en
Feedback
Ethiopian Education Books

Ethiopian Education Books

Open in Telegram
1 712
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+2030 days
Posts Archive
Addis Abeba Education Bureau Teacher Guides Grade 1 Grade 2 Grade 3

+6
G12-English-TG-2023-web.pdf4.30 MB

+8
G11-Economics-TG-2023-web.pdf2.83 MB

+9
Economics Grade 10 Teachers Guide final version.pdf1.35 MB

Economics Grade 9 Teacher Guide s TG (3) - Copy.pdf1.70 MB

+9
English Grade 9 Teacher Guide_b5_Final (1).pdf2.79 MB

+7
English Grade 8 Teacher's Guide (2).pdf7.53 KB

+7
English G 7 Teacher's Guide (1) (2).pdf5.74 KB

+5
grade 6 environmental science 1-3 teachers guide.pdf26.71 MB

+5
English Grade 5 Teacher Guide Bini Design (2).pdf2.37 MB

+5
grade 4 environmental science 1-3 teachres guide.pdf23.72 MB

+5
English Grade 3 Teacher Guide Final April 30 2022 (2).pdf1.38 MB

+5
ENGLISH G- 2 Teachers Guide Final Version (2).pdf2.93 MB

+5
ENGLISH grade 1 Teacher's guide.pdf3.81 MB

ማህበራዊ ዋስትና /ጡረታ/

የዛሬ ሰራተኛ የነገ ጡረተኛ መሆኑን መረሳት የለበትም መንግስት ጡረተኛን ረስቷል ፍትህ ለሀገር ባለውለታው ጡረተኛ

መንግሥት ምሰሶዎቹን - ጡረተኞችን ረሳ ! ከመንግስት አገልግሎት በጡረታ መገለል ማለት በህይወት ከመኖር መገለል ማለት አይደለም ። ለአስርት አመታት ሀገርን ያገለገልን ጡረተኞች የውጭ ዜጎች አይደለንም ። የዛሬው መንግሥት የቆመበትን መሠረት የጣልን ነን ። የመንግሥት ሰራተኞች የኑሮ ውድነቱን መቋቋም እንዲችሉ መንግስት ለሰራተኞች ከመስከረም 1/2018 የሚጀምር ደሞዝ ጨምሯል ። ደሞዝ መጨመሩ ተገቢ እና አስፈላጊ ነው ። ግን ጡረተኞች - ተቋማቱን የገነቡት ሰዎችስ ? እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ሌላ ገቢ የሌላቸውን ጡረተኞችን የበለጠ ይጎዳቸዋል ። ጡረተኞች ሌላ በርካሽ የምንገዛበት ገበያ እንደሌለን እየታወቀ መንግሥት በስራ ላይ ላሉት ብቻ የደሞዝ ጭማሪ ሲያደረግ የጡረተኞችን አበል ማሻሻል ረስቷል ። ለምን ? የዛሬ ሰራተኞች ነገ ጡረተኞች መሆናችሁን መርሳት የለባችሁም ። ስለዚህ የጡረተኞች የኑሮ ሁኔታ እንዲሻሻል የጡረተኞች አበል ይሻሻል ጥያቄ የእኛ ብቻ አይደለም ፤የሁላችንም ጥያቄ መሆን አለበት ። ከሞት እና በጡረታ ከመገለል የሚቀር/የሚያመልጥ የመንግሥት ሰራተኛ የለም ! ተሰማ አያሌው አስረስ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በመላ ሀገሪቱ ከኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ጡረታ ከወጡበት ቀን ድረስ ሀገራቸውን በቅንነት በታማኝነትና በድፍረት ያገለገሉ እንዲሁም የአካልና የህይዎት መስዋዕትነት የከፈሉ በአሁኑ የኑሮ ውድነት እየተጠበሱ ያሉ ጡረተኞች በሚያሳዝን ሁኔታ እንደ አሮጌ ቁና መወርወራቸው ያሳዝናል ብቻ ሳይሆን ያሳፍራል።እኛ ከመንግስት ካዝና ጨምሩን አላልነም።እያልን ያለነው ከተቀጠርንበት ጀምሮ የቆጠብነውን የጡረታ አበል ክፈሉን ነው።ዕድሜ ልክ የቆጠብኩትን ጨመርመር አድርጋችሁ ስጡን። ይችን ዓለም ልንሰናበት ጉድጓዳችን ተምሶ ሞታችን የምንጠባበቅ የዕድሜ ባለፀጋዎች ነን።ብዙ ዓመት ስለማንቆይ የምናስቸግር አይደለንም።ኑሮ ውድነቱ መሮናል ።አብዛኞቻችን በዕድሜ መግፋትና በስራ ጫና ለህመም የተጋለጥን በመሆኑ ለህክምና የምናውጣው ወጭም ከአቅም በላይ ሁኖብናልና ጭማሪው እኛንም እንዲያካትት እንጠይቃለን።የትናንቱን የረሳ የዛሬ የመንግስት ሠራተኛ ነገ ጡረተኛና የተረሳ ይሆናል።አበቃሁ።

