en
Feedback
የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

Open in Telegram

ለሞባይል ቴክኖሎጂን መረዳት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰዉ እና ባለሙያ የሚጠቅም ብቸኛዉ የቴሌግራም ቻናል 👉 ለቴክኒሻሎች 👉 ለለማጆች የሚጠቅም የሞባይል ጥገና ቻናል ነዉ Join በማረግ ወዳጅ ይሁኑኑ 👉 @Cellphonee YouTube link subscribe this mobile tech and software youtube channel 👉 https://www.youtube.com/channel/UC

Show more
5 408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🖱 እስቲ እንወያይ 👏 በብዛት PCB / Bord ላይ ከ charge ic አጠገብ ምን እናገኛለን ? ✅ መልሱን ለመለሱ 5 ሰዎች የአዲስ አመት ጊፍት 1 አዲስ ቱል እንሰጣለን ። ✅ የፈጠነ ተጠቀመ 👇 መልስ

✅ ለ ቻናላችን አባላት በሙሉ ✅
✅ ለ ቻናላችን አባላት በሙሉ ✅

✅ used blower and dc ያላችሁ specially hawassa አከባቢ ቢሆን ይመረጣል ወይም hawassa ልካችሁ መሸጥ ለምትፈልጉ በፍጥነት አናግሩኝ 🤝 👉 @Nahi_pkl

✅ inferno MTK crack ✅ አጫጫን እና አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሰራ 👇 ከስር አስቀምጡ ።

💡 Live class ሊጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ ፍጠኑ 👇

✅ used blower and dc ያላችሁ specially hawassa አከባቢ ቢሆን ይመረጣል ወይም hawassa ልካችሁ መሸጥ ለምትፈልጉ በፍጥነት አናግሩኝ 🤝 👉 @Nahi_pkl

😳 እመኑኝ ጊዜ ከሰጣችሁኝ በራሴ መንገድ ቀርፃችኃለዉ ✅ የምትሰድቡኝ እያበረታታችሁኝ ነዉ ጥንካሬን እያስተማራችሁኝ ጭምር ✅ በፈተናዉ የወደቃችሁ ለናንተም ጭምር ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ እዚዉ ቴሌግራም ላይ በ live ተማሩ ።

✅ ነገ ጠዋት 2:00 የ ትምህርት Live program እዚዉ telegram lay አለ አስተያየት ስጡበት ✅ 💡 ለሞባይል ጥገና የሚያስፈልጉ እቃዎችን እና አጠቃቀማቸዉን እናያለን ✅ አስተያየት እፈልጋለሁ ።

⚙ free crack ነዉ ✅ አጠቃቀሙን ቪዲዮ ተመልከቱ ✅ @Cellphonee

💥 ለማሳሰብ ያክል 🖱 አሁን 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር የ Live program አለን ። 🖱 የመጀመሪያዉን ትምህርት እንጀምራለን ።

✅ ነገ ጠዋት 2:00 ላይ እዚዉ telegram ላይ የሚጀምር Live program አለን ሁላችሁም ተገኙ ✅ ✅ ነገ መረሰታዊ የጥገና ስልጠና የምንጀምርበት ቀን በመሆኑ ሁላችሁም እንድትገኙ ✅ ሼር አርጉ ነገ ጠዋት ከ 2:00 ይጀምራል ✅ እንማማራታለን መቅረት የለም ዋ ! ⚙ ነገ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ Live እዚዉ telegram ላይ 😳 እኔዉ ነኝ @Nahi_pkl

The crack one is back ↩️ 22/09/04.0
The crack one is back ↩️ 22/09/04.0

💡 በድጋሚ Unlock tool crack ተደረገ ይለቀቅ ⚙ 👇 ድምፅ 😀

# Online ያላቹ እንወያይ 👇

🖱 Nanolink software

✅ በአጠቃላይ ፈተና የተላከላቹ 11:30 - 12:00 ሰዓት መልሱ ከዛ ካለፈ አንቀበልም ✅ ✍ @Nahi_pkl

🖱 ፈተናዉ ዛሬ 8:30 ይሰጣል ፈተናውን ያለፋችሁ የነፃ ትምህርቱን እሮብ ትጀምራላችሁ

#በአጠቃላይ ነገ በሚኖረን ፈተና ከወደቃችሁ የነፃ ትምህርቱን አትቀጥሉም 🙏

💡 ለመመዝገብ የ 100 ብር የሞባይል ካርድ ያስፈልጋል 💡 ነገ ሰኞ ፈተና አለዉ 💡 ትምህርቱ 2 ወር ይቆያል 1 ወር ኦንላይን 2ተኛው ወር በተግባር የታገዘ ✍ ለማንኛውም ጥያቄ እና ለመመዝገብ @Nahi_pkl