cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ትምህርት ቤት | Tekle Theophilos Sunday School

ይኽ መካነ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተክለ-ቴዎፍሎስ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ የተክለ-ቴዎፍሎስ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያደርሳል። Join Us: https://t.me/tekletewoflos https://www.instagram.com/tekletewoflos

Show more
Advertising posts
1 017
Subscribers
No data24 hours
+197 days
+6130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የምትመከር ወንድሜ ኾይ! እድለኛ ነኽ!
ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. 🗣 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደተናገሩት "ድክመትኽን እና ጥፋትኽን የሚነግሩኽን ሰዎች ቃላት እንደ ስድብ ወይም እንደ ጸያፍ ቃል ለምን ትቆጥራለኽ? እንዲኽ የተግሣጽ ቃላት አንተነትኽን ለማስተካከል የተሰነዘሩ ገንቢ ቃላት እንደሆኑ አድርገኽ ለምን አትቆጥራቸውም? 💬 ሙሉውን ያንብቡ
“ለነገዋ ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ዘመኑን ፡ የቀደሙ ፡ አገልጋዮች ፡ ማፍራት” ብፁዕ ፡ ወቅዱስ ፡ አቡነ ፡ ቴዎፍሎስ ፡ ፓትርያርክ ፡ ዘኢትዮጵያ
ተክለ ቴዎፍሎስ Telegram ተክለ ቴዎፍሎስ Instagram ተክለ ቴዎፍሎስ Facebook ተክለ ቴዎፍሎስ YouTube
Show all...
8🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ስንክሳር ዘግንቦት ፲ወ፫
Show all...
🙏 2 1
❤️
🙏
🕯️
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ፡ ለዓለም ፡ መምህር ፡ ለቅዱስ ፡ ዮሐንስ ፡ አፈ ፡ ወርቅ ፡ ዓመታዊ ፡ መታሰቢያ ፡ በዓል ፡ በሰላም ፡ አደረሳችኍ!!!🙏🙏🙏
ለነገዋ ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ዘመኑን ፡ የቀደሙ ፡ አገልጋዮች ፡ ማፍራት ብፁዕ ፡ ወቅዱስ ፡ አቡነ ፡ ቴዎፍሎስ ፡ ፓትርያርክ ፡ ዘኢትዮጵያ
ተክለ ቴዎፍሎስ Telegram ተክለ ቴዎፍሎስ Instagram ተክለ ቴዎፍሎስ Facebook ተክለ ቴዎፍሎስ YouTube
Show all...
13🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስንክሳር ዘግንቦት ፲ወ፪
Show all...
🙏 2 1
❤️
🙏
🕯️
Photo unavailableShow in Telegram
ስንክሳር ዘግንቦት ፲ወ፩
Show all...
3🙏 2
❤️
🙏
🕯️
Photo unavailableShow in Telegram
ስንክሳር ዘግንቦት ፲ወ፩
Show all...
Send
Photo unavailableShow in Telegram
ለልማት እና ተንቀሳቃሽ ንዋያተ ቅዱሳን ንግድ ለምግባረ ሠናይ በጎ አድራጎት ማስተባበርያ የሚሆን ተባብረን ድንኳን እንግዛ የአቅሞትን በማድረግ በጎናችን ይቁሙ። 📌 ለ 40 ሰው 1ሺህ 1 ሺህ ብር ተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ት/ቤት
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ስንክሳር ዘግንቦት ፲
Show all...
2🙏 2
❤️
🙏
🕯️
“የጥምቀት እና የቅብዓ ቅዱስ ጥሪ” በሚል የሚተዋወቀውን መርሐ ግብር አናውቀውም !" ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም(ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዩናይትድ ኪንግደምና አየርላንድ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት “የጥምቀት ፣ የቅብዓ ቅዱስና ሽኝት” በሚል የሚተዋወቀውን መርሐ ግብር እንደማያውቀው አስታወቀ። “ቀሲስ” ሄኖክ ወልደማርያም በሚል የሚጠሩት ግለሰብ በሀገረ ስብከቱ ለማካሄድ ያሰቡት ዝግጅት የሐዋርያትን ቀኖና ያልጠበቀ መሆኑና ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የተለየ የፈውስ መርሐ ግብር የሚባል የለም ብሏል። ጽ/ቤቱም በመግለጫው በሀገረ ስብከቱ የምትገኙ አብያተክርስቲያናትና አገልጋይ ካህናት የመንፈስ ልጆቻቸውን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ካልጠበቀ ልምምድ እንዲቆጠቡ ና እንዲከታተሉ ፤ የየአድባራቱ ሰበካ ጉባኤ ደግሞ መመሪያውን እንዲያስፈጽሙ አሳስቧል። አያይዘውም ይህም የዩናይትድ ኪንግደምን ሕግ ተከትሎ የሚሠራ በመሆኑ ይህንን ኢ-ቀኖናዊ ድርጊት የሚፈጽሙ አካላት የሀገሪቱን የደህንነት  ጥበቃ መመሪያ (ACT SVGA 2006 safeguarding policy) በመጣስ ለሚፈጠር  ችግር ኃላፊነት እንደሚወስዱ አስታውቋል። ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ቴቪ ነው
Show all...