cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

✎የፍቅር ጥቅሶች||™ ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍︎📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ የፍቅር ጥቅሶችን የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ Share ያድርጉ እንወዳችኋለን❤ for any comments ➛ @Lover_quoteBot https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr . . . Leave Channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
3 573
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ችግርን ከአቅሙ በላይ ቦታ የምትሰጠው ከሆነ ከጤንነትህ ጨልፈህ ውሃ እያጠጣኸውና እያሳደግከው እንደሆነ እወቅ። ችግሮችን ሀዘን አይፈታቸውም። ለችግሮች በአቅማቸው መጋፈጥ መፍትሄ ነው። ለሚያሳምምህ ነገር ሁሉ ማዘንና መጨነቅ ግን የለብህም። አንዳንድ ነገሮችን እንዳላየም፣ እንዳልሰማም ሆነህ ችላ በላቸው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
#በልብህ ውስጥ በርካታ ጦርነቶች ይኖራሉ። ልብህ እጅግ የሚጣረሱ ሀሳቦችን የያዙ ወታደሮች የመስዋትነት አውድማ እንደሆነም አትዘንጋ። ያመንክበት ወታደር ግን ከትግል ሜዳው እንዲያፈገፍግና ከመሀል መንገድ እንዲመለስ አትፍቀድ። ያኔ ነው የመርህ ሰው የምትሆነው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
#ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ ብዙ ነገር ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ። ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
#በህይወትህ ውስጥ ከተፈጠሩ ክስተቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ አንተ በአንድ ወቅት የመረጥከው ምርጫ ነፀብራቅ ናቸው። የተለያዩ ውጤቶችን ከፈለግህ የተለዩ ምርጫዎችን አስተናግድ። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
አገናኝተህ ከምትለያየን ምነው ከበፊቱ ባታስተያየን For any profile picture ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
❝በህይወት መንገድ አታርፍድ... ድንገት ከረፈደብህም አትቅር... ምክንያቱም ስታረፍድ ትቀጣለህ... ስትቀር ግን ታጣለህ።❞ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
⇘የውሸት ልብ ይዘህ ሰዎችን በቀረብክ ቁጥር የእውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ሰዎች ታጣለህና ተጠንቀቅ። ⇘እውነት የህሊና ህግ ናት...ማንም ከእውነት ያመለጠ ቢመስለውም የገዛ ህሊናው ሲያሳድደው ይኖራል። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
1⃣፦ ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁህ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነውና ከአንደበትህ አልፎ ውስጥህን የሚያዳምጥ አምላክ መቼም የትም እንዴትም ካንተ ጋር ነው። 2⃣፦ በህይወት ውስጥ ፈተና ከበዛብህ አትዘን ታገስ...የጨረቃ ውበት የሚጨምረው ጨለማ በዙሪያዋ በጨመረ ቁጥር ነውና። 3⃣፦ ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሀን ብቻ ነው፣ጥላቻን ጥላቻ አያጠፋውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
ቴዲ አፍሮ #Shemendefer ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
Show all...
Teddy afro_-_Shemendefer.mp33.26 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.