en
Feedback
𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠

𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠

Open in Telegram

💠“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 for any comment 👉 @ApoSonBot 💥YouTube https://www.youtube.com/c/ApostolicSongs 💥Facebook https://www.fb.com/ApoSongs 💥Instagram https://www.instagram.com/apostolic_songs

Show more
2 953
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዘማሪ ተባረክ ስምዖን የሐዋሳ 01 እናት አጥቢያ ዘማሪ ይሁን ይሁንልን ይሆናል ያልከው የሰማነው አሜን ይሁንልን እጆችህ ይከፈቱ ክብርህን እንይ ይሁን ይሁንልን መንግስትህ ትምጣ ምትናፍቀን አሜን ይሁንልን ከሰማይ ሰማያት ወርደህ እንይህ ከአፍህ በወጣው ቃል እኛም በሰማነው ሰማይ ምድር ብያልፉ ከቶ በማይሻረው ይሆናል ብለሃል በራስህም ምለህ ልጆችህም አምነናል የኛ አምላክ ትልቅ ነህ ስጋ ለባሽ ሁሉ መንፈስህን ያገኛል አሜን/3* ያገኛል ለደረቀው አጥንቶች ደግሞም ህይወት ይሆናል መንፈስህም ህይወት ይሆናል ቤትህ በተራሮች ከፍ ብሎ ይታያል አህዛብን ይሰበስባል ስምህም አንድ ብቻ አንድ ሆኖ ይጠራል በአለም ሁሉ ደምቆ ያበራል ይሆናል/3* ቃልህ ይታመናል ይሆናል ቃልህ ይታመናል ልባችንም ዝሏል አንተን ይናፍቃል የመንግስትህ መምጫ መቼ ነው ይልሃል የክብርህን ከፍታ ቀርበን ምናይበት ያውብ ቀን መቼ ነው ፊትህ ምናዜምበት ወይ በምድር ካኖርከን ለአላማህም ብለህ ለብዙ ስራህም ገንዘብ ልታደርገን ለኋለኛው ዘመን የተባለውን መንፈስ ሁሌ እንጠማለን መብረቅ እስክታወርድ @ApoSon @ApoSon

ይሆናል ያልከው የሰማነው አሜን ይሁንልን | Tebarek Simon | Hawassa | Apostolic church of Ethiopia 👉 https://youtu.be/eP7cTIIUCME

እንዘጋጅ | Aseben Samuel | Apostolic church of Ethiopia 👉 https://youtu.be/p34SW8ahEi4

እረኛዬ ነህ | Melaku & Ruth Lakew | Apostolic church of Ethiopia 👉 https://youtu.be/CcBUWKtq5kY

ታስፈልገኛለህ የሱስ BR. DESTAYE GOJELE ግዙፍ ተራራ አለ ከፊቴ ሰፊ ባህር አለ ከፊቴ ወጥመዱን ዘርግቷል ጠላቴ ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ አግዘኝ /3* አበርታኝ /3* @ApoSon @ApoSon

ውዴ ሆይ አንቃኝ | Aster Seifu | Bole Hermon | Apostolic church of Ethiopia 👉 https://youtu.be/7odNMQ4k8Ys

📌 ለስሙ ያለን ፍቅር በምን ይገለጣል? “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” ዕብ6፥10 በቄስ ወንደሰን ታደሰ @ACEBoleHermon

ስለማይነገር ስጦታው | የሲና አባቶች ኳየር | APOSTOLIC SONG | Apostolic Church Of Ethiopia | apostolicmezmure 👉 https://youtu.be/_qCXtiVyPmA

ሌላ አይደለም ክብር ክብር ማዕረጋችን ሌላ አይደለም ሞገስ የሱስ ነው ጌታችን ክብር ሁሉ የሚገባው ኢየሱስ ነው በመንፈሱ ያበረታን ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ሞገሳችን ኢየሱስ ነው ማዕረጋችን ኢየሱስ ነው ውበታችን ኢየሱስ ነው ታሪካችን Song by: - Anteneh Walelign - Feven Dawit Music by: - Henok Mathewos Harmony by: - Natty Feleke Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share © @antuloveandgrace

📌 እንዘጋጅ NEW APOSTOLIC SONG ኢየሱስ ሊመጣ ይሄው ቀኑ ቀርቧል ልንሄድ ወደ ሰማይ ጌታችንን ልናይ ትምቢት ሁሉም አልቋል ያለውም ተፈጽሟል እንጠብቀው እንጂ አንዘንጋው ይመጣል እንዘጋጅ /3* ሰማይ ለመግባት የሱስን ለማየት Singer: Aseben Samuel Hawassa OGOBA Apostoilc Church Singer Background Singer: Natneal Yoseph & Liyu Mebratu UNITY STUDIO HAWASSA Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share @Apostolicmezmure

