Gudayachn ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚንኬሽን እና ምክር አገልግሎት Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant
Open in Telegram
ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚንኬሽን እና ምክር አገልግሎት Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant :የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ:: www.gudayachn.com
Show more217
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-530 days
Posts Archive
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ሊመሰገን አይገባውም?
ከዛሬ 7 ዓመታት መጋቢት 24 በፊት:-
°°°°°°°°°°°°°°°°
https://www.facebook.com/share/p/1DAmhippkH/
በግሪክ የምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን በተመለከተ የገጠሟት ተግዳሮቶች ላይ በጥናት ላይ የተመሰረቱ ፭ ክፍል የቪድዮዎች ሊንኮች ከእዚህ በታች ያገኛሉ።
✓ በግሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ዳራ፣ሶማትዮ ምንድን ነው?
ክፍል ፩
https://youtu.be/enEoX_tm4Wk?si=lQDW5OjKEipToD2i
✓ በግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን
ክፍል ፪
https://youtu.be/yTpzKFxcoBA?si=hSBjJOMqRg445uRS
✓ በግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
ክፍል ፫
✓ በግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
ክፍል ፫
https://youtu.be/7YQNFjbbWJU?si=iFVt3_b6dnNKbKft
✓ በግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
ክፍል ፬
https://youtu.be/dF1l2aFLR8c?si=i-Dl6_OC5qfNoukS
✓ በግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
ክፍል ፭
https://youtu.be/qW0PD2fT5c0?si=qf3kWOnndLCQzdJc
የ #አቴንስ #ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን በተመለከተ :
✓ የሰሞኑ ጉዳዮች
✓ የብጹዐን ሊቃነ ጳጳሳት ጉዞ ውድ አቴንስ
✓ ለቤተክርስቲያኒቱ ችግሮች መፍትሄ የማይሆነው ጉዳይ
ቪድዮ:-
https://youtu.be/qW0PD2fT5c0?si=VHxqIKOdIybc-I8V
የኤርትራ አምባገነናዊ አስተዳደር በመጨረሻ እያበቃለት ይሆን? ዕውቁ የፖለቲካ ፕሮፌሰር ጄምስ አዲስ ትንታኔ
Is Eritrea’s Dictatorship Finally Ending? Prof James Ker-Lindsay - Latest Video
===========
https://www.gudayachn.com/2025/03/is-eritreas-dictatorship-finally-ending.html?m=0
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎዛ
(Ramaphosa) በየካቲት ወር አጋማሽ አዲስ አበባ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ መጥተው በከተማዋ ፅዳት እና ማኅበራዊ ቁርኝት ተደንቀዋል። ሀገራቸው ሲገቡ "ጆሃንስበርግም እንደ አዲስ አበባ መሆን አለባት" ነው ያሉት።
ከእዚህ በፊት ስለ አድዋ ጦርነት ሰምተውት የማያውቋቸው በርካታ ሚስጥሮች የያዘ ፊልም ነው።በትዕግስት ሙሉ ፊልሙን ባይመለከቱ ይቆጫሉ።
https://www.gudayachn.com/2017/02/blog-post_22.html?m=0
ዛሬ ዕሑድ አርቲስት የፊልም ዳይሬክተር ሚካኤል ሚልዮን እና ተወዳጇ አርቲስት መዐዛ ታከለ ለመቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል የዕርዳታ ማሰባሰብያ መርሐግብር ዛሬ ዕሑድ በኢትዮጵያ ሰዓት እቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት በሰይፉ ኢቢኤስ ዩቱብ የቀጥታ ስርጭት ይገኛሉ።
በቀጥታ ስርጭት በመታደም ድጋፍ በማድረግ ይሳተፉ።
የኢ/ ኦ/ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ከ6ሺህ ካሬ በላይ በሆነ ቦታ ላይ የገዛችው የምክሃ ደናግል ኪዳነምሕረት ገዳም የቤተክርስቲያኒቱ የመጀመርያ ገዳም በአውሮፓ ነው።
✓ ስለገዳሙ በወቅቱ የተዘገበው
✓ ኢቢኤስ የዘገበው ቪድዮ
✓ ተጨማሪ ቪድዮ
ሁሉንም በአክሌስያ ሊንክ ከስር ተጭነው ያገኛሉ።
https://www.facebook.com/share/v/15nBo7bUHb/
ኢትዮጵያ የራሷን ፓስፖርት እርስ ማተም ጀምራለች!
°°°°°°°°°°°
በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስ ፓስፖርት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ይፋ ሆነ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርትን ተግባራዊ ማድረጋችን የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባሻገር ለዜጎች የተሰጠውን ዋጋ ያሳያል ብለዋል፡፡
ፓስፖርቱ የግለሰቡን መረጃና የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ይህ ፓስፖርት፤ የቪዛ ገጾቹ የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸው ተጠቅሷል።
ይህም ከዚህ ቀደም በውጭ ሀገር አምራች ድርጅት እጅ የነበረውን ዲዛይን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሸፈን አድርጓል ነው የተባለው፡፡
ከዚህ በፊት ይወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ በማስቀረት ገቢ ወደ ማመንጨት እንደሚያሸጋግርም ተመላክቷል።
ምንጭ: FB
የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ በያዝነው ሳምንት መጨረሻ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ትናንት የካቲት 5፣2017 ዓም ኢቢሲ በምሽቱ የ2 ሰዓት ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በተመለከተ የነበረኝ አጭር ቆይታ።
Africa Union 38th Annual leaders Summit will be held at the end of this week in the Ethiopian capital,Addis Ababa.
Here is my live interview on 12th.February,2025 evening with Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC) News hour regarding the Ethiopia's role on International Diplomacy both in the Horn and Globally.
https://youtu.be/9eCYHS0TrVc?si=V3VYPu9VFC35th7I
በግሪክ አቴንስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያንን ለመንቀል የሚሰሩ ፫ቱ አካላት።
የእሑዱ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ምርጫ ወሳኝ ያደረገው ጉዳይ።ንቁ! ንቁ! ንቁ!
https://youtu.be/dF1l2aFLR8c?si=SW0WuxtkgJfX9zVm
በአቴንስ ኪዳነምሕረት በ65 ቀናት የሆነውን ይወቁ! የ65 ቀናት ቅንጭብ::
እሁንም የበደላችሁት አምላክ በኃይል ሳይነሳባችሁ።በንስሃ ተመለሱ! ለንስሃ ምሽት የለውም!
"አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም" ገላትያ 6፣7
+++++++++++++++++
https://www.facebook.com/share/p/18JaL1j4jD/