ለጡረታ ባለመብቶች በሙሉ ======//===== የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በተደጋጋሚ በራዲዮ እና በቴሌቪዥን እንዳስታወቀው ከሐምሌ 1/2017 ጀምሮ የ2018 በጀት ዓመት የጡረታ መታወቂያ ዕድሳት በማካሄድ ላይ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል። የመታወቂያ ዕድሳት ፕሮግራሙ መስከረም 30/2018 የሚጠናቀቅ በመሆኑ የጡረታ መታወቂያ ያላሳደሳችሁ የጡረታ ባለመብቶች በቀሩት ጥቂት ቀናት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ እንድታሳድሱ እናሳስባለን። የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር

የጡረተኞች ድምፅ, [11/10/2025 5:34 pm] ለጡረታ ባለመብቶች በሙሉ ======//===== የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በተደጋጋሚ በራዲዮ እና በቴሌቪዥን እንዳስታወቀው ከሐምሌ 1/2017 ጀምሮ የ2018 በጀት ዓመት የጡረታ መታወቂያ ዕድሳት በማካሄድ ላይ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል። የመታወቂያ ዕድሳት ፕሮግራሙ መስከረም 30/2018 የሚጠናቀቅ በመሆኑ የጡረታ መታወቂያ ያላሳደሳችሁ የጡረታ ባለመብቶች በቀሩት ጥቂት ቀናት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ እንድታሳድሱ እናሳስባለን። የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጡረተኞች ድምፅ, [11/10/2025 5:35 pm] በመላ ሀገሪቱ ከኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ጡረታ ከወጡበት ቀን ድረስ ሀገራቸውን በቅንነት በታማኝነትና በድፍረት ያገለገሉ እንዲሁም የአካልና የህይዎት መስዋዕትነት የከፈሉ በአሁኑ የኑሮ ውድነት እየተጠበሱ ያሉ ጡረተኞች በሚያሳዝን ሁኔታ እንደ አሮጌ ቁና መወርወራቸው ያሳዝናል ብቻ ሳይሆን ያሳፍራል።እኛ ከመንግስት ካዝና ጨምሩን አላልነም።እያልን ያለነው ከተቀጠርንበት ጀምሮ የቆጠብነውን የጡረታ አበል ክፈሉን ነው።ዕድሜ ልክ የቆጠብኩትን ጨመርመር አድርጋችሁ ስጡን። ይችን ዓለም ልንሰናበት ጉድጓዳችን ተምሶ ሞታችን የምንጠባበቅ የዕድሜ ባለፀጋዎች ነን።ብዙ ዓመት ስለማንቆይ የምናስቸግር አይደለንም።ኑሮ ውድነቱ መሮናል ።አብዛኞቻችን በዕድሜ መግፋትና በስራ ጫና ለህመም የተጋለጥን በመሆኑ ለህክምና የምናውጣው ወጭም ከአቅም በላይ ሁኖብናልና ጭማሪው እኛንም እንዲያካትት እንጠይቃለን።የትናንቱን የረሳ የዛሬ የመንግስት ሠራተኛ ነገ ጡረተኛና የተረሳ ይሆናል።አበቃሁ። የጡረተኞች ድምፅ, [11/10/2025 5:35 pm] መንግሥት ምሰሶዎቹን - ጡረተኞችን ረሳ ! ከመንግስት አገልግሎት በጡረታ መገለል ማለት በህይወት ከመኖር መገለል ማለት አይደለም ። ለአስርት አመታት ሀገርን ያገለገልን ጡረተኞች የውጭ ዜጎች አይደለንም ። የዛሬው መንግሥት የቆመበትን መሠረት የጣልን ነን ። የመንግሥት ሰራተኞች የኑሮ ውድነቱን መቋቋም እንዲችሉ መንግስት ለሰራተኞች ከመስከረም 1/2018 የሚጀምር ደሞዝ ጨምሯል ። ደሞዝ መጨመሩ ተገቢ እና አስፈላጊ ነው ። ግን ጡረተኞች - ተቋማቱን የገነቡት ሰዎችስ ? እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ሌላ ገቢ የሌላቸውን ጡረተኞችን የበለጠ ይጎዳቸዋል ። ጡረተኞች ሌላ በርካሽ የምንገዛበት ገበያ እንደሌለን እየታወቀ መንግሥት በስራ ላይ ላሉት ብቻ የደሞዝ ጭማሪ ሲያደረግ የጡረተኞችን አበል ማሻሻል ረስቷል ። ለምን ? የዛሬ ሰራተኞች ነገ ጡረተኞች መሆናችሁን መርሳት የለባችሁም ። ስለዚህ የጡረተኞች የኑሮ ሁኔታ እንዲሻሻል የጡረተኞች አበል ይሻሻል ጥያቄ የእኛ ብቻ አይደለም ፤የሁላችንም ጥያቄ መሆን አለበት ። ከሞት እና በጡረታ ከመገለል የሚቀር/የሚያመልጥ የመንግሥት ሰራተኛ የለም ! ተሰማ አያሌው አስረስ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የጡረተኞች ድምፅ, [11/10/2025 5:35 pm] የዛሬ ሰራተኛ የነገ ጡረተኛ መሆኑን መረሳት የለበትም መንግስት ጡረተኛን ረስቷል ፍትህ ለሀገር ባለውለታው ጡረተኛ