የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance
Open in Telegram
ለሞባይል ቴክኖሎጂን መረዳት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰዉ እና ባለሙያ የሚጠቅም ብቸኛዉ የቴሌግራም ቻናል 👉 ለቴክኒሻሎች 👉 ለለማጆች የሚጠቅም የሞባይል ጥገና ቻናል ነዉ Join በማረግ ወዳጅ ይሁኑኑ 👉 @Cellphonee YouTube link subscribe this mobile tech and software youtube channel 👉 https://www.youtube.com/channel/UC
Show more5 408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔥 EMC RAMDISK TOOL 🔥
👉 IOS 15 RELEASED
👉 SIGNAL BYPASS
👉 MAC TOOL
💥 from gsm 👨⚕️
🔥ሰበር ዜና ለቤተሰቦቻችን🔥
❇️ ከዚ ከኃላ እዚ ቻናላችን ላይ Without Dongel / ከነDongel የሚሰሩ ቦክሶችን Update ማረግ ከፈለጉ እና አዲስ አካውንት መግዛት ከፈለጉ ማግኘት ትክላላቹ ❇️
🔥 EFT Dongel
🔥 Unlocktool
🔥 Z3x Server Credits
🔥 Z3x Credit for Existing users
🔥 Chimera pro
🔥 Chimera Samsung
🔥 Chimera Credit
🔥 Easy Firmware Package
🔥 Halab-Tech Package
🔥 Without Network iso 15 bypass tool
🧑💼 3 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ Activation የምንጨርስ ሲሆን ዶንግል Update ለማረግ ወይም ለመግዛት በዚ አድራሻ አናግሩኝ ሀዋሳ ያላቹ በአካል መታቹ መዉሰድ ትችላላቹ ከዛዉጪ Online እንጨርሳለን
✍ @Nahi_pkl
✅ ነገ ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ እዚዉ telegram ላይ የ Live ፕሮግራም አለን ስለዚህ ነገ ጠዋት 2:00 ሲል ተገኙ ማንም መቅረት አይችልም እንዲሁም 👏
💡 Live ላይ በሚጠየቁ ጥያቄዎች መመለስ ወይም ማስተማር የምትፈልጉ @Nahi_pkl ላይ አናግሩኝ አሁኑኑ ለነገ ፕሮግራም መወያየት አለብን
💡 አብራችሁኝ ማስተማር የምትፈልጉ ማለትም Online Live ላይ በዉስጥ መስመር አናግሩኝ @Nahi_pkl 👈 በዚ
✅ ያገለገለ የትኛውም የሞባይል ጥገና እቃ መሸጥ እና መግዛት ለምትፈልጉ በዚ አናግሩኝ @Do_not_turn_away
✅ Nanolink teachers user name ✅
📲 @Nahi_pkl ..... owner
📲 @Do_not_turn_away .... henok
📲 @Mandatech ..... mandela
👆 በተለያየ አማራጭ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላቹ በተጨማሪ አብረን እንስራ ጥሪ ላይ መሳተፍ ትችላላቹ 👆
💡 ብዙዎቻችሁ መደበኛውን የሶፍትዌር ትምህርት ለመማር እየጠየቃችሁ ነዉ ላልተወሰነ ጊዜ 11ኛ ዙር ምዝገባ ተራዝሙዋል ምክንያቱም 💥 👇
1⃣ በተግባር ለማስተማር ዝግጅት ላይ ነን
2⃣ ኦንላይን Live የማስተማር ዝግጅት ላይ ነን
3⃣ በአዲስ አበባ እና አዋሳ ዙሪያ
4⃣ ያ ማለት ተቋም ለመመስረት
5⃣ 11ኛ ዙር በአካልም በ Online እንቀጥላለን
✅ Coming soon 🔥 Nanolink technology institute 🔥
✍ @Nahi_pkl
Knox Killer FRP Tool V1.0 Crack 2022 🔥🔥 Reset FRP ANDROID 8 9 10 11 12 | SAMSUNG KNOX REMOVES
🔥 እሄ ቻናላችንን facebook , youtube , telegram ፔጅ ያላቹ ወይም ቻናል ያላቹ በበጉ ፍቃድ ብዙ ቴክኒሻኖች ጋር እንዲደርስ ማስታወቂያ ልትሰሩ ፍቃደኛ የሆናቹ ጥሪውን የተቀበላቹ በዚ አናግሩኝ @Nahi_pkl አመሰግናለሁ ✋
✅ Facebook
✅ Telegram
✅ YouTube
✅ Tiktok
📨 ለማስተዋወቅ ፍቃደኛ ለሆናቹ @Nahi_pkl እዚ ላይ አናግሩን እናመሰግናለን ።
📨 ሁሉም ማወቅ አለበት የ ማስታወቂያዉን Challenge ሁላችሁም ቤተሰቦች ተቀላቀሉ ።
✍ @Nahi_pkl
✍ @Nahi_pkl
✍ @Nahi_pkl
✅ ለ MAC ተጠቃሚዎች ነዉ active ለማረግ ክፍያ ይፈልጋል በቅርቡ ለራሴ እሞክረዉና እነግራቹዋለሁ 🙏
HFZ Activator Premium V7.0 beta has been released 🔥
passcode -hello screen
- Supported IOS 16 IPhOne only
- Soon all models ipads
- Added Erase without Purole one click
ios 15-16
Enjoy 😎🚀
✅ @Nahi_pkl
✅ full information by gsm 👨⚕️ teams
✅ ለ MAC ተጠቃሚዎች ነዉ active ለማረግ ክፍያ ይፈልጋል በቅርቡ ለራሴ እሞክረዉና እነግራቸዋለሁ 🙏
HFZ Activator Premium V7.0 beta has been released 🔥
passcode -hello screen
- Supported IOS 16 IPhOne only
- Soon all models ipads
- Added Erase without Purole one click
ios 15-16
Enjoy 😎🚀
✅ @Nahi_pkl
✅ full information by gsm 👨⚕️ teams
✅ ምን ጎደለ ምን ይጨመር ፕሮግራም ለ 1 ሰዓት ጀመረ ✅
✅ ጠይቁ
✅ መልሱ
✅ ተወያዩ
✅ ፈጠን ባሉ ✅
🖱 Iso 16 ከ ነገ ጀምሮ ይለቀቃል ተብሎአል Update አታርጉ iRemoval tool አይሰራዉም አይቀበልም ለሱ የሚሆን እስኪለቀቅ አታርጉ 👍
👍 share አርጉ
⚙ ነገ ጠዋት 🌞 2:00 ጀምሮ
✅ ከቻርጅ ጋር የተያያዙ ችግሮችን እናያለን ለምሳሌ
✅ እየወሰደ አይዝም/አይሞላም
✅ ቻርጅ ሲደረግ ይግላል
✅ ሳይሰካ ቻርጅ ያደርጋል
📱 ከዚህ ጋር የተያያዙ ችግሮችን እዚዉ telegram ላይ LIVE እንማማራለን ።
😊 ነገ ጠዋት ከ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ግቡ ይመቻቹ ።
