cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሚ_እ_ክ_እ_ያ_አ_ስ_እ_ ሀበሻ

"ሁሉም ይፖሰታል😜😂

Show more
Advertising posts
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#እሱ ~  አይንሽን ጨፍኚ                #እሷ ~  እሺ ግን ቶሎ በል #እሱ ~  በቃ ክፈቺ                #እሷ ~ ስጦታው የት አለ እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሪዬን መልበስ ፈልጌ ነው😂 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
#አይ_ሰው....  እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።🤣🤣 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
#የሀብታም_ልጅ_ሲያምፅ ዛሬ በእግሬ ነው ት/ቤት የምሄደው 🚶 🚶😂😜 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
ትራፊኩ ቅቅል መብላት ሲያምረው አንድ የታክሲ ሹፌር ያስቆምና... . መኪናዉን ስታስነሳ እያየዉህ ነበር #አላማተብክም 😳🙄😁😆😂🤣     አቦ እስቅርጳጵ ነው ምንሼሼሼ ትራፊክ 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 2
መንገድ ላይ እየሄድክ  ፈስህ በጣም  ወጥሮህ  ሃይለኛ ነፋስ ሲነፍስ ያለው ስሜት😂>>>>>>> ኡቭቭቭቭ ነው እስቅርጳጵጵጵጵ ዝርያ 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 2
ሚስቴ ጠዋት አይንክን ማየት አልፈልግም ብላኝ ከቤት አባራኝ አሁን ለምሳ አይኔን እንዳታይ መነፅር አድርጌ እየሄድኩ ነው😎 😂😆🤣 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 3
አስተማሪው ተማሪውን " 3/10 ነው ያመጣከው " ሲለው ተማሪዎቹ በሙሉ ሲስቁ #አስተማሪ " ከፍተኛው የሱ ነው "🧑🤏 😂😆🤣 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 2
ባልየው፦ የሌለ ብሩን ጨርሶ ሰርግ ከደገሰ ቡሀላ 😔 ሰዎቹ፦ በሉ ደሞ ለክርስትናው እንመጣለን ብለው ሊወጡ ሲሉ🤔 ባልዬው፦ አትልፉ መሀን ነኝ😀 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 3
የዘንድሮ ሚስት ባሏን ከልቧ የምታዳምጠው . . ባሏ ከሌላ ሴት ጋር በስልክ ሲያወራ ብቻ ነው😂😂 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 3
ለፈገግታ 😁😁😁 ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር። አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?. ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና  ሱቅ ውስጥ ገባሁ እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ  ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ። እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት... አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ  ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ... 😂😂😭 👇👇👇👇👇 @maykoviva @maykoviva @maykoviva @maykoviva
Show all...
😁 4