analog camera 2MP #Dome 3,500 birr
🟣#Analog camera 2MP #Bullet 3,600 birr #Metal Type
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሐመር ኢንጂነሪንግ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መስኮቹ
📌ሲሲቲቪ ትሬነር ( CCTV Trainer)
📌ኤሌክትሪክ ፌንስ ትሬነር( Electric fense Trainer
📌 ቢዩልዲንግ ኤለክትሪካል ኢንስቶሌሽን ትሬነር ( Building Electrical installation Trainer)
1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የት/ት ማስረጃ እና የስራ ልመድ ዋና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
2. የምዝገባ ቀን ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ለ ተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች ከፍት ሁኖ ይቆያል፡፡የስራ ስዓት ከ ጥዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከስዓት 8፡00 እስከ 12 ሰዓት።
3. የምዝገባ ቦታ አ.አ ፡አያት፡አያት ባቡር ጣብያ አያት የገበያ ማዕከል ዞን ሁለት መግቢያ 1ኛ ፎቅ ላይ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945323535
ሐመር ኢንጂነሪንግ
