የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance
Open in Telegram
ለሞባይል ቴክኖሎጂን መረዳት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰዉ እና ባለሙያ የሚጠቅም ብቸኛዉ የቴሌግራም ቻናል 👉 ለቴክኒሻሎች 👉 ለለማጆች የሚጠቅም የሞባይል ጥገና ቻናል ነዉ Join በማረግ ወዳጅ ይሁኑኑ 👉 @Cellphonee YouTube link subscribe this mobile tech and software youtube channel 👉 https://www.youtube.com/channel/UC
Show more5 408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✅ ለ online ተማሪዎች ብቻ ✅
🔰 ከ 1-9ኛ ዙር ሰልጣኞች ሶፍትዌር የምታገኙበት እና ክለሳ የምታረጉበት privet ቻናል ተዘጋጀ ።
🔰 ቀድሞ የሃርድዌር እና ለነፃ ሰልጣኞችም ጭምር ነዉ ።
❗️ምን ምን እንደምታገኙ ማታ 3:00 የ Live ኘሮግራም ከስር ባለዉ ሊንክ አዘጋጅቻለሁ እየገባቹ ።
❗️አሁን እየሰለጠናቹ ያላቹ ስትጨርሱ ነዉ የምትገቡት እንዲሁም ሰልጣኝ ያልሆናቹ ዉይም የቻናሉ አባላት መደበኛ የ Live ፕሮግራም ስላለን መግባት አትችሉም ።
🌐 እሄንን እተጫናቹ ግቡ https://t.me/+8gXzmqyIC2FkZGZk
👏 Live program በ telegram እና በ youtube የሚተላለፍበት ቀን
✅ በ Telegram
⚙ እሮብ ከምሽቱ 2:00 - 3:00 ሰዓት
⚙ አርብ ከምሽቱ 3:00 - 3:30 ሰዓት
⚙ እሁድ ከምሽቱ 2:00 - 3:00 ሰዓት
✅ በዩቲ YouTube
⚙ ሰኞ ከ 3:00 - 4:00 ስዓት
⚙ ቅዳሜ ከ 3:00 - 4:00 ሰዓት
👍 ይመቻቹ