እህት ዘነበች መሂዲ ምስጋናዬ ማደርያህን ይሙላው ምስራቅ አዲስ አበባ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እኔማ ካንተ ብዙ መልካም ነገር ተቀብያለሁ በምላሹ ላንተ መስጠት የምችለው ምንድነው ምስጋናዬ/እልልታዬ ማደርያህን ይሙላው እንጂ ጌታዬ አምልኮዬ/ዝማሪዬ ማደርያህን ይሙላው እንጂ የሱሴ ህይወት ከነትርፉ አልጎደለብኝ እንደ ቃልክዳኑ አምላኬ/በእውነት አሰበኝ ልቤ በአባቴ/በኢየሱስ ላይ ጸናልኝ በርትቶ አፌም በጠላት ላይ ዘመሬ ተከፍቶ Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share

📌 እልቅናህ ከንጉሥ አጠገብ መኖርህ ነው " የጽሩያ ልጅ ኢዮአብም የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ። የአኪጦብም ልጅ ሳዶቅ፥ የአቤሜሌክም ልጅ ካህናት ነበሩ፤ ሱሳ ጸሐፊ ነበረ። የዮዳሄ ልጅ በናያስ በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ፤ የዳዊትም ልጆች በንጉሡ አጠገብ አለቆች ነበሩ።" 1 ዜና 18፥ 15-17 በቄስ ወንደሰን ታደሰ የቦሌ አርሞንኤም አጥቢያ መጋቢ @ACEBoleHermon

የግል ዝማሬ በእልፉ ኩርፋ የእኔ መመኪያ ልማዴ ይሄ ነው አምላኬን ማንገስ ልማዴ ይሄ ነው ስሙን ማወደስ መፈለግ መፈለግ በሩን ማንኳኳት ልማዴ ይሄ ነው የሱስን መጥራት እንደ ልማዴ/4/ መስኮቴን ልክፈት እጄን ልዘርጋ የሱስን ልጥራው ሀይልን ፍለጋ እንደ ልማዴ/4/ የንጉስ ቁጣ ፍፁም ሳልፈራ ልውጣ ልገናኝ ከእየሱስ ጋራ እንደ ልማዴ/4/ ባህርና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ አመልካለሁኝ በክፍሌ ተራ በመሰዊያው ቆሜ አጥንለታለሁኝ ለክብሩ ደግሜ ሁሌ የምናፍቀው ሰዓቱ ደረሰ አምላኬን ሊገናኝኝ ልቤ ገሰገሰ እከፍትለታለሁ የዘለዓለም ደጄን ንጉሴ ሊገባ ሊባርካት ነፍሴን እንደ ልማዴ/4/ እርሱን አልፌ ማንንም አላደርግም ትምክህት እርሱን አልፌ ማንንም አላደርግም ተስፋ የእኔ መመኪያ እየሱስ የእኔ መመኪያ አንተን አልፌ.. የእኔ መመኪያ...... Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share

ዘማሪ፡ አበንኤዘር ሳሙኤል የኃዘን ስሜቴን ረስቼ አንተን እያየሁኝ በአይኖቼ በጎዶሎዬ እና በሙሉዬ ምስጋና ነው መልሴ ለጌታዬ ምስጋና ሚገባውን ኢየሱስን ጠራለሁ ቢጎድል ቢሞላልኝ ይኼ ነው በልቤ ያለው አላማርረውም በጉድለቴ ወቀሳ አየዋለሁ በአይኔ ውዳቂውን ሲያነሳ Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share

ያንተው ነኝ Antsokiya Choir ያንተው ነኝ /4* በደምህ ገዝተኸኝ ልጅህ ያረከኝ የማንም አይደለሁ' ውዴ ለዘላለም እኔ ያንተው ነኝ ዘውትር ቢባርከው እጆቼን አንስቼ ልቤ ቢፈስለት ህይወቴን ሰጥቼ መች ይበዛበታል የሱስ ምስጋናዬ አምልኮ ዝማሬ አሜን እልልታዬ Stay blessed! 👇👇👇👇👇 🔶@ApoSon🔶 🔶@ApoSon🔶 👆👆👆👆👆 Join & Share © @zemeru