en
Feedback
Ethiopian celebrity

Ethiopian celebrity

Open in Telegram

የኢትዮጵያ ታዋቂ ሰዎች ፎቶ እንዲሁም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ። @TTkena በዚህ አካዉንት ያወሩን። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Show more
1 265
Subscribers
No data24 hours
-77 days
No data30 days
Posts Archive
photo content
+2

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።       ✝መልካም በዓል✝                             

photo content

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም ፥ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንላችሁ🙏❤️

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ሥርዓተ ቀብሩ፤ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ የሥራ ባልደረቦ
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ሥርዓተ ቀብሩ፤ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም በርካታ የአርቲስቱ አድናቂዎች በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በፊልም እና በቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥርና ተወዳጅ የሆነው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል። https://t.me/Ethiopiancelebrity

ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ * ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነ
ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ * ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ነው የተገለፀው። ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር። Rest in peace

✝️እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ✝️ በቻናላችን የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም
✝️እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ✝️ በቻናላችን የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም ገና✝️❤ https://t.me/Ethiopiancelebrity

photo content

✝️እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ✝️ በቻናላችን የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም ገና✝️❤ https://t.me/Ethiopiancelebrity